Sisco React

Sisco React ሳቅ በነጻ! 🤣 በየቀኑ አዳዲስ አስቂኝና ገራሚ ቪዲዮዎች እዚህ ይገኛሉ። Follow አድርጉና አብረን እንሳቅ! 👇

31/08/2026

ያንችስ ከፋ😂🤣

30/08/2026

ውዝግቡ እንደቀጠለ ነው🤣😂 ***y

28/08/2026

ተከናወነ | የአመቱ ፈጣኑ ወቀጣ
***Y

26/03/2026

እንደዚህ አይነት 'ፔዳል' አይታችሁ አታውቁም! 🤦‍♂️🏍️
, , , , , ,

17/01/2026

ፈታኝ ምርጫ! 🤔
​በህይወታችሁ ካሉት ሁለት አማራጮች አንዱን ብቻ መምረጥ ብትገደዱ የትኛውን ትመርጣላችሁ?
​በየቀኑ 10,000 ብር እየተከፈላችሁ የማትወዱትን ስራ መስራት።
​በየቀኑ 500 ብር ብቻ እየተከፈላችሁ የምትመኙትንና የምትወዱትን ስራ መስራት።

​ምርጫችሁን በቁጥር ግለጹልኝ! ለምንስ? 👇
​
​
​
​
​

15/01/2026

👇 ለሚወዱት ሰው አሁኑኑ ይላኩት! 👇
አንዳንዴ ስሜትን በቃላት መግለጽ ይከብዳል...
ግን አንድ ወንድ ከልቡ ሲያፈቅር፣ አለም ጦርነት ብትሆን እንኳን ሰላሙን የሚያገኘው በእቅፏ ውስጥ ነው።
ይህ አጭር የፍቅር ሹክሹክታ፣ ላፈቀሩት ሰው የሚላክ ምርጥ የፍቅር መልእክት ነው።
"ያለ አንቺ መኖር... በህይወት እያሉ እንደ መሞት ነው።"
ሙሉ ታሪኮችን እና ዶክመንተሪዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይከታተሉ!
SISCO የታሪክ ማኅደር
#የፍቅር #ግጥም

13/01/2026

😭አለምን ያሳቀው ቻርሊ ቻፕሊን... ለምን አለቀሰ?
የሳቁ ንጉስ... የህይወቱ መጨረሻ ግን በስደት እና በሀዘን ነበር።
አሜሪካ ለምን አባረረችው? ኤፍቢአይ (FBI) ለምን ጠላው?
የቻርሊ ቻፕሊን አስገራሚ እና አሳዛኝ የህይወት ታሪክ።
ይህ SISCO የታሪክ ማኅደር ነው።
ተጨማሪ እውነተኛ ታሪኮችን ለማግኘት ፔጁን Follow ያድርጉ!
👇👇👇
ሙሉ ቪዲዮውን በዩቲዩብ ለመመልከት፣ የመጀመሪያው ኮሜንት (Comment) ላይ ያለውን ሊንክ ይጫኑ

Address

Dubai

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sisco React posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Sisco React:

Shortcuts

Share