ENT Ethiopian Network Television (ENT)

21/11/2025

Tomorrow 2pm

የፊታችን ቅዳሜ በስንሰለት ዩቱብ እና በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን
18/11/2025

የፊታችን ቅዳሜ በስንሰለት ዩቱብ እና በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን

06/05/2025

ሰላም እንዴት ናችሁ። ቻናሌን በአዲስ መልክ መጀመሬን ስገልጽላችሁ በደስታ ነው። በአይነታቸው ለየት ያሉ የማጂክ ሾዎች እንዲሁም አዳዲስ ተጨማሪ አዝናኝ ሥራዎችን ይዤ መጥቻለሁ። Subscrib...

ከ15 ዓመት በፊት በኢትዮጵያ የተሰራው እና በተመልካቾች ዘንድ ተወዳጅነትና አድናቆት አትርፎ የነበረዉ ማህደር የተሰኘው ፊልም በታዲያስ ሲኒማ የ YouTube Channel ተለቀቀ ።ማህደር ፊ...
02/05/2025

ከ15 ዓመት በፊት በኢትዮጵያ የተሰራው እና በተመልካቾች ዘንድ ተወዳጅነትና አድናቆት አትርፎ የነበረዉ ማህደር የተሰኘው ፊልም በታዲያስ ሲኒማ የ YouTube Channel ተለቀቀ ።

ማህደር ፊልም በቤተሰብ ፣ በጓደኝነት ፣ በፍቅር ፣ አብሮ በመኖርና በመቻቻል ዙሪያ የሚያጠነጥን በኢU ፓ ጊዜ ተወልደው ባደጉ ሁለት ፍቅረኛሞች የህይወት ታሪክ ላይ የሚያጠነጥን ሲሆን፣ የፊልሙ ሰንሰለት ቤተሰቦቻቸው ጋር ወስዶን ይቅር በመባባል፣ ያለፈውን በመተው፣ በመቻቻልና በመከባበር በፍቅር የወደፊቱን ሰላማችንን ማስፈን እንደሚያስፈልገን የሚያሳይ ነው። ፊልሙ ፕሮዲዮስ የተደረገው በአቶ ዋሲሁን በልሁ (ዋቢ ፊልምስ) በኩል ነው።

በፊልም ላይ በህይወት ያጣናቸውን አርቲስት አልማዝ ኃይሌ፣ ጌታቸው አስመሮም እና ንጉሱ ዘውገን ጨምሮ፣ ታዋቂዎቹ ኪሮስ ኃይለስላሴ፣ አልአዛር ሳሙኤል፣ ሉሌ አሻጋሪ፣ ሔኖክ በርታ፣ ሰለሞን አለሙ፣ ትዕግስት ዳኘው እና ማህሌት ሙሉጌታ ተሳትፈውበታል።

ማህደር ፊልምን ዳይሬክት ያደረገው ነብዩ አምደ ስላሴ ሲሆን የፊልም ፅሁፍ ዝግጅቱ ላይ አዶኒስና አርቲስት ፈለቀ አበበ ተሳትፈዋል። የፊልሙን ሜክ አፕ እና አልባሳት የሰራው ደግሞ ተስፋዬ ወንድምአገኝ ነው። ይህንን ፊልም ወዘንላችሁ ስንቀርብ ከታላቅ ኩራት ጋር ነው። ፊልሙን ለመመልከት የሚከተለውን ሊንክ ይጫኑ።

ሰላም እንዴት ናችሁ። ቻናሌን በአዲስ መልክ መጀመሬን ስገልጽላችሁ በደስታ ነው። በአይነታቸው ለየት ያሉ የማጂክ ሾዎች እንዲሁም አዳዲስ ተጨማሪ አዝናኝ ሥራዎችን ይዤ መጥቻለሁ። Subscrib...

Address

50 S Pickitt
Dandenong, VIC

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ENT posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share