23/09/2025
#ይህን ያውቃሉ
#የእራሷ ስርአት ያላት
#ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ብቻ ናት‼
#ሽልማቴ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆኔ
1.ዶግማ
2.ቀኖና
3.ሥርዓት
4.ትውፊት
5.አስተምህሮ
6. ኢየሱስ
7. ነገረ ክርስቶስ
8.ታሪክ
9. ዜማ
10.ንዋያተ ቅድሳት
11. ቋንቋ
12.ፊደል
13. ነጠላ
14. ጧፍ
15. እጣን
16. ጥምቀት
17. ቁርባን
18.ጌታ
19. ጳጳሳት
20. ቀሳውስት
21. ዲያቆናት
22. የቀን መቁጠሪያ
23.ሐዋርያዊ ቅብብሎሽ
24.መዝሙር
25. ሥግደት
26. ቅዳሴ
27. ሰዓታት
28. ንግስ
29.ገደላት
30. ተዓምራት
31. ፀበል
32. ነገረ ማርያም
33.ነገረ መላዕክት
34. መፅሃፍ ቅዱስ
35. የአባቶች አስተምህሮ
36.ሱባኤ
37. ወረብ
38. አፅዋማት
39.ችቦ
40. ደመራ
41. ከተራ
41. ጅራፍ
42. እምነት
43.ምፅዋት
44. ሻማ
45. ከበሮ
46. ዘቢብ
47. የፀሎት መፃህፍት
48. ማህተብ
48. ባንዲራ
49. መቋሚያ
50. ፀናፀል
51.አምልኮ
52. አለባበስ
78. ማርያም
79. ኃይማኖት አበው
80. ፀሎተ ሃይማኖት
81. ታቦት
82. ዣንጥላ
83. ስዕለት
84. ባህታውያን
_
85. መነኮሳት
86. ቅዱሳን አንስት
☞
87.ፅዋ ማህበር
88. ሰሞናውያን
☞ ግእዝ
89.አርድዕት
90. አበ ምኔት
91.እመ ምኔት
92. መናንያን
#ያላት የማንንም የማትፈልግ ስንዱ
እመቤት ናት ተዋህዶ ሀገር ነች የሚባለው በምክንያት ነው
ወስብሀት ለእግዚአብሔር ወ መስቀሉ ክቡር
እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ ! ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር