Ethiopian DJ የኢትዮጵያ ሙዚቃ

Ethiopian DJ የኢትዮጵያ ሙዚቃ One love

11/12/2025

አሳዛኝ መረጃ :-ምስራቅ ወለጋ በኦሮሚያ ልዩ ኃይሎ,ች ንፁሐን እየተጨፈጨ,ፉ ነው።

በምስራቅ ወለጋ ዞን ጊዳ አያና ወረዳ አንዶዴ ዲቾ ቀበሌ ልዩ ቦታው አሊ በመባል ከሚጠራው አካባቢ እጅግ ሰቅጣ,ጭ የሆነ ጭፍጨ,ፋ (ግ,ድያ ) በመንግ,ስታዊ መዋቅር እየተፈጸመ ነው።

ብዛት ያላቸው ከ20 ታታ ተሽከርካሪ በላይ የኦሮሚያ ልዩ ኃይ,ል ተራግፎ ንጹሀንን ኢላ,ማ ያደረገ ዘግና,ኝ የሆነ ጭፍ,ጨፋ በመካሄ.ድ ላይ ነው።

በቅድሚያ የመከላ,ከያው ሰራ,ዊት ሕዝቡን እኛ እንጠብቃችኋለን በማለት ሕዝቡን ትጥ,ቅ ያስፈቱት ሲሆን ያ ከሆነ በኋላ ከኅዳር 30 ቀን 2018 ዓ ም ጀምሮ በስለ,ት ጭምር ን,ጹሐንን በአሰቃ,ቂ ሁኔታ ያለከልካይ ሕዝቡን እየጨፈ,ጨፉት ነው።

አስክሬና,ቸው አልተነሳም የአካባቢው ነዋሪዎች በየጫካው የተሰ,ደዱ ሲሆን የሟቾ,ችን ቁጥር ማወቅ አይቻልም።

በአካባቢው ሸኔ ወይም የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊ,ት ወይም ፋ,ኖ የማይንቀሳቀሱበት ቦታ ነው። ስለሆነም ዋናው ዓላማ ዒላማ በንጹሐኖ,ች ላይ ነው።

#ኢትዮጵያ2018 #ሐበሻ #ኢትዮጵያ

ለሞቱት ነፍስ ይማር ያሉትንም እግዚአብሔር ይጠብቅልን

መረጃ እናት ፓርቲ

28/11/2025

አርሲ አሳዛ,ኝ መረጃ 11 ኦርቶዶክሳዊያን ተገ,ደሉ

ኅዳር 18 ቀን 2018 በምስራቅ አርሲ እንቆሎ ዋቤ ወረዳ በሐጭቱ ቀስቅሳ ቀበሌ ነዋሪዎች የነበሩ አስራ አንድ ኦርቶዶክሳዊያን ተገ,ድለዋል

#ኢትዮጵያ2018 #ኢትዮጵያ #ሐበሻ

ነፍስ ይማር

25/11/2025
06/11/2025

አሳዛኝ መረጃ አርሲ
በአርሲ ዞን ጀጅ ወረዳ በሰጉሬ በወሸባ ...አንጎዳቼ አካባቢ በሚገኙ አካባቢዎች የሚኖሩ ኦርቶዶክሳዊያንን ከጥቅምት 22 እስከ ጥቅምት 24 ቀን 2018 ዓ ም ድረስ 16 ኦርቶዶክሳዊያን ታፍ,ነው ተወስደው የነበረ ሲሆን ዘጠኝ ኦርቶዶክሳዊያን ተገድ,ለዋል። ሌሎቹ ሰዎች ደግሞ በገዳ,ዮቹ እጅ ታፍ,ነው ያሚገኙ ሲሆን በአርሲ በየቀኑ ኦርቶዶክሳዊያን እየተ,ገደሉ ነው። ይህ ዜና ታፍኖ ሳይነገር የቀረ ያልተዘገበ ነው።በጣም ብዙ ድምፆች ታፍነዋ,ል።

መረጃ ፀጋዬ ክፍሉ

https://youtu.be/_C0ZRnzGpCA?si=tEPWIvMWQprnWXDy
16/07/2025

https://youtu.be/_C0ZRnzGpCA?si=tEPWIvMWQprnWXDy

ወደ 🌍ዓለምTube በሰላም መጣችሁ !welcome to 🌎alemtube. Please subscribe our channel ?ለቻናሉ አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ?https:/...

Address

Abu Dhabi
00000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian DJ የኢትዮጵያ ሙዚቃ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category