Kaleab Abebe

Kaleab Abebe መማር ባለሙያ ያደርጋል መኖር ግን አዋቂ፡፡ 🙏🇪🇹
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹

ኢትዮጵያ ትቅደም  🇪🇹ሆዳም ይውደም 🫡
05/06/2025

ኢትዮጵያ ትቅደም 🇪🇹
ሆዳም ይውደም 🫡

አጭር አስተማሪ ታሪክ ሁለቱንም አይኖችዋ ማየት የተሳናቸው አንዲት ልጅነበረች። አይነ ስውር ከመሆንዋ የተነሳ ራስዋን በጣምትጠላ ነበር። ካንድ ሰው በስተቀር ሁሉንም ሰውጭምር ትጠላ ነበር። የ...
28/05/2025

አጭር አስተማሪ ታሪክ
ሁለቱንም አይኖችዋ ማየት የተሳናቸው አንዲት ልጅ
ነበረች። አይነ ስውር ከመሆንዋ የተነሳ ራስዋን በጣም
ትጠላ ነበር። ካንድ ሰው በስተቀር ሁሉንም ሰው
ጭምር ትጠላ ነበር። የወንድ ጉዋደኛዋ ሁሌም ከአጠገዋ
ስለማይለያት እሱን ብቻ ነበር እጅግ በጣም አብዝታ
የምትወደው። አይኖቼ ማየት ቢችሉ ሁሌ ከአጠገብዋ
ተለይቶ የማያውቀው ጉዋደኛዋ ለማግባት ተመኘች።
አንድ ቀን ጥሩ ዜና ሰማች። የሆነ ሰው ሁለቱንም አይኖቹ
ለግሶላት ሁሉንም ነገር ለማየት በቃች። ያንን ከሁሉም ነገር
በጣም አብልጣ የምትወደው፥ አይኖችዋ እስኪያዩ ድረስ
እሱን ለማየት ስትጓጓለት የነበረው ጉዋደኛዋ ስታየው አይነ ስውር
ነበር። ጉዋደኛዋ እንዲህም ብሎ ጠየቃት “ህልምሽን
ተሳክቶልሽ ለማይት በመብቃትሽ በጣም ተደስቻለሁ
ታገቢኛለሽ?” ። ያየችው ነገር ፍጹም ያልጠበቀችው ነበር።አይነስውር ይሆናል ብላ አልጠበቀችም ነበር!
ሃሳብዋ በመቀየርም እንደማታገባው ነገረችው
ልጁም በሰጠችው መልስ በጣም አዝኖ እያለቀሰ
“አይኖቼን
አደራ” ብሎ ተለያት። ሁለቱንም አይኖቹ ሳይነግራት
የለገሰላት
እሱ ነበር።

Address

Dubai

Telephone

+251918920077

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kaleab Abebe posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Kaleab Abebe:

Shortcuts

Share