የአፄዎቹ ደጋፊዎች - The Emperors Fan

የአፄዎቹ ደጋፊዎች - The Emperors Fan ፈጣን ወቅታዊ ፤ ሚዛናዊ እና ትክክለኛ መረጃዎችን በፔጃችን ያገኛሉ
(1)

የአፄ ፋሲለደስ ስታዲየም 🏟️ እድሳት ተጀምሯል🔥 በስድስት ወር ጊዜ ይጠናቀቃል ተብሎ ይታሰባል🇦🇹
25/07/2025

የአፄ ፋሲለደስ ስታዲየም 🏟️ እድሳት ተጀምሯል🔥 በስድስት ወር ጊዜ ይጠናቀቃል ተብሎ ይታሰባል🇦🇹

ለጎንደር ከተማ ክቡር ከንቲባ❗️Challenge_1የ56 ዓመት ታሪክ ያለው ግዝፉ እና አንጋፋው  ፋሲል ከነማ ከፍታውን እና ክብሩን በሚመጥን መልኩ ለታሪክ ተወቃሽ እንዳንሆን ከዚህ በላይ በክ...
12/07/2025

ለጎንደር ከተማ ክቡር ከንቲባ❗️

Challenge_1
የ56 ዓመት ታሪክ ያለው ግዝፉ እና አንጋፋው ፋሲል ከነማ ከፍታውን እና ክብሩን በሚመጥን መልኩ ለታሪክ ተወቃሽ እንዳንሆን ከዚህ በላይ በክብሩ ልክ እንዲቀመጥ ማድረግ አለብን ለዚህም ደግሞ ብዙ ለውጦች የሚያፈልግ ሲሆን
በመጀመሪያ
1; በስፖርት ሳይንስ የተማረ፣
2; ስራዎችን አቅዶና አስቦ የሚሰራ
3; ስፖርት የሚፈልገውን ፈጣን እና ተግባቢ
4; ከፖለቲካ ነፃ የሆነ
5; የክለቡን አቅም ሰፊ ተደራሺነት እንጅ በቀበሌ እና በጎጥ አደራጅቶ የማይመራ
6; ክለቡ የሰፊው ማህረሰብ እንጅ የአንድ ግለሰብ እንዳልሆነ የሚያውቅ
7; ሌሎችም
ሁሉም የሚያምንበት ስራ አስኪያጅ እንፈልጋለን

ፋሲል ከነማ በታሪኩ አይቶት የማያውቀውን ዝቅታ እና ውድቀት በአለፉት አመታት አሳልፏል ያም የሆነበት ትልቁ ችግር የክለባችን ስራ አስኪያጅ ነው። ከዚህ በሁዋላ ይህ ችግር መቀጠል የለበትም ምክንያቱም ይሄ ክለብ ብዙዎች የሞቱለት የታሰሩለት የቆሰሉለት ክለብ ነው፡፡
"ለመላው ደጋፊ ከክለብም በላይ ማንነቱ ነው!!!"

እናም የክለባችን የበላይ አስተዳዳሪ የከተማችን ክቡር ከንቲባ ጊዜው አሁን ነውና በስልጣን ላይ ያለውን የክለባችንን ስራ አስኪያጅ በማንሳት በታላቁ ክለባቺን ልክ ሊመራው የሚችል ስራ አስኪያጅ እንዲቀጠርልን በታላቁ ደጋፊ ስም እንጠይቃለን።

ፋሲል ከነማ ከክለብም በላይ ነው 🇦🇹

❤
10/07/2025

01/07/2025

የተቀጡት ክለቦች ከሊጉ ካልወረዱ ውጤቱ ለተጋጣሚ ቡድኖች በፎርፌ መሰጠቱ ጥቅሙ ምንድነው🤔🤣

ሰበር ዜና ሲዳማ ቡና የበላው የኢትዮጵያ ዋንጫ ተመላሽ በመሆን ለወላይታ ዲቻ በፎርፌ እንዲሰጥ ኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ወስኗልበተጨማሪም ወላይታ ድቻ ኢትዮጵያን በመወከል በአፍሪካ ኮንፌዴ...
01/07/2025

ሰበር ዜና

ሲዳማ ቡና የበላው የኢትዮጵያ ዋንጫ ተመላሽ በመሆን ለወላይታ ዲቻ በፎርፌ እንዲሰጥ ኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ወስኗል

በተጨማሪም ወላይታ ድቻ ኢትዮጵያን በመወከል በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የሚሳተፍ ይሆናል

01/07/2025

ዎላይታ ዲቻ የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊ ሆኗል🏆

01/07/2025

በ2018 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በ20 ክለቦች ይካሄዳል።😂

የምስጋና ፖስት በየአመቱ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይል ያለምንም ክፍያ በነፃ የኢትዮጵያን እግርኳስ በፎቶግራፍ ለሚያሳየን Aku Sport Images  Aku Ye Fekir  ምስጋናዬ ይድረስ ከዚህ በ...
26/06/2025

የምስጋና ፖስት በየአመቱ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይል ያለምንም ክፍያ በነፃ የኢትዮጵያን እግርኳስ በፎቶግራፍ ለሚያሳየን Aku Sport Images Aku Ye Fekir ምስጋናዬ ይድረስ ከዚህ በፊት ባለማወቅ ክሬዲት ባለመጠቴም ይቅርታ ልልህ እፈልጋለሁ። እስኪ አኩን በኮመንት ሜንሽን እያደረጋችሁ አመስግኑልኝ።😍

😍 Søphnîyäs Aŕeğå
26/06/2025

😍 Søphnîyäs Aŕeğå

የፋሲል ከነማ ደጋፊ ግዳጁ በሚገባ ሁኔታ ፈፅሟል።📸 Aku Sport Images Aku Ye Fekir
25/06/2025

የፋሲል ከነማ ደጋፊ ግዳጁ በሚገባ ሁኔታ ፈፅሟል።
📸 Aku Sport Images Aku Ye Fekir

አዳማ ከተማ ወደ ከፍተኛ ሊግ ወርዷል!ከ1992 ጀምሮ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በመሳተፍ በ2005 ለመጀመርያ ጊዜ ከወረደ በኋላ በ2007 የውድድር ዓመት ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዳግም የ...
24/06/2025

አዳማ ከተማ ወደ ከፍተኛ ሊግ ወርዷል!

ከ1992 ጀምሮ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በመሳተፍ በ2005 ለመጀመርያ ጊዜ ከወረደ በኋላ በ2007 የውድድር ዓመት ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዳግም የተመለሰው አዳማ ከተማ ዘንድሮ በሊጉ በ34 ጨዋታዎች በአስራ አራቱ ተሸንፎ በዘጠኙ ነጥብ ተጋርቶ አስሩን በማሸነፍ ሰላሳ ዘጠኝ ነጥቦችን ቢሰበስብም ለ2018 በሊጉ መቆየት አልቻለም።

ቡድኑም ወልዋሎ ዓ/ዩ እና ስሑል ሽረን ተከትሎ ወደ ኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ መውረዱን አረጋግጧል።

Address

Dubai

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የአፄዎቹ ደጋፊዎች - The Emperors Fan posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share