Nan Bayisa

Nan Bayisa Social Media Promotion & News based on Ethiopia Nyala
(1)

18/09/2025
ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ተጠናቀቀ!የኢትዮጵያ ቁርጠኝነት እና የአፍሪካ መፃኢ እድል ጮራ ነው!Hidhi Haaromsa Guddichi Itiyoophiyaa Xumurame!Kutanno...
09/09/2025

ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ተጠናቀቀ!
የኢትዮጵያ ቁርጠኝነት እና የአፍሪካ መፃኢ እድል ጮራ ነው!

Hidhi Haaromsa Guddichi Itiyoophiyaa Xumurame!
Kutannoo Itoophiyaa fi Fuuldurri Afrikaa Ifa!

በቅርብ ቀንMeron Getinet
06/09/2025

በቅርብ ቀን

Meron Getinet

የድምፃዊ ታሪኩ( ዲሽታ ጊና )  ወንድም ነዉ እግዚአብሔር ይማርህ በሉት
02/09/2025

የድምፃዊ ታሪኩ( ዲሽታ ጊና ) ወንድም ነዉ እግዚአብሔር ይማርህ በሉት

ክርስቲያን ሮናልዶን ከእንጨት ቀርፆ ሃውልት የሰራው አፍሪካዊ ወጣት መነጋገር መሆኑ ቀጥሏል።ይህንን የሰማው ሮናልዶ በስራው ስለተገረመ 150 ሺ ዶላር ስጦታ ሊያበረክትለት መሆኑ ተሰምቷል።
21/08/2025

ክርስቲያን ሮናልዶን ከእንጨት ቀርፆ ሃውልት የሰራው አፍሪካዊ ወጣት መነጋገር መሆኑ ቀጥሏል።ይህንን የሰማው ሮናልዶ በስራው ስለተገረመ 150 ሺ ዶላር ስጦታ ሊያበረክትለት መሆኑ ተሰምቷል።

ከቤተሰቦቿ እናገናኛት🙏🙏ይህች እህታችን በድሪያ አብዱ ትባላለች የትውልድ ቦታዋ እሊባቡር መቱ ከተማ ቢሎ ቃሮ ቀበሌ ሲሆንሳውዲ አረቢያ 12 አመት ሰርታ ዛሬ ወደ ቤተሰቦችዋ ጋ ስትመለስ ኤርፖ...
21/08/2025

ከቤተሰቦቿ እናገናኛት🙏🙏
ይህች እህታችን በድሪያ አብዱ ትባላለች የትውልድ ቦታዋ እሊባቡር መቱ ከተማ ቢሎ ቃሮ ቀበሌ ሲሆንሳውዲ አረቢያ 12 አመት ሰርታ

ዛሬ ወደ ቤተሰቦችዋ ጋ ስትመለስ ኤርፖርት ላይ ወንድምዋ አብዱ ተካ የተባለው ግለሰብ ተቀብልዋት አብረው ወደ ማረፊያቸው እየሄዱ ሳለ የተሳፈሩበት ታክሲ ሌቦች ስለነበሩ 5 ሰው መጫን አይቻልም በማለት ወንድምዋን ካወረዱት በኋላ እስዋን ይዘዋት ወደ ቃሊቲ ማሰልጠኛ አድርሰዋት መታወቂያ ካልያዝሽ እንያዛለን እዚህ ጋ ወርደሽ መታወቂያ ይዘሽ ነይ ስትመለሺ በዚህ ስልክ ቁጥር ደውይ በማለት የማይሰራ ስልክ ሰተዋት፣ 12 አመት ሰው ሀገር ለፍታ የያዘችውን ሙሉ ንብረት ፣ፓስፖርት፣ስልክ፣ገንዘብ ይዘውባት ተሰውረዋል።

ግለሰብዋ አሁን ላይ በቃል የማንንም ስልክ የማታውቅ በመሆኑ ከበተሰቦቿ ጋ ለማገናኘት ተቸግረናል ስለዚህ ግለሰብዋን ወይም ወንድምዋን አብዱ ተካን የሚያውቅ ሰው ካለ

በ 0945588677 ዘሀራ በማለት በድሪያ አብዱን ማግኘት ይቻላል። እባካችሁን ይህንን መልዕክት ሼር በማርድረግ ከቤተሰቦችዋ ጋር እናገናኛት‼

Address

40A Street, AL DAGHAYA/113
Dubai
999041

Telephone

+971585186765

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Nan Bayisa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share