Yididya Distance Education Academy

Yididya Distance Education Academy ከ7-12 በርቀት ትምህርት ደቡብ አፍሪካ እና የተባበሩት አረብ ኤምሬት አገራት ሆነው መማር የሚችሉበት ተቋም!

12/09/2026

✍️"የትውልዱ መፃዒ ዕድል"✍️

゚viralシ

ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ እንደተናገሩት የብሪክስ (BRICS) አባል ሀገራት የሀገር ውስጥ ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪዎችን መገንባት እንዳለባቸው እና የጥሬ ዕቃዎች አቅራቢና በሌሎች ቦታዎች የሚ...
11/09/2026

ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ እንደተናገሩት የብሪክስ (BRICS) አባል ሀገራት የሀገር ውስጥ ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪዎችን መገንባት እንዳለባቸው እና የጥሬ ዕቃዎች አቅራቢና በሌሎች ቦታዎች የሚመረቱ ዕቃዎች ተጠቃሚ ከመሆን መውጣት አለባቸው።

እንኳን ለ2019 አዲስ ዓመት በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ!አዲሱ ዓመት፦የዕውቀት፣ የዕድገት እና የሥራ ስኬት የሚበዛበት፣"እየሠሩ መማር" ይበልጥ ፍሬ አፍርቶ ለትልቅ ውጤት የሚያበቃችሁ፣የሰ...
11/09/2026

እንኳን ለ2019 አዲስ ዓመት በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ!
አዲሱ ዓመት፦
የዕውቀት፣ የዕድገት እና የሥራ ስኬት የሚበዛበት፣
"እየሠሩ መማር" ይበልጥ ፍሬ አፍርቶ ለትልቅ ውጤት የሚያበቃችሁ፣
የሰላም፣ የጤና እና የደስታ ዓመት እንዲሆንላችሁ እንመኛለን!
መልካም የ2019 አዲስ ዓመት!
Yididya Distance Education Academy

10/09/2026

የMarch and March ተቃዋሚዎች ማስታወሻቸውን ለማስረከብ በ Durban ወደሚገኘው Umbilo Police Station አቅጣጫ እያመሩ ነው። ድርጅቱ በ Durban በ Che Guevara Road ላይ ከሚገኘው Home Affairs መሥሪያ ቤት ውጭ ድንኳን ጥለው በሚገኙት ስደተኞች ላይ የተቃውሞ ሰልፉን አድርጓል።

10/09/2026

March and March መሪ የሆኑት Jacinta Ngobese-Zuma የተቃውሞ ሰልፉን ለመምራት በ Durban በሚገኘው King Dinizulu Park ደርሰዋል፤ የህዝቡ ቁጥር እየጨመረ ሲሆን ተሳታፊዎችም የትግል ዘፈኖችን እየዘመሩ ይገኛሉ። ゚viralシ

10/09/2026
09/09/2026

follow Yididya Distance Education Academy

09/09/2026

የፍትህ እና ህገ-መንግስታዊ ልማት ሚኒስትር Mmamoloko Kubayi ከስደት እና ፍልሰት ጋር የተያያዘው ሚኒስቴራት-አቀፍ ኮሚቴ በየወሩ እንደሚሰበሰብ እና ስደትን ለማስተዳደር በሚያደርገው ሂደት እና በሚያሳልፋቸው ውሳኔዎች ላይ ለደቡብ አፍሪካውያን መግለጫ እንደሚሰጥ ተናግረዋል።
የኮሚቴው ሥራ በፕሬዝዳንቱ የDirectives (አምስት ነጥብ) ዕቅድ እና በተደገፉት የሥራ ዘርፎች የሚመራ ነው።

08/09/2026

Professor Beyene Petros Foundation

ዜጋ-ተኮር የውጭ ጉዳይ ፖሊስ እንደቀረፀ የሚናገረው የኢትዮጵያ መንግሥት ደቡብ አፍሪካ ውስጥ ያለውን  የኢትዮጵያዊያንን ሁኔታ ለደቡብ አፍሪካ መንግሥት ተወካይ እና የBRICS መድረክ ማንሳት...
08/09/2026

ዜጋ-ተኮር የውጭ ጉዳይ ፖሊስ እንደቀረፀ የሚናገረው የኢትዮጵያ መንግሥት ደቡብ አፍሪካ ውስጥ ያለውን የኢትዮጵያዊያንን ሁኔታ ለደቡብ አፍሪካ መንግሥት ተወካይ እና የBRICS መድረክ ማንሳት አለማንሳታቸውን እስከአሁን የሰማነው ነገር የለም። ናይጄሪያ፣ ጋና እና ሌሎችም የአፍሪካ መንግሥታት የደቡብ አፍሪካ መንግሥትን በተደጋጋሚ ሲተቹ እና ለዜጎቻቸቸው መብት እና ጥቅም ሲከራከሩ ቢታይም የአፍሪካ ህብረት መቀመጫ የሆነችው እና ብዙ ዜጎቿ በብዙ እንግልት የሚያልፉባት ኢትዮጵያ ግን ምንም ዓይነት ጥያቄ ስታነሳ የተሰማ መረጃ የለም።

Address

82 Beaumont Street, Booysens
Johannesburg
4001

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Yididya Distance Education Academy posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Yididya Distance Education Academy:

Shortcuts

Share