Dani-Daniel

Dani-Daniel "ከኢትዮጵያ ወደ ዱባይ በረራ፤ ቪዛ እና የመኖሪያ ፈቃድ ምክር"

22/03/2026

አይ ይይይይይ 🤣

16/03/2026

ገብ ና ወጢ ( ኑሮ ና የኑሮ ወድነት ) 😂

15/03/2026

ለብር ብየ ያገባሁት ዲያስፖራ 😂🥰

100 ድርሃም  የነበረው የዱባዩ 'ሚራክል ጋርደን'፤ አሁን ግን 'በነፃ ኑና ጎብኙ' ተብሏል።ለተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ነዋሪዎች በሙሉ፡ የዱባይ 'ሚራክል ጋርደን' (Miracle Garden)...
12/03/2026

100 ድርሃም የነበረው የዱባዩ 'ሚራክል ጋርደን'፤ አሁን ግን 'በነፃ ኑና ጎብኙ' ተብሏል።

ለተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ነዋሪዎች በሙሉ፡ የዱባይ 'ሚራክል ጋርደን' (Miracle Garden) በነፃ ኑ ጎብኙ ተብሏል::

ዱባይ — በመቶ ሚሊዮኖች በሚቆጠሩ አበቦች ያሸበረቀውና የአለማችን ግዙፉ የተፈጥሮ አበቦች ስፍራ የሆነው ዱባይ ሚራክል ጋርደን (Dubai Miracle Garden)፣ ከፊታችን(March 15–31, 2026) ለነዋሪዎች በነፃ ክፍት እንደሚሆን አስታወቀ።

ይህ ልዩ አጋጣሚ የተዘጋጀው በሀገሪቱ የሚኖሩ የውጭ ሀገር ዜጎችን ጨምሮ ሁሉም ነዋሪዎች ወቅቱ ከማለቁ በፊት ይህን አስደናቂ ስፍራ እንዲጎበኙ ለማበረታታት ነው።

ምን ማወቅ ያስፈልጋል?

1. የነፃ መግቢያው ጊዜው March 15 እስክ March 31

2. ማንኛውም ነዋሪ ኦሪጅናል የኤምሬትስ መታወቂያውን (Emirates ID) በመያዝ በነፃ መግባት ይችላል።

* በመደበኛነት ለአዋቂዎች የሚጠየቀውን የ100 ድርሃም (AED) መግቢያ ክፍያ ሳያወጡ የመጎብኘት ትልቅ ዕድል ነው።

ከ150 ሚሊዮን በላይ አበቦችን የያዘው ይህ የአትክልት ስፍራ፣ በልዩ ልዩ ቅርጾች የተሰሩ ቤተ-መንግስታትን፣ የልብ ቅርጽ ያላቸው መንገዶችን እና ግዙፍ የአውሮፕላን ምስሎችን በአበቦች አጊጦ የሚታይበት ድንቅ ስፍራ ነው።

ይህንን መረጃ ለጓደኞችዎ እና ለቤተሰብዎ Share በማድረግ እንዲያውቁት ያድርጉ! በተለይ በዱባይ ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን ይህ እንዳያመልጣችሁ።

Via Miracle Garden Dubai

12/03/2026

ኑሮ በኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

10/03/2026

የቻይና አስገራሚ የጦር ተክኖሎጂ

09/03/2026

ወደ ዩናትድ አረብ ኤሜሬትስ ተቋርጦ የነበረ በረራ ✈️ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ወጪ ሙሉ በሙሉ ተጀምሯል።

07/03/2026

የኤሜሬትስ አየር መንገድ ለተሳፋሪዎቹ ያደረገው ትልቅ ና አስገራም ጥበቃ 🙏

20/02/2026

አለምን እያነጋገረ ያለው የአዲስ አበባ ውበት!🇪🇹

01/02/2026

“ኢትዮጵያውያን ሁሌም አሸናፊ ናቸው” 💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Address

Dubai

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dani-Daniel posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share