Nafarra Media

Nafarra Media A media outlet to unpack the life of Ethiopians who are living in South Africa. Interviews, documentaries and live programs will be posted to the viewers.
(1)

በትላንቱ አይማረሩይልቅ እየሰሩ ይማሩህይወት ያለ ትምህርትወጥም ያለ ዘይትነውና ጣዕም አልባይፍጠኑ ፀሓይ ሳትገባበዚህ ስራ ከሁሉ ቀዳሚአለሎት ይዲድያ አካዳሚ!
24/10/2025

በትላንቱ አይማረሩ
ይልቅ እየሰሩ ይማሩ
ህይወት ያለ ትምህርት
ወጥም ያለ ዘይት
ነውና ጣዕም አልባ
ይፍጠኑ ፀሓይ ሳትገባ
በዚህ ስራ ከሁሉ ቀዳሚ
አለሎት ይዲድያ አካዳሚ!

Listen and make your own on Suno.

🎓 Congratulations, Dr. Adane Ashemo 🎉He is the driving force behind the successful foundation of Yididya Academy. From t...
22/10/2025

🎓 Congratulations, Dr. Adane Ashemo 🎉

He is the driving force behind the successful foundation of Yididya Academy. From the very beginning, he has guided and advised me through every single step.

Today, we celebrate his remarkable achievement — the successful completion of his PhD! 👏

Your dedication and wisdom continue to inspire us all. We are proud of you, Doctor! 🌟

21/10/2025

Vosloorus, Johannesburg

Grade 8 ካርድ እና Grade 9 መፅሐፍ ለመስጠት እስከ ሱቅ ሄደናል!

20/10/2025

ተማሪዎቻችን የ8ኛ ክፍል ካርድ እና የ9ኛ ክፍል መፅሐፍ ተቀብለው ለአዲስ ምዕራፍ ጉዞ ተዘጋጅተዋል!

እርሶም ደቡብ አፍሪካ እና የተባበሩት አረብ አገራት ላይ እየሰሩ ይማሩ!
068 005 8351 (South Africa)
+971 50 925 0395 (ዱባይ እና አካባቢው)

ደቡብ አፍሪካ የተወለዱ ልጆቾ አስጠኚ ይፈልጋሉ? እኛ አለንሏት! ከትምህርት ቤት ሲመለሱ ከ05:00PM-07:00PM በYididya Academy መምህራን በZoom እናስጠናለን!ከታች ባለው የW...
18/10/2025

ደቡብ አፍሪካ የተወለዱ ልጆቾ አስጠኚ ይፈልጋሉ? እኛ አለንሏት! ከትምህርት ቤት ሲመለሱ ከ05:00PM-07:00PM በYididya Academy መምህራን በZoom እናስጠናለን!
ከታች ባለው የWhatsApp group መረጃ ያግኙ!
👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿
https://chat.whatsapp.com/CKRD5VuqIj1EjKn8dalbsO?mode=wwc

ታላቁ ሩጫ በደቡብ አፍሪካ!
15/10/2025

ታላቁ ሩጫ በደቡብ አፍሪካ!

To all runners living abroad! 🎉

Are you ready to run Africa's biggest race right in your own city?

Registration for the 2025 Sofi Malt Great Ethiopian Run International 10km Virtual Run is still ongoing!

👇 To register, please contact your City Representative or check the full contact details in the comment section below. ✨

Congratulations!
15/10/2025

Congratulations!

"ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ሞትም ጥቅም ነውና"  ፊል 1፣21 ዶ/ር መላኩ አላዛር በገጠማቸው ድንገተኛ ህመም ምክንያት በትላንትናው ዕለት 12 October 2025 ወደሚወዱት እና ወዳገለገሉት ...
13/10/2025

"ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ ሞትም ጥቅም ነውና"
ፊል 1፣21
ዶ/ር መላኩ አላዛር በገጠማቸው ድንገተኛ ህመም ምክንያት በትላንትናው ዕለት 12 October 2025 ወደሚወዱት እና ወዳገለገሉት ጌታ ሄደዋል።

ለቤተሰቦቸው እና ለወዳጅ ዘመዶቻቸው መፅናናትን እየተመኘን
የሽኝት ስነ-ስርዓት ዛሬ ማታ OCTOBER 13/2025 ከ12:00 ሰዓት ጀምሮ ስለሚካሄድ በቦታው እንድትገኙ እናስታውቃለን::

Address: CORNERSTONE CHURCH BEDFORDVIEW, BENARD ROAD EAST, MORNING HILL Johannesburg 2007

11/10/2025

For online registration
👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿

Address

157 Victoria Embankment
Durban
4001

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Nafarra Media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Nafarra Media:

Share