Fáròw Ďuŕ

Fáròw Ďuŕ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Fáròw Ďuŕ, Digital creator, Adelaide.

22/09/2026

ሁሉም ቢተባበር ያለው ዘፋኝ ማን ነበር
ለበጎ ነገር መተባበር ጥሩ ነው!
ትብብር💪

Thanks GOD
20/09/2026

Thanks GOD

የተከበራችሁ የኢትዮጵያ ህዝቦች በፋሽስታዊ ዕሳቤ ለትውልዶች የተደገሰውን የህዝብ ለህዝብ ጦርነት የሚቋጭ በህዝባዊነት እና ቅንነት የታሰረው ትብብር እውን ሆኗል።

የኢትዮጵያ ህዝባዊ ሀይሎች ትብብር ለህልውና [ትብብር ለህልውና] የተሰጠ መግለጫ ከደቂቃዎች በኋላ ስለሚቀርብ በትዕግሥት እንድትጠብቁን ከወዲሁ እናሳስባለን።

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን)

20/09/2026

ሆነ ተከናወነ

20/09/2026

10 /01/2019 ዓ.ም
20/10/2026 GC
..........Loading
ጥሩ ነገር እየመጣ ነው።
💪💪💪

እንኳን ለ2019ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ
10/09/2026

እንኳን ለ2019ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ

ገብርየ እንኳን እግዚአብሔር አስፈታህ!Koan AD እንኳን ለ2019ዓ.ም አደረሰህ። ቅዳሜ ገብርየን ጠርተህ የዶሮ ቅልጠም እንደምትጋብዘው ተስፋ አደርጋለሁ መቼም ከአረቄ ተርፎህ 😏በግ አትገዛ
10/09/2026

ገብርየ እንኳን እግዚአብሔር አስፈታህ!
Koan AD እንኳን ለ2019ዓ.ም አደረሰህ። ቅዳሜ ገብርየን ጠርተህ የዶሮ ቅልጠም እንደምትጋብዘው ተስፋ አደርጋለሁ መቼም ከአረቄ ተርፎህ 😏በግ አትገዛ

ጎበዝ screenshot እየያዛችሁ ነው?
04/09/2026

ጎበዝ screenshot እየያዛችሁ ነው?

02/09/2026

በፋኖ ትግል ያለ ብዙኃን ደጋፊና የተወሰነ የፋኖ አመራርና አባላት የሚሰራቸው ጠቃሚ የሚመስሉ ስህተቶች

1. ጥፋት ያለበትን የፋኖ አመራር(አባል) ጥፋቱን እንዲያስተካክል አይመክሩም ይልቅስ ያማሉ
2. ያለ ተጨባክ ማስረጃ ይተቻሉ
3. በትክክል ጥፋተኛው ማን ነው ብለው ከስሩ ከማጥራት ይልቅ በመንጋ ይተቻሉ
4. ያጠፋው ሰው ተበድሎም ይሆን ሆነ ብሎ ከትግሉ ሲሸሽ(እጅ ሲሰጥ-- #ይሄ አይበረታታም ወንጀልም ነው) ፣ እጅ ከመስጠቱ በፊት ልጁን ከማጋለጥና በቁጥጥር ስር እንዲውል ከማድረግ ይልቅ ባላየ አልፎ እጅ ከሰጠ በኋላ ድሮም የመንግስት ባንዳ እንደነበርክ ምን ስትሰራ እንደነበር እናቃለን ይላሉ
5. ከመረጃና በማስረጃ ከመተቸት ይልቅ በጥራዝ ነጠቅ ይተቻሉ
6. ከጠላት ወገን የሚመጣን ሃሰተኛ መረጃን ትክክለኛ መረጃ መሆኑን ሳያጠሩ ለማስተባበል ይቻኮላሉ። ይሄን ለማስተባበል የሚጠቀሙት counter propaganda ያልተጠና ይሆንና የወገን ሃይልን ከማገዝ ይልቅ መከፋፈልን ይፈጥርና ለጠላት አጋዥ ይሆናል።

በአጠቃላይ ጠንካራ(ታማኝ) ታጋይ የሆናችሁና ለትግሉ በድል መቋጨት የምትጓጉና ለዚያም የምትሰሩ ደጋፊወችና ፀሐፊወች
በተቻለ መጠን
1. ያለ ማስረጃ የሆነን ታጋይ ወይም ቡድን ለመተቸት አትቻኮሉ
2. ማስረጃ ካለችሁ ደግሞ መጀመሪያ ለሚመለከተው አካል በውስጥ አሳውቁ ካልተፈታ ግን በግልፅ ከነማስረጃው ሞግቱ ። ይሄ ካለፈ በኋላ አውቅ ነበር ከማለት ያድናል። ምናልባትም ጥፋተኛው ከጥፋቱ ሊታረምም ይችል ይሆናል። ትግሉን የመጉዳት መጠኑም ይቀንሳል።
3.የጠላትን ወሬ ለማስተባበል ከመቸኮል ይልቅ የመረጃውን ትክክለኛነት ካረጋገጡ በኃላ የወገንን ኃይል በማይጎዳ መልኩ በተጠና መልኩ ማስተባበልና ካውንተር ፕሮፓጋንዳ መስራት ይበጃል።

ምንም እንኳ ሚዲያ ላይ ያለውና መሬት ላይ ያለው ቢለያይመ ተፅዕኖው ግን ከፍተኛ ነውና ይታሰብበት።
Mulugeta Anberber
Mulatie Sisay
Melkam-selam Molla
Ashenafi Genan
Bekele Kassa
Assaye Derebe Damtew
Abebe Fentaw
Balemlay Gizachew Doc
Tilahun Abeje
አብደላ እድሪስ አብዱ

27/08/2026

"ለአንድ አሻጥር፣ አንድ ሚስማር፥ ለአንድ ስድብ፣ አንድ ጡብ" ❤

Address

Adelaide, SA

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Fáròw Ďuŕ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share