DaniLab

DaniLab "Explore. Learn. Upgrade." — ፈልግ። ተማር። ተሻሻል።

20/07/2026

የሆነው እሃ ነው

ለሀብታም ሀምታም ወለድ በሺታ ካለን :ለደሃ---------- ?  እንላለን 😎
17/07/2026

ለሀብታም ሀምታም ወለድ በሺታ ካለን :
ለደሃ---------- ? እንላለን 😎

Spain አሸነፈች!ስፔን 2 vs 0 ፈረንሳይ
14/07/2026

Spain አሸነፈች!
ስፔን 2 vs 0 ፈረንሳይ

Half time spain 1 - 0 france ግማሺ ጫዎታ
14/07/2026

Half time spain 1 - 0 france ግማሺ ጫዎታ

ምሳሌያዊ አነጋገሩን ሙሉ​የጎረቤት ሌባ ___________::​A. ሁልጊዜ ይጮኻልB. ዶሮ ይተረጉማልC. ዐይን ያጠፋልD. እያደረ ያማል
14/07/2026

ምሳሌያዊ አነጋገሩን ሙሉ
​የጎረቤት ሌባ ___________::
​A. ሁልጊዜ ይጮኻል
B. ዶሮ ይተረጉማል
C. ዐይን ያጠፋል
D. እያደረ ያማል

እውነተኛ ፈገግታ ከልብ ይመነጫል፣ የንጹህ ወዳጅነት መግለጫም ነው! 😊 ከተፈጥሮ ውበት በላይ የሰዎች ቅንነትና ፍቅር ህይወትን ያደምቃታል። 🌿✨
13/07/2026

እውነተኛ ፈገግታ ከልብ ይመነጫል፣ የንጹህ ወዳጅነት መግለጫም ነው! 😊 ከተፈጥሮ ውበት በላይ የሰዎች ቅንነትና ፍቅር ህይወትን ያደምቃታል። 🌿✨

ወደ ግንባር ለመዝመት ዝግጅ ነኝ 😀 እናንተስ ?😂
13/07/2026

ወደ ግንባር ለመዝመት ዝግጅ ነኝ 😀 እናንተስ ?😂

13/07/2026

የድሮ ኮመድ ዋዋዋ ነው 😀

አንድ ሰው ቤተሰብ ይሆን ማንም የማያወቀው ገንዘቢ ባንክ  አስቀምጦ ብሞት ባንኮች በታማኝነት ለግለሰቡ ቤተሰብ ገንዘቡን ይሰጣሉ ? 1 አዎ ይሰጣሉ 😀2, አይሰጡም 😋ሀሳባቹን comment ስጡ...
12/07/2026

አንድ ሰው ቤተሰብ ይሆን ማንም የማያወቀው ገንዘቢ ባንክ አስቀምጦ ብሞት ባንኮች በታማኝነት ለግለሰቡ ቤተሰብ ገንዘቡን ይሰጣሉ ?

1 አዎ ይሰጣሉ 😀
2, አይሰጡም 😋

ሀሳባቹን comment ስጡ

12/07/2026

Address

Dubai

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when DaniLab posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share