SELAM TV ሰላም ቲቪ

  • Home
  • SELAM TV ሰላም ቲቪ

SELAM TV ሰላም ቲቪ ሰላም ባለበት እውነት አለ

17/10/2025
17/10/2025

የአልሂዳያ ዩኒቨርሲቲ የገቢ ማሰባሰቢያ ኘሮጋራም 17/2025 ከጁሙዓ በኋላ በፖሎቅዋኔ ከተማ በቢላል መስጅድ ዝግጅት

Al-Hidaya Islamic University

16/10/2025

ደ/አፍሪካ መሲና እና አካባቢው የምትገኙ ወንድም እህቶች በሙሉ ‼

ዛሬ October 16 ከመግሪብ ሰላት በኋላ የአልሂዳያ ኢስላማዊ ዩኒቨርሲቲ ዳዕዋና ገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም በመሲና ቢላል ኢስላሚክ ሴንተር መድረሳ ተሰናድቶ ስለሚጠብቃችሁ መሲና፣ ቴፍሎፍ፣ ፖሎቅዋኔ፣ ማቶክስ፣ ጂሪያኒ እና ሉዊስ ሪቻርድ የምትገኙ እህት ወንድሞች በዚህ ታላቅ ፕሮግራም ተገኝታችሁ አሻራችሁን እንድታኖሩ ተጋብዛችኋል

16/10/2025

አል ሒዳያ ዩኒቨርሲቲ የገቢ ማሰባሰቢያ ኘሮግሞች መሲና ዝግጅት

24/07/2025

ነጃሺ ኢስላሚክ ትረስት ደቡብ አፍሪካ ማህበረሰቡ በማስተባበር ለፓላስታይን ወንድሞቹ ያደረገዉ ድጋፍ ቦታው ደርሶ ለተጎጅዎች ተከፋፈለ ፡፡

የነጃሺ ኢስላሚክ ትረስት የረመዳን መቀበያ ዝግጅቶች ታላቅ የመዝጊያ ፕሮግራም!ነጃሺ ኢስላሚክ ትረስት በጁሀንስበርግና አካባቢው ለሚገኙ ሙስሊሞች ታላቁን የረመዷን ወር ምክንያት በማድረግ የተለ...
20/02/2025

የነጃሺ ኢስላሚክ ትረስት የረመዳን መቀበያ ዝግጅቶች ታላቅ የመዝጊያ ፕሮግራም!

ነጃሺ ኢስላሚክ ትረስት በጁሀንስበርግና አካባቢው ለሚገኙ ሙስሊሞች ታላቁን የረመዷን ወር ምክንያት በማድረግ የተለያዩ ዝግጅቶችን በማቅረብ ላይ እንደሆነ ይታወቃል ።

እነዚህን ብርቅዬ መድረኮች ለማጠናቀቅ ታላቅ የመዝጊያ ፕሮግራም በአማርኛና ኦሮምኛ ቋንቋዎች የፊታችን እሁድ የሚያካሂድ በመሆኑ ሁላችሁም እንድትሳተፉ ተጋብዛችኋል።

በነጃሺ ኢስላሚክ ትረስት በተዘጋጀው በዚህ ታላቅ የመዝጊያ ፕሮግራም
ከሀገር ቤት የተጋበዙት ታላቁ ዓሊም ሙፍቲ ሸህ አሊ ቡታ የዳዕዋና ፈተዋ ዝግጅታቸውን ያቀርባሉ፤
በተጨማሪም
ኡስታዝ ኢብሳ ሐሰንና ኡስታዝ ሳዲቅ መሐመድ /አቡሃይደር/ ልዮ የዳዕዋና ማጠቃላያ መልእክቶቻቸውን ተደራሽ ያደርጋሉ!!

ይህ ታላቅ የመዝጊያ ፕሮግራም የፊታችን እሁድ
በፎድስበርግ- ኢሜጅ ላይፍስታይል ዌዲንግ ኮንፈረንስ አዳራሽ በድምቀት ይካሄዳል እና እንዳያመልጥዎ!

በዚህ አጋጣሚ ነጃሺ ኢስላሚክ ትረስት ከወዲሁ ለመላው ሙስሊም ማህበረሰብ እንኳን ለታላቁ የረመዷን ወር አደረሳችሁ አደረሰን እያለ በዚህ ድንቅ የመዝጊያ ፕሮግራም ላይ እንድትሳተፉ ሲጋብዛችሁ በታላቅ ደስታ ነው!!!

ነጃሺ ኢስላሚክ ትረስት!!

Address


Telephone

+27645355686

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when SELAM TV ሰላም ቲቪ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to SELAM TV ሰላም ቲቪ:

  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share