Wolaita Holistic media

Wolaita Holistic media am wolaita Please What help you?❤💛🖤🙏

ኢትዮጵያ ዉስጥ ቁርጥ ሥጋን ከነ ሙሉ ይዘት በተሻለ ጥራት የሚያቀርብበት ከተማ ዬት ናት ?
13/10/2025

ኢትዮጵያ ዉስጥ ቁርጥ ሥጋን ከነ ሙሉ ይዘት በተሻለ ጥራት የሚያቀርብበት ከተማ ዬት ናት ?

22/09/2025

የወላይታ ሶዶ ከተማ ከንቲባ ወ/ሮ እታገኝ ኃ/ማሪያም
የጎፋ ብሔረሰብ የገዜ መሰቀላ እና ኦይዳ ዮኦ መሰቀላ በዓልን ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መልክት አስተላልፈዋል ።

የጎፋ እና የኦይዳ የአዲስ ዓመት ማብሰሪያ እንኳን አደረሳችሁ ያሉት ከንቲባዋ ጎፋና ኦይዳ ብሔረሰብ አዲስ አመት የዘመን መለወጫ የጋዜ ማስቀላ በድምቀት የሚከበር የዘመን መለዋወጫ በዓል መሆኑን ገልጸዋል ።

በየዓመቱ የጋዜ ማስቀላና የኦይዳ ዮ መስቀላ በዓል በብሔሩ ተወላጆች ከዘመን ወደ ዘመን መሸጋገርያቸዉን የሚያበስሩበት በዓል መሆኑን ተናግረዋል ፡፡

በዓሉ በህዝቡ ውስጥ ያሉ መልካም እሴቶች የሚንጸባረቁበት ከመሆኑም ባሻገር ለሀገሪቱ ሰላም እና አንድነት ሁለተናዊ ብልፅግና በጋራ የመልካም ምኞትና ፀሎት የሚካሄድበት በዓል ጭምር መሆኑን ገልጸዋል ።

በዓሉም ለመላው የጎፋ እና ለኦይዳ ህዝቦች የሰላም የደስታ የብልፅግና እንዲሆን መልካም ምኞታቸውን ከንቲባ ወ/ሮ እታገኝ ተመኝተዋል ።

መልካም በዓል
ወ/ሮ እታገኝ ኃ/ማሪያም

22/09/2025

የወላይታ ሶዶ ከተማ የመንግስት ዋና ተጠሪ ረዳት ፕሮፌሰር ዘገዬ ጳውሎስ የጎፋ ብሔረሰብ የገዜ መሰቀላ እና ኦይዳ ዮኦ መሰቀላ በዓልን ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መልክት አስተላልፈዋል።

የጎፋ እና የኦይዳ የአዲስ ዓመት የዘመን ማብሰሪያ እንኳን አደረሳችሁ ያሉት የመንግሥት ተጠሪው ጎፋና ኦይዳ ብሔረሰብ አዲስ አመት የዘመን መለወጫ የጋዜ ማስቀላ ብሔረሰቦቹ ዘንድ በድምቀት የሚከበር የዘመን መለዋወጫ በዓል መሆኑን ተናግረዋል።

በየዓመቱ የጋዜ ማስቀላና የኦይዳ ዮኦ መስቀላ በዓል በብሔሩ ተወላጆች ከዘመን ወደ ዘመን መሸጋገርያቸዉን የሚያበስሩበት በዓል መሆኑን የገለፁት ረዳት ፕሮፈሰሩ በዓሉ በህዝቡ ውስጥ ያሉ መልካም እሴቶች አብሮነት ወንድማማችነት የሚንጸባረቁበት ከመሆኑም ባሻገር ለሀገሪቱ ሰላም እና አንድነት ሁለተናዊ ብልፅግና በጋራ የመልካም ምኞትና ፀሎት የሚካሄድበት ልዮ በዓል ነው ሲሉ አስገንዝበዋል።

በዓሉም ለመላው የጎፋ እና ለኦይዳ ህዝቦች የሰላም የደስታ የብልፅግና እንዲሆን መልካም ምኞታቸውን ረዳት ፕሮፌሰሩ ገልፀዋል።

መልካም በዓል
ረዳት ፕሮፌሰር ዘገዬ ጳውሎስ
የወላይታ ሶዶ ከተማ ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት

Yoo yoo gifaataaእንኳን ለዎላይታ ዘመን መለወጫ በዓል ግፋታ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን።በዚህ አጋጣሚ ታሪክ ሰሪ የሆነው የዎላይታ ሕዝብ አካል በመሆኔና ከዚህ ሕዝብ በመወለዴ ትልቅ...
21/09/2025

Yoo yoo gifaataa
እንኳን ለዎላይታ ዘመን መለወጫ በዓል ግፋታ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን።

በዚህ አጋጣሚ ታሪክ ሰሪ የሆነው የዎላይታ ሕዝብ አካል በመሆኔና ከዚህ ሕዝብ በመወለዴ ትልቅ እድል መሆኑን ልደብቅ አልችልም።

እንኳን ዎላይታ ሆንኩኝ!!!

ታራክ ሰሪ ትውልድ🙏

21/09/2025
ዮ ዮ ጊፋታእንኳን ለወላይታ ብሔር የዘመን መለወጫ የጊፋታ በዓል አደረሳችሁ።ዮ ዮ ጊፋታ ጊፋታ ዮ  ዮክቡር መላከ ሰለም ቀሲስ ቦኪቻ ኢንጋ ፦ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የወ...
20/09/2025

ዮ ዮ ጊፋታ

እንኳን ለወላይታ ብሔር የዘመን መለወጫ የጊፋታ በዓል አደረሳችሁ።

ዮ ዮ ጊፋታ
ጊፋታ ዮ ዮ

ክቡር መላከ ሰለም ቀሲስ ቦኪቻ ኢንጋ ፦ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የወላይታ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራአስኪያጅ !!

20/09/2025
Yoo Yoo Gifaataa
20/09/2025

Yoo Yoo Gifaataa

15/09/2025

ሳትዋሹ የ12 ተኛ ክፍል ውጤታችሁ ስንት ነበር እስቲ በኮሜንት ጻፉ
☝️wtvmst

15/09/2025
ዮ ዮ ጊፋታ!!Yoo Yoo Gifaata!!እንኳን ለወላይታ ብሔር የዘመን መለወጫ ጊፋታ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን!!ትዙ ዲዛይን እና ዲኮር ወላይታ ሶዶ!!     ቀዳሚ በመሆን ...
15/09/2025

ዮ ዮ ጊፋታ!!
Yoo Yoo Gifaata!!

እንኳን ለወላይታ ብሔር የዘመን መለወጫ ጊፋታ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን!!

ትዙ ዲዛይን እና ዲኮር ወላይታ ሶዶ!!

ቀዳሚ በመሆን የባህል አልባሳት እየተጠበበች ሸምና ሰፍታ አልብሳለች ከትላልቅ እስከ ከፍተኛ የግልም መንግስታዊ መድረኮችን ውበት እና ሞገስ አልብሳ አስጊጣለች።

የወላይታን ባህላዊ አልባሳት በዘመናዊም በአዳዲስ ዲዛይን ለጥንዶች፤ለሴቶች፤ ለወንዶች፤ለአዋቂ እና ለህፃናት በጥራት፣ በታማኝነት እና በፍጥነት ማድረስ ተግባሯ ነው።

ትዙ ዲዛይንና ድኮር ወላይታ ሶዶ ለበዓል፤ ለሰርግ፤ ለመልስ፤ ለምርቃት፤ለሽምግልና መንግስታዊ ለሆኑ ትላልቅ መድረኮች ድርጅቱ አስፈላጊውን ካፒታል ሁሉ በመጠቀም በየደረጃው መድረኮች ያስውባል ያስጌጣል።

በመስከረም 11/2018ዓ.ም ለሚከበረው ወላይታ ብሔር ዘመን መለወጫ ጊፋታ በዓል ታላቅ የዋጋ ቅናሽ አድርገናል ይምጡ ይጎብኙ🤝

አድራሻ:-
ቁ1_ወላይታ ሶዶ ጤና ጣቢያ አጠገብ
ቁ2_ሊጋባ ት/ቤት ጀርባ እንገኛለን

ስልክ=0926086799/0935512485

የሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን ምክንያት በማድረግ በአዲስ አበባ "በህብረት ችለናል" በሚል መሪ ሀሳብ የተካሄደው የስፖርት ፌስቲቫልና የጎዳና ላይ ትርዒት በፎቶ፦
13/09/2025

የሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን ምክንያት በማድረግ በአዲስ አበባ "በህብረት ችለናል" በሚል መሪ ሀሳብ የተካሄደው የስፖርት ፌስቲቫልና የጎዳና ላይ ትርዒት በፎቶ፦

Address

Dairah

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Wolaita Holistic media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Wolaita Holistic media:

Share