Abubeker Ali Mohammed

Abubeker Ali Mohammed Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Abubeker Ali Mohammed, Media, Atürküden.
(1)

This page is far away from various political issues, we only post fun and funny videos.Please page Follow like share 🥷
telegram join👉https://t.me/abuk12i
Please Follow👉tiktok.com/

😁🤭😂
25/08/2025

😁🤭😂

😱😱
25/08/2025

😱😱

   ወሎ ላይ ታሪክ እየተሰራ ነው 😍እነሆ ዛሬ እሁድ ከሚሴ 80 የቁርአን ሀፊዞችን ተመርቀዋል ❤🙏
24/08/2025

ወሎ ላይ ታሪክ እየተሰራ ነው 😍
እነሆ ዛሬ እሁድ ከሚሴ 80 የቁርአን
ሀፊዞችን ተመርቀዋል ❤🙏

አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር ❤ዛሬ ባቲ በርካታ የቁርአን ሀፊዞችን አስመርቃለች🥰
23/08/2025

አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር ❤

ዛሬ ባቲ በርካታ የቁርአን ሀፊዞችን አስመርቃለች🥰

👉 🚨ጥንቃቄ አይለየን          ወሎና አካባቢው ላይ የዘንድሮውን የክረምት ዝናብ ተከትሎ ጎርፉ ጠንከር ብሏል ከታች በምስሉ የሚታየው ሚኒባስ መኪና…ገርባ ላይ በቆመበት የጎርፍ አደጋ ሰለ...
22/08/2025

👉 🚨ጥንቃቄ አይለየን

ወሎና አካባቢው ላይ የዘንድሮውን የክረምት ዝናብ ተከትሎ ጎርፉ ጠንከር ብሏል
ከታች በምስሉ የሚታየው ሚኒባስ መኪና…ገርባ ላይ በቆመበት የጎርፍ አደጋ ሰለባ ሆኖ የተረፈ ነው

የእለት ከእለት እንቅስቃሴዎቻችንን በጥንቃቄ የታጀቡ አድርገን ሰበቡን ማድረስ ግድ ብሏል
አሏህ ይጠብቀን

 🥰🥰🥰🥰🥰
20/08/2025

🥰🥰
🥰🥰🥰











ጉሊቷ ሀውልቷ ነው ‼️Abubeker Ali King ገና ራሴን ከማስታውስበት እድሜ ጀምሮ እናቴን የማውቃት መንገድ ላይ ነው። ቤት ውስጥ ከምንገናኝበት ጊዜ የበለጠ መንገድ ላይ የሚኖረን ሰዓት...
18/08/2025

ጉሊቷ ሀውልቷ ነው ‼️

Abubeker Ali King
ገና ራሴን ከማስታውስበት እድሜ ጀምሮ እናቴን የማውቃት መንገድ ላይ ነው። ቤት ውስጥ ከምንገናኝበት ጊዜ የበለጠ መንገድ ላይ የሚኖረን ሰዓት ይበልጣል። ትምህርት ቤት ቁርስ አብልታ ልካኝ አታውቅም ምክንያቱም እርሷ በዛ ሰዓት የምትሸጠውን ለማምጣት ለሊት ከአራዊት ጋር ተጋፍታ በወገቧ ተሸክማ ያን ሁሉ መንገድ መጓዝ ነበረባት። ከእንቅልፌ ስነቃ የተከደነ ቁርስና የፔርሙዝ ሻይ ተዘጋጅቶ ይጠብቀኛል በደንብ ነፍስ እስካውቅ ድረስ ልዩነቱ አይታየኝም ነበር።

ለእናቴ ብቸኛ ልጇም ቤተሰቧም እኔ ነኝ አንድም ቀን ጠይቂያት ከልክላኝ አታውቅም እኔ የገንዘቡ መገኛ ቦታ ግድ አይሰጠኝም ማግኘቴ እንጂ

ነፍስ ካወኩኝ በኋላ ግን የእናቴ በፀሐይ የተጠበሱ ጉንጮች በሸክም የጎበጠ ትከሻ የፍጋት ምክንያት የሻከሩ መዳፎቿ ከሻሽ ወጥተው ዐይቻቸው የማለውቀው ጸጉሯ በየመኀሉ በሀይል የምታወጣው የድካም ትንፋሽ በዝናብ በስብሳ ስትመጣ ያለው የፊቷ ገጽ ስትተኛ የምታኮራፋው ኩርፊያ ሁሉ በልቤ ላይ ተጻፉ በሕይወት ቂም ያዝኩ እናም ልበቀላት ወሰንኩ የማደርጋት እያንዳንዷ ነገር ነገ እያኩ ለማቅደው ኩነት መሠረት መስሪያ ነበር። የማትበገረዋ እናቴ ከጓደኞቼ በታች እንዳልሆንባት ጉሊቷ አጠገብ እንኳን እንድቀመጥ አትፈቅድልኝም ነበር።

ስላንቋሸሿት ሰዎች ፤ ፊታቸውን ስላጠቆሩባት ደንበኞቿ ፤ ልቧ ዝቅ እስከሚል ስለሚከራከሯት ፤ ስለድካሟ ተደብቃ ሞላ አልሞላ ብላ ስለምትቆጥራቸው አስር ብሮች ፤ የቤት ኪራይ በደረሰ ቁጥር ስለምታጣው እንቅልፍ ፤ ጀርባዋን ሲያማት ስለማትተኛባቸው ለሊቶች የማውቅ አይመስላትም እኔ ግን ልቤ ላይ አትሜያቸዋለሁ አንድ ሁለት ብዬ ልክሳት ዓመታቱ ገና እንኳን ቢሆን ደርሼ የተሸከመችኝን እናቴ ተሸክሜ ላኖራት እያንዳንዱን ጉዳቷን አውቃቸው ነበር።

ጊዜ በራስ ልክ የሚበጅ መስሎኝ ዓላማዬ የእናቴ በልጇ የምታገኘው ኩራትና የምሰጣት ድሎት ነበር ግን ምድር ለፋተኛን አክብራ አታውቅም ለደከሙ ጉልበቶች ማረፊያዋ መሬት ውስጥ ነበር ። ጉዳቷል በልቧ ያመቀችው እናቴ ሦስት ቀን እንኳን ህመሟን እንድጋራት አልፈቀደችልኝም ላቧን አብልታኝ ጉልበቷን ሰውታ እኔ ሰው ልሆን ጥቂት ሲቀረኝ ዓላማዬን መና አደረገችው ህልሜን ተበላሁ ።

ለእናቴ ግን ሐውልቷ የልጇን ሕይወት የገነባችበት ልጇን ለማሳደግ ፀሐይና ዝናብ የሰውን ንቀትና ስድብ የቻለችበት ጉሊቷ ነው ። ዛሬም በምናቤ እናቴን በጉብታው መደብ አጠገብ ጥላዋን ዘርግታ ኩርምት ብላ አያታለሁ። ሐውልቷ ጉሊቷ ነው።

የሐሳብ መስመሮች
ሜላት ክብረት ✍️

Abubeker Ali Mohammed

  tiktoker ❤😘👌
17/08/2025

tiktoker ❤😘👌

ወንድምና እህት ሳይተዋወቁ ለ7 አመታት ተጋብተው ሴት ልጅ ወልደው እየኖሩ እያለ እውነታውን ቢያውቁም በትዳር ለመቀጠል ወሰኑ።Adriana and Leandro በፍቅር በሚኖሩበት አጋጣሚ እናታቸ...
15/08/2025

ወንድምና እህት ሳይተዋወቁ ለ7 አመታት ተጋብተው ሴት ልጅ ወልደው እየኖሩ እያለ እውነታውን ቢያውቁም በትዳር ለመቀጠል ወሰኑ።

Adriana and Leandro በፍቅር በሚኖሩበት አጋጣሚ እናታቸው አድርያናን አንድ ቤተሰብን በሚያገናኝ ሬዲዪ ቀርባ አፋልጉኝ በማለቷ ተመሳሳይ እናት እንዳላቸው ያወቁት። ቤተዘመዱም እውነታውን አውቆ እንዲለያዩና እንደ እህትና ወንድም እንዲኖሩ ቢጠይቃቸውም አሻፈረኝ ብለው በባልና ሚስትነቱ ቀጥለዋል።

ቤተሰብ:-እናንተስ ምን ትላላችሁ? ውሳኔያቸው ልክ ነው ወይስ ተሳስተዋል። አስኪ እንደዚክ አይነት አጋጣሚ የገጠማችሁ ወይም የሰማችሁ አካፍሉን ሌሎች ተምረውበት እንዲጠነቀቁ ☹️

#ሼር አድርጉት

15/08/2025

ኑሮ ከበደኝ ☹️🥺

ህግ ከሁሉም በላይ ነው! የአዲስ አበባ ፖሊስ ባደረገው ከፍተኛ ክትትልና ምርመራ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ የተለያዩ ብሔር ብሔረሰቦችን እና የሃይማኖት ተከታዮችን በስድብ ሲያጥላላ የነበረውን ግለ...
14/08/2025

ህግ ከሁሉም በላይ ነው!

የአዲስ አበባ ፖሊስ ባደረገው ከፍተኛ ክትትልና ምርመራ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ የተለያዩ ብሔር ብሔረሰቦችን እና የሃይማኖት ተከታዮችን በስድብ ሲያጥላላ የነበረውን ግለሰብ በቁጥጥር ስር ማዋሉ ታውቋል። ይህ እርምጃ ማንም ሰው ከህግ በላይ እንዳልሆነ በግልጽ የሚያሳይ ሲሆን፣ ተደብቆም ሆነ በግልፅ መጥቶ በህዝቦች መካከል መጠላላት እና ጥላቻን ለመዝራት የሚደረግ ማንኛውም ሙከራ ተቀባይነት እንደሌለው ያሳያል።

በማህበራዊ ሚዲያ ላይ የሚደረጉ የጥላቻ ንግግሮች ማህበራዊ ትስስራችንን የሚያናጉ እና የዜጎችን ሰላማዊ አብሮነት የሚጎዱ አደገኛ ድርጊቶች ናቸው። የፌስቡክ፣ የቲክቶክ፣ የዩቲዩብ እና መሰል መድረኮች ለሁሉም ሰው ሃሳቡን የሚገልጽባቸው መድረኮች እንጂ ማንም እየተነሳ ህዝብን የሚያጥላላበት፣ በአጸያፊ ስድብ የሚሰድብበት እና የሀገርን ሰላም የሚያናጋበት መሆን አይገባውም። በመሆኑም ማንም ሰው በማህበራዊ ሚዲያ ላይ የሚለቃቸው ጽሁፎች፣ ምስሎች ወይም ቪዲዮዎች ለሚያስከትሉት የህግ እና የሞራል ተጠያቂነት ሃላፊነቱን መውሰድ እንዳለበት ማወቅ ይገባዋል። የተወሰደው እርምጃም ይህንን ግልፅ የሚያደርግ ነው።

ይህ የፖሊስ እርምጃ ሁሉም ዜጋ የዜግነት መብቱን በሃላፊነት ስሜት እንዲጠቀም እና ከህገ-ወጥና አፍራሽ ድርጊቶች እንዲርቅ ግልፅ ትምህርት የሚሰጥ እና ሊበረታታ የሚገባው ነው። ህግን ማክበር እና የሌሎችን ሃይማኖት፣ ብሄርና ማንነት ማክበር የሁሉም ዜጋ ግዴታ ነው። በሰላም የሚያኖኑረውም ይሄው ነው!

እናመሰግናለን የአዲስ አበባ ፖሊስ!

Abubeker Ali Mohammed

ይች ምትመለከቷት ሴት ጀሲካ ትባላለች ለአመታት በጣም በልዩ እንክብካቤ ያሳደገችው ኦርካ(ዶልፊን)ነው  ስትቀልበው ስታበላው  ከሌሎቹ ዶልፊን በተለየ መልኩ እንዲኖር አድርጋው አብረው ይጫወቱ ...
09/08/2025

ይች ምትመለከቷት ሴት ጀሲካ ትባላለች

ለአመታት በጣም በልዩ እንክብካቤ ያሳደገችው ኦርካ(ዶልፊን)ነው ስትቀልበው ስታበላው ከሌሎቹ ዶልፊን በተለየ መልኩ እንዲኖር አድርጋው አብረው ይጫወቱ ነበር በጣም ነው ሚግባቡት ስትዋኝ ውስጥ ስትሰምጥም ያወጣታል በቃውሀ ውስጥ ሚያሳዩት ትርሂት ለተመልካቹ ውብ አድርገው ነው ሚያሳዩት

ነገር ግን በመጨረሻ እራሱ ያበላችው ያጠጣችው የተንከባከበችው ከነ ሂወቷ ውጧታል 🥹

ይሄ በሰዎች ሂወትም አለ አንዳንድ ሰዎች እንዲነሱ ምክንያት የሆናቸው እንባቸው እንዳይፈስ እንባቸውን የጠረግንላቸው ሰዎች በችግራቸው ግዜ ፈጥነን የደረስንላቸው ናቸው ከጀርባ ሆነው የሚወጉን ይሄ ትልቅ ምሳሌ ነው

Abubeker Ali Mohammed

Address

Atürküden

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abubeker Ali Mohammed posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

  • Want your business to be the top-listed Media Company in Atürküden?

Share

Category