
23/02/2024
ትንሹ :አጎቴ :አትሁን: ሰገጤ
ፋራ ነህ ልባል ጣራጣራ ውስጤ
አራዳነህ ብዬ በውዳስኩት አፌ
ጀሌ: ነህ: አልልም : ብትሆንም ሰገጤ::
ገርሞኛል ነገረ ለማራዳት የለዉ ችሎታ
ኤልዉን የስቃነል አራማመድህ ስትሄድ በዝምታ
በሳዉ የምዉዳድ ሻጋ ጣባይ አሌክ
ግን አንድ አፍቃር አጥታ በጣምተንካራታትክ
👆👆👆👆🤣🤣🤣🤣🤣