Key Media

Key Media መጽሐፈ መክብብ 12
1፤ በጕብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አስብ፤

09/11/2025
Gospel singer Yosef Samuel&Tagu ሙሉ ቤተሰብ በርኳቸው
09/11/2025

Gospel singer Yosef Samuel&Tagu ሙሉ ቤተሰብ
በርኳቸው

😇😇
09/11/2025

😇😇

08/11/2025

ጦሩ ወደትግራይ ገባ”፣ 'ህወሃት ቆፍሮ ያወጣው

pastor Dave& His Wife እስት በርኳቸው
08/11/2025

pastor Dave& His Wife
እስት በርኳቸው

ነቢይ ኢዩ ጩፋ የወጣበትን መግለጫ አስመልክቶ "ይድረስ አከርካሪው ለተሰበረው ለአክራሪ ኮሚቴ" በማለት ምላሽ ሰጥቷልየኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በጥቅምት 28/ ...
08/11/2025

ነቢይ ኢዩ ጩፋ የወጣበትን መግለጫ አስመልክቶ "ይድረስ አከርካሪው ለተሰበረው ለአክራሪ ኮሚቴ" በማለት ምላሽ ሰጥቷል

የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በጥቅምት 28/ 2018 ዓ/ም ነቢይ ኢዩ ጩፋን በተመለከተ ያወጣው መግለጫ እርሱንም ሆነ የሚመራውን የተከበረውን ምዕመን የማይመጥን እንዲሁም ለነቢያት ካለው ከጭፍን ጥላቻ የመነጨ መሆኑን ፍንትው አድርጎ ያሳየ መግለጫ ነው።

ይህ መግለጫ ከመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት፣ከቤተክርስቲያን ህግ እና ከመንፈሳዊ መመሪያ ጋር የማይጣጣም መሆኑን በሚገባ ለመገንዘብ ችያለሁ። የቤተክርስቲያን ዋና ተልዕኮ ለሰዎች የምስራቹን ቃል ማድረስ እና የመዳንን መንገድ ማሳየት መሆኑ እየታወቀ ይህ ታላቁ እና ዋና ተልዕኮ ወደ ጎን ተትቶ ባረጀ እና በፈጀ በመጀመሪያው ክፍለዘመን በቀረው በሀይማኖታዊ ጥላቻ መጠመዳችሁ ሌላ አሳፋሪ ጉዳይ ነው። እኔ የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ተላላኪ አይደለሁም የወንጌል አድራሽ የሆንኩ የኢየሱስ ክርስቶስ ተላላኪ ነኝ እንጅ።

በመጨረሻም የዚህ መግለጫ አውጪው ራሱን የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ምናምን ብሎ የምጠራው አካል የተከበረውን የእምነቱ ተከታዮችን የማይመጥን በጥላቻ የታወሩ እና ኃላፊነት የጎደለው መሆኑንም ጭምር በግልጽ ያሳየ ነው ።

ነቢይ ኢዩ ጩፋ የክራይስት አርሚ ኢንተርናሽናል ቸርች ፕሬዝዳንት እና የኢትዮጵያ ፔንቲኮስታል አብያተክርስቲያናት ም/ፕሬዝዳንት የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች ካውንስል ቦርድ አባል፡፡

ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን እዩ ጩፋ ላይ መግለጫ ሰጠች። የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን ከዛሬ ጀምሮ በደቡብ አፍሪካ በኢስት ላንድ ቃለ ሕይወት ቤ ክርስቲያን ቀጠሮ የተያዘለትን ኢዩ ...
08/11/2025

ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን እዩ ጩፋ ላይ መግለጫ ሰጠች።

የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን ከዛሬ ጀምሮ በደቡብ አፍሪካ በኢስት ላንድ ቃለ ሕይወት ቤ ክርስቲያን ቀጠሮ የተያዘለትን ኢዩ ጩፋ ይገኝበታል የተባለውን ኮንፈረንስ ከዕውቅና ውጭ የተደረገና በአንዳንድ የቤተክርስቲያኒቷን አቋም በማያውቁ መሪዎች የተደረገ ስትል ውድቅ አድርጋለች።

ቤተክርስቲያን በመግለጫዋ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን የማታውቀውና የግለሰቡን አስተምህሮም ሆነ የዘይትና ሌሎች ቁሳቁሶች ሽያጭ ልምምድን የማትቀበለው መሆነ እየታወቀ፣ በቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን ስም እንደዚህ አይነት ማስታወቂያ መሠራቱን አጥብቀን የምናወግዘው ተግባር ነው ብለዋል።

በመግለጫው አክለው አጥቢያዎች አገልጋዮችን ሲጋብዙ አገልጋዮቹ ጤናማ መጽሐፍ ቅዱሳዊ አስተምህሮ እንዳላቸው፣ ልምምዳቸው መጽሐፍ ቅዱሳዊ እንደሆነ እና ከኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን የእምነት አቋምና ሥርዓት ጋር የማይጋጭ መሆነን በራሳቸው መንገድና ከበላይ ካሉ መዋቅሮች ከሚመለከታቸው አካላት ማረጋገጥ ይገባቸዋል ብለዋል።

ይሁን እንጂ አንዳንድ መሪዎች አልፎ አልፎ ይህንን አሠራር ባለማወቅም ሆነ በተለያየ ምክንያት ሳይከተሉ ያለ ቤተ ክርስቲያኒቱ ዕውቅና አገልጋዮችን ሲጋብዙ ይስተዋላል ያለው መገለጫው ከጥቂት ቀናት በፊት በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ራሱን "ነቢይ" ብሎ የሚጠራው ኢዩ …ጩፋ የሚባል ግለሰብ በደቡብ አፍሪካ ኢስት ለንደን በተባለ ከተማ በምትገኝ የቃለ ሕይወት አጥቢያ ቤተ ክርስቲያን ላይ እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር ከኖቬምበር 7- እስከ 9 ቀን 2025 ዓ.ም. ድረስ አድራሻውን ገልጾ መንፈሳዊ ጉባኤ እንደሚያደርግ ማስታወቂያ ሲናገርና ሰዎችን ሲጋብዝ ተመልክተናል፡፡

ይህንን ጥሪ የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን የማታውቀውና የግለሰቡን አስተምህሮም ሆነ የዘይትና ሌሎች ቁሳቁሶች ሽያጭ ልምምድን የማትቀበለው መሆነ እየታወቀ፣ በቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን ስም እንደዚህ አይነት ማስታወቂያ መሠራቱን አጥብቀን የምናወግዘው ተግባር ነው፡ ስለዚህም ኢስት ለንደን ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያንም ሆነ በሌሎች የቃለ ሕይወት አጥቢያዎች ይህ ግለሰብ የሚሠጠውን አገልግሎት የማንቀበለው መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ብለዋል።

በዚህ አጋጣሚ፣ ብዙ የሐሰት ትምህርቶችና ልምምዶች ዘብት በዚህ ዘመን ሁሉም የቃለ ሕይወት አጥቢያ ቤተ ክርስቲያናት የሚጠሯቸውን አገልጋዮች አስተምህሮ! ሕይወትና ልምምድ በጥንቃቄ በመፈተሽ፤ ከሚመለከታቸው ጋር ደጋግሞ በመመካከር የአባለ ቻችንን መንፈሳዊ ጤንነት እንዲጠበቁ በድጋሚ ለማሳሰብ እንወዳለን፡፡

ክኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ

ትራምፕ በደቡብ አፍሪካ በሚካሄደው በG20 ጉባኤ ላይ የአሜሪካ ባለስልጣናት እንደማይገኙ ገለፁ።ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እንደገለፁት ፤በደቡብ አፍሪካ በG20 ስብሰባ የአሜሪካ ባለስልጣናት ...
08/11/2025

ትራምፕ በደቡብ አፍሪካ በሚካሄደው በG20 ጉባኤ ላይ የአሜሪካ ባለስልጣናት እንደማይገኙ ገለፁ።ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እንደገለፁት ፤በደቡብ አፍሪካ በG20 ስብሰባ የአሜሪካ ባለስልጣናት የማይሳተፉት ፤ ደቡብ አፍሪቃ ውስጥ ስርዓታዊ በሆነ መንገድ ነጭ የሀገሪቱ ዜጎች “ተገደለዋል እና ተጨፍጭፈዋል” በሚል ቀደም ሲል ያቀረቡትን ክስ ለማጠናከር ነው።ትራምፕ ባለፈው መስከረም ወር በእርሳቸው ምትክ ምክትል ፕሬዝዳንት ጄዲ ቫንስ ወደ ስብሰባው እንደሚጓዙ አስታውቀው ነበር።ነገር ግን አሁን የዩኤስ ተወካዮች ሙሉ በሙሉ አይሳተፉም ብለዋል ።"G20 በደቡብ አፍሪካ መካሄዱ በጣም አሳፋሪ ነው" ሲሉ ትራምፕ ትሩዝ ሶሻል በሚባለው የማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ላይ ገልፀዋል። እነዚህ የሰብአዊ መብት ረገጣዎች እስካሉ ድረስ የትኛውም የአሜሪካ መንግስት ባለስልጣን አይገኝም። ሲሉም አክለዋል።ትራምፕ እንዳሉት የደቡብ አፍሪካ የመጀመሪያዎቹ አውሮፓውያን ሰፋሪ የሆኑት አፍሪካንስ የሚባሉት ነጭ ደቡብ አፍሪቃውያን "እየተገደሉ እና እየታረዱ ነው። መሬታቸውና እርሻቸው በህገ ወጥ መንገድ እየተነጠቀ ነው።"ትራምፕ ፤ዩናይትድ ስቴትስ የ2026 G20 ስብሰባን ለማስተናገድ በጉጉት እየጠበቀች መሆንንም ጨምረው ተናግረዋል።
የደቡብ አፍሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የትራምፕን አስተያየት "አሳዛኝ" በማለት በጎርጎሪያኑ ከህዳር 22 እስከ 23 የሚካሄደውን ጉባኤ በተሳካ መንገድ ለማስተናገድ በጉጉት እየጠበቅን መሆኑን ገልጿል።
የደቡብ አፍሪቃ መንግስት አፍሪካነርስን ብቸኛ ነጭ ቡድን ብሎ መፈረጅ ታሪካዊ ነው።በተጨማሪም ይህ ማህበረሰብ ለስደት ይዳረጋል የሚለው አባባል እውነተኛ እና የተረጋገጠ አይደለም"ብሏል በመግለጫው።ፕሪቶሪያ ለምታስተናግደው የG20 ስብሰባ “አንድነት፣ እኩልነት፣ ዘላቂነት” የሚል መሪ ቃልን መርጣለች። ያም ሆኖ ዋሽንግተንን ጨምሮ አንዳንድ ተቃውሞ ገጥሟታል።
የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እንዳለው "የደቡብ አፍሪካ ትኩረት በአዎንታዊ ዓለም አቀፍ አስተዋፅዖዎች ላይ ይቆያል" ብሏል።ሲል የዘገበው የፈረንሳይ ዜና አገልግሎት አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ ነው።

08/11/2025

የሻቢያ ጦር አፋር ገባ!/“ጦሩ አስመራን ይቆጣጠራል”

Gospel Singer Tarekegn Abera 😇😇
08/11/2025

Gospel Singer Tarekegn Abera 😇😇

07/11/2025

ዛሬ የዳርባን ውሎ

Address

Durban
4001

Telephone

+27638107662

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Key Media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Key Media:

Share