Mesfin Views

Mesfin Views Live, engage and laugh with all Ethiopians

12/07/2026

ጠቅላይ ምኒስትር ማርቆስ ተገኝቶ፤ የአየር መንገድ አስጀምረናል የመኪና እንቅስቃሴውም መመለስ አለበት አለ።
እና መልሰዋ እኛ አይደለንምኮ ታንክና ድሮን ያለን እንዴ? 😭😂

11/07/2026

ሰው ከመቀሌ ተነስቶ ወደ አዲስ አበባ ሲጓዝ አላማጣ ላይ ቁርስ መብላት አይችልም እንዴ? ቁርስ ሊበሉ የቆሙትን ባሶችኮ ነው ህወሃት አገታቸው የተባለው 😄 ጉድ

09/07/2026

ከንቲባ አዳነች አቤቤ፤ በዚህ ክረምት አንድ አስፓልት ላይ ጎርፍ ካያችሁ ተጠያቂ ነን ብላ አልነበር እንዴ? ጠይቁ እንጂ? 😄

ምነው ዛሬ ስለ ህወሃትና ስለ ኤርትራ የሚወራው በጣም ረዘመ? 🤔. 10 ደቂቃ ከሚፈጅ ንግግር ብቻ አድርገው፤ ስለ ኮሪደር የሚያወሩት ሰውዬ አሁንኮ ስለ ህወሃት ሲያወሩ 1 ሰዓት ሊያልፈው ነው...
07/07/2026

ምነው ዛሬ ስለ ህወሃትና ስለ ኤርትራ የሚወራው በጣም ረዘመ? 🤔. 10 ደቂቃ ከሚፈጅ ንግግር ብቻ አድርገው፤ ስለ ኮሪደር የሚያወሩት ሰውዬ አሁንኮ ስለ ህወሃት ሲያወሩ 1 ሰዓት ሊያልፈው ነው? ይህ የመጨረሻው ንግግራቸው ነው እንዴ 🤔

07/07/2026

ዛሬ ከፓርላማ የትኛውን የእንስሳ ተረትና ምሳሌ ለመስማት ተዘጋጅታችኋል? እኔ የቀጭኔን

07/07/2026

በፓርላማ አንዱ ካድሬ ከመቀመጫችን ተነስተን ለአብይ እናጨብጭብ አለ። እሺ ይሁን! ታዲያ ካሜራ ማኑ ምን ቤት ነው ተነስቶ ያጨበጨበው? 😂. አይ ዲክታተር አብይ

05/07/2026

አዲስ አበባ ቁጭ ብላችሁ ትግራይ አፈሳ አለ ፍትህ የምትሉ! ገጠር ወሎ ሃይቅ ላይ ወደ ሚሊሻ ግቡ ካልሆነ ልጆቻችሁን እናፍሳለን ስለተባሉት ምነው ዝም አላችሁ? ሰብዓዊነቱ እዚህ አይሰራም? 🤔

04/07/2026

ህይወት 360 ዲግሪ የዞረበት ህዝብ፤ 360 ዲግሪ የሚሽከረከር ካፌ አርባምንጭ ላይ ብትገነባለት ምኑ ነው? የኑሮ ውድነቱና የካፌው ዲግሪዎች ደምረው፤ ሰውየውን 720 ዲግሪ አያዞሩትም?? ማቆሚያ የሌለው ጉድ

04/07/2026

እና ትግራይ ላይ አፈሳ አለ እያሉ ቀውጢ የሚያረጉት ሚዲያዎች በመከላከያ በአዳማ እንዲሁም የአማራ አድማ ብተና በውጫሌና ውርጌሳ ያደረጉትን አፈሳ አልሰሙም ነው የምትሉኝ? 🤔

03/07/2026

ሙከራ 123....
ከብዙ ስራዎች በኋላ! በካድሬዎች ተጠልፎ የነበረውን ፔጃችንን አስመልናል! በዚህ ገፅ ተገዳችሁ ስለተመለከታችሁት የብልፅግና ፅሁፎች ይቅርታ እንጠይቃለን ❗️

Address

Al Nahda
Dubai
18434

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mesfin Views posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share