Key Media

Key Media መጽሐፈ መክብብ 12
1፤ በጕብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አስብ፤

14/12/2025

Brhanu&Meskeram welcome Durban

  ...ለኢየሱስ ይገባዋል በሚል መሪ ቃል ዳግም እንደገና ጌታችንና መድሀኒታችንን ኢየሱስ ክርስቶስን ተሰብስበን ልናመልከው እሁድ ጥር 3 ከ8 ሰአት ጀምሮ በጊዮን ሆቴል ጊቢ ውስጥ ከዘማሪ ዳ...
14/12/2025


...
ለኢየሱስ ይገባዋል በሚል መሪ ቃል ዳግም እንደገና ጌታችንና መድሀኒታችንን ኢየሱስ ክርስቶስን ተሰብስበን ልናመልከው እሁድ ጥር 3 ከ8 ሰአት ጀምሮ በጊዮን ሆቴል ጊቢ ውስጥ ከዘማሪ ዳግማዊ ጥላሁና (ዳጊ) እና ከሀረር አማኑኤል መዘምራን ጋር ልናመሰግነው ቀጠሮ ይዘናል በዚህ ቀን ሁላችሁንም በአክብሮት ጋብዘናችዋል ተባረኩ ::
“የታረደው በግ ኃይልንና ብርታትን፣ ጥበብንና ክብርን፣ ክብርና ምስጋናን ለመቀበል ይገባዋል!”
— ራእይ 5፥12

12/12/2025

Bro on stage

Sunday 🙌 Big day
12/12/2025

Sunday 🙌 Big day

የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አዶናይ ብርሃነ ሀ/ሚካኤል የተባለ ተጠርጣሪን በቁጥጥር ሥር አውሎ ምርመራ እያጣራ መሆኑን ገለፀ፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠‎አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1 ቀን 201...
10/12/2025

የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አዶናይ ብርሃነ ሀ/ሚካኤል የተባለ ተጠርጣሪን በቁጥጥር ሥር አውሎ ምርመራ እያጣራ መሆኑን ገለፀ
፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠
‎አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1 ቀን 2018 ዓ.ም (ኢ.ፌ.ፖ.ሚ)፡-‎ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አዶናይ ብርሃነ ሀ/ሚካኤል የተባለ ተጠርጣሪን በቁጥጥር ሥር አውሎ ምርመራ እያጣራ መሆኑን ገልጿል።

አዶናይ ብርሃነ ሀ/ሚካኤል በቁጥጥር ሥር ሊውል የቻለው ‎ከኢትዮጵያ ሕዝብ ባህል እና መልካም ሥነ-ምግባር በተቃራኒ በሕዝብ ዘንድ ተቀባይነት የሌለው አስነዋሪ አለባበስ ለብሰው በአደባባይ እና በቴሌቪዥን ቀጥታ ስርጭት የታዩት አምስት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር በዋሉበት የወንጀል ጉዳይ ጋር በተያያዘ መሆኑን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አስታውቋል።

ዕውቅና እና ገንዘብ ለማግኘት ብቻ በማሰብ ሚዲያዎችን ኃላፊነት በጎደለው አኳሃን እየተጠቀሙ በተለይ ወጣቱ ትውልድ በመልካም ሥነ ምግባር ተቀርጾ ሀገርን የሚጠቅሙ ተግባራትን እንዳያከናውንና በተቃራኒው በትውልዱ ላይ ርካሽ ባህልን ለመጫ የሚደረገው ተግባር ለመከላከል የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የጀመረውን ምርመራ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ያስታውቃል።

ለተጨማሪ መረጃ የሚከተሉትን የማህበራዊ ሚድያ ገፆቻችንን Follow ያድርጉ፦

የአማርኛ ቋንቋ ገፅ
https://web.facebook.com/EthiopianFederalPolice1/
‎አፋን ኦሮሞ የፌስቡክ ገፅ፦
https://www.facebook.com/share/17XCJoHbNy/
‎እንግሊዝኛ የፌስቡክ ገፅ፦
https://www.facebook.com/share/17YzrnrEVk/
‎ዌብሳይት
‎federalpolice.gov.et
‎ቴሌግራም
https://t.me/efpmedia
‎ቲክቶክ
https://www.tiktok.com/?_t=ZM-90onturOzLn&_r=1

10/12/2025

ማራናታ ዘማሪ ቸርነት አየለ ከምባትኛ አድስ መዝሙር | Singer Chernet Ayelel | Marantha
please subscribe my youtube https://youtu.be/DtixxzcKbqw

09/12/2025
09/12/2025

Fikru&Ruth engagement&Welcome ceremony at Jozin pentecostal church

Can't wait Male 😇😇🙌🙌
09/12/2025

Can't wait Male 😇😇🙌🙌

የፌደራል ፖሊስ አስቸኳይ ዜና፡ ከባህልና ስነ-ምግባር ያፈነገጠ አለባበስ ተያዙ:የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በቅርቡ በ3ኛው የG-Power TikTok Creative Award ላይ በሕዝብ ፊትና በ...
09/12/2025

የፌደራል ፖሊስ አስቸኳይ ዜና፡
ከባህልና ስነ-ምግባር ያፈነገጠ አለባበስ ተያዙ:

የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በቅርቡ በ3ኛው የG-Power TikTok Creative Award ላይ በሕዝብ ፊትና በቴሌቪዥን ቀጥታ ስርጭት ላይ ከሀገሪቱ ባህልና መልካም ስነ-ምግባር ያፈነገጠ፣ ሰውነትን የገለጠ አስነዋሪ አለባበስ ለብሰው የታዩ ተጠርጣሪዎች ላይ ምርመራ መጀመሩን አስታውቋል።

ፖሊስ ክስተቱ ከሕዝብ ዘንድ ከፍተኛ ተቃውሞን ማስተናገዱን ተከትሎ፣ ወዲያውኑ በክሱ የተጠረጠሩ ግለሰቦችን ከዝግጅቱ አቀናባሪዎችና ስፖንሰሮች ጋር በቁጥጥር ስር አውሏል።

በተለይ ምርመራ የተጀመረባቸው ተጠርጣሪዎች፡-

ወንጌላዊት ገብረ እንድርያስ በርሄ
በርከት ፀጋዬ ጅፋር
መቅድም ደረጄ መንግስቱ
ግሩም ገዛሀኝ ቀጭኔ
ዮሃንስ መኮንን ሀ/ማርየም

የፌደራል ፖሊስ ባወጣው መግለጫ፣ ከሕብረተሰቡ ባህልና እሴት ያፈነገጡ አለባበሶች እና መጤ ባህሎች ተስፋፍተው በትውልዱ ላይ አሉታዊ ተፅእኖ እንዳይፈጥሩ የሕግ ተጠያቂነትን ለማረጋገጥ ምርመራውን አጠናክሮ እንደሚቀጥል አሳስቧል።

"ባህልንና እሴትን ያላከበሩ ድርጊቶች ተቀባይነት የላቸውም።"

Via የፌደራል ፖሊስ

አሁንም እግዚአብሄር ልቦና ይስጠን ሀገራችን ትልቅ ችግር ውስጥ ናት ሁላችንም ልንተባበር እና ልንፀልይ ይገባል ።

Can't wait
07/12/2025

Can't wait

Address

Durban
4001

Telephone

+27638107662

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Key Media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Key Media:

Share