
04/08/2025
የ68 ኢትዮጵያውያን ሕይወት አለፈ
ሐምሌ 26 ቀን 2017 ዓ ም በየመን የባህር ዳርቻ ላይ በርካታ ኢትዮጵያውያንን ጭና የነበረችው ጀልባ በከባድ ማዕበል በመመታቷ ምክንያት 68 የሚሆኑት ኢትዮጵያውያን መሞታቸውና ቀሪዎቹ በቁጥር 74 ይሆናሉ የተባሉት ወገኖቻችን ደግሞ የደረሱበት እንዳልታወቀ ተነግሯል ።
የሞቱት ወገኖቻችንን ነፍስ ይማር !