Hadiyyi Oos Kabeera-HOK

Hadiyyi Oos Kabeera-HOK Hadiyyi Kabeera is a page to struggle for Hadiyya Nation! Like our page to get latest issuea in Hadiyya, Ethiopia!
(1)

20/07/2024
19/07/2024

#የፊታችን ሰኞ ከሆሳዕና በመነሳት ጀዌ ጃጁራ ግምብቹን አልፈን እስከ ጃቾ በመጓዝ ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ ድምፅ ያሰማንለትና አሁን ላይ በፌዴራል መንግስት እየተሰራ ያለው የመንገድ ፕሮጀክት ምን ደረጃ ላይ እንደሚገኝ የምንጎበኝ ይሆናል።
ግዜ ከኛው
ጉልበት ከኛው
ነዳጅ ከኛው
እህል ውሃ ከኛው ነው። ሰርቀን ያስለቀስነው ህዝብ ካለ ተገልብጠን እንሙት! የህዝብ እንባ እንባችን ሆኖ እንደሆነ ግን የገራድ ሀዲያ በረከቱ ይውረሰን!

14/07/2024
07/07/2024

አምበሉ ሄኖክ አርፍጮ የአባቱ ስም ሀዲይሳ በመሆኑ ነው የተገፋው? ስራ አስኪያጁ ምን እያደረገ ነው? የማይመለከታቸው ሰዎችስ ለምን ይሯሯጣሉ? ቦርዱ ግን አለ? ይደመጣል? Join thi...

27/06/2024

?
ነገ ተብሎ የሚጠራው ቀን ይዞ የሚመጣው ነገርና ሁኔታ አይታወቅም። ትናነት ዛሬን ወልዷል። ዛሬ ላይ ያለንበትን ሁኔታ ስንመለከት ትናንትን በፀፀት ወይም በምስጋና እናስታውሳለን። የነገዋን እናት ዛሬን በመልካም ሀሳብና ተግባር መዋልን አንዘንጋ! ምከንያቱም፣ የዛሬው ነገራችን ነገ የሚያፈራው ፌሬ የሚያስመሰግን ወይም በፀፀት የሚያስቆዝመን መሆኑ አይቀርምና!!
!

18/06/2024
09/06/2024

!
በሆሳዕና ማረሚያ የሚገኙት የህግ ታራሚዎች የተለያዩ ስራዎችን በተቋሙ ውስጥ ይሰራሉ። ከነዚህም አንዱ የእጅ ጥበብ ስራ ስሆን የተለያዩ ነገሮችን ከተለያዩ ዕቃዎች አሳምረው በመስራት በቀላል ዋጋ የሚሸጡ ሙያተኞች ይገኛሉ። አንድ ቀን ሚዳያችንን የሚያውቅ አንድ ወዳጅ ለHMH ይህችን ስጦታ ሰርቶ አበረከተልን!

በማረሚያ ተቋም ውስጥ ከሚሰሩት የእንጨትና የክር እንድሁም ከተለያዩ ነገሮች ከሚሰሩ ስራዎች መካከል፣
1. የቤት ዕቃ፦ አልጋ፣ ድሬሲንግ፣ ጠረጴዛ፣ ወዘተ
2. መሶብ፣ ሰፌድ፣ ወዘተ
3. የሀዲያ ባህላዊ ልብስ (ሰሬዋና)
4. አርተፊሻል አበባዎች
5. ስክርፕቶ
6. የቁልፍ መያዣ ወዘተ ይገኙበታል።

ለየት የሚያደርጋቸው የሁሉም ዕቃዎች ዋጋቸው ዝቅተኛና ጥራታቸውን የጠበቁ መሆናቸው ስሆን፣ ከታራሚዎች መግዛት ደግሞ እነርሱን መደገፍም ጭምር በመሆኑ ወደ ሆሳዕና ማረሚያ ተቋም የመሄድ አጋጣሚ ስኖር ጠይቋቸው።
Melese Abraham

06/06/2024

wodan yootaa'n, baxo qoxxinumta'n, mat matinne iittammummita'n, hara'mammummita'n, ammanee doollee lanqaa hee'noommulli ihuta'n ka qaxanne illage yoo keeniina illag inkam hee'nummo.

Boqqi sawwoo wodani, baxo sabaa gamo heele'o tiiri, abbaayyina bare hinoo angi, mulli mannii gataa ixxena xale'e makkona geeroo lokki qolat ihaakko.

Ammanii doollii afu beyyo la'a, ammaninina doollina laboo'isinne maqire taakkeechchi bee'i bikkina, laso yoo keeni hundim neese afaa higoolla. Higukkuyyam yookko.

Kabademe hundim mat inkona!

Niina hundinam makkoo gatte qooccineena arammona, maqirem gubbammona!

Kaka inkummuyya,
iinniinsem ihukko mulli gubbamaaniinse qacaalli midaado teim "huushanchcha" laboo luwwuwwi xale'i moo'immi ihoo'ne, qoxxaalli midaado qoossinona. Eekka endaateme qoxxinsona!

Huushamukkoka songaa daballona! Daba'lubeelasim ballii wodani sogaa dabarona bagaan hawwondoone!

,

Mat sagara woncummuyya, mat aganna, mat ayyoomaa heechchi qaanqaa amandaa, baaqibaallimmi mashka'inne, moollo moollo baxxansammoone! Hundem Hadiyyi moollinam makki Hadiyyi uulla qooccineena qoxxinona!

iinni maqire ayye hee'a?

Adresse

Innere Stadt

Benachrichtigungen

Lassen Sie sich von uns eine E-Mail senden und seien Sie der erste der Neuigkeiten und Aktionen von Hadiyyi Oos Kabeera-HOK erfährt. Ihre E-Mail-Adresse wird nicht für andere Zwecke verwendet und Sie können sich jederzeit abmelden.

Teilen