SBS Amharic

SBS Amharic SBS is the national multilingual, multicultural, and Indigenous media organisation for all Australian

From its beginnings in 1975, SBS has evolved into a contemporary, multiplatform and multilingual media organisation with six distinctive free-to-air TV channels in SBS, National Indigenous Television (NITV), SBS VICELAND, SBS Food, SBS World Movies, and SBS WorldWatch; an extensive radio, audio, and language content network providing more than 60 culturally and linguistically diverse communities with services in their preferred language; and an innovative digital offering, including streaming destination SBS On Demand, available to audiences anytime, anywhere. Follow us on Twitter: twitter.com/SBS
Follow us on Instagram: instagram.com/sbs_australia


HOUSE RULES
This page is a way to get updates, the latest information, promotions and more for SBS and our shows. We'd love for you to leave comments, share photos and videos here. However, please always be respectful of others otherwise or we might need to take down your comments. We also reserve the right to remove spam, reposts, repetitive comments, and those that attempt to interrupt or derail a conversation between other members of the community. Whilst we welcome contributions to our page, we do not endorse the content of those contributions. Contributions should comply with SBS' Network Terms and Conditions and Privacy Policy which are linked clearly below. Network Terms and Conditions
sbs.com.au/terms
Privacy Policy
sbs.com.au/privacy

ከመነሻው ከ1975 ጀምሮ ኤስ ቢ ኤስ የዘመናዊነት ፤ፈርጀ ብዙ እና የመድብለ ቋንቋ የሚድያ ድርጅት ሲሆን ፤ስድስት በኤስ ቢ ኤስ የተለዩ የነጻ በአየር ላይ የሚውሉ ቻናሎች፤ የብሄራዊ የነባር ህዝቦች ቴሌቪዥን ( ኤን አይ ቲቪ ) ኤስ ቢ ኤስ ቫይስላንድ ፤ ኤስ ቢ ኤስ ምግብ ፤ኤስ ቢ ኤስ የአለም ሙቪዎች እና ኤስ ቢ ኤስ ወርልድ ዋች ፤ በርካታ ራድዮኖች ፤ የድምጽ እና ከ 60 በላይ በቋንቋዎች በባህል እና ቋንቋ ዝንቅ ለሆኑ የማህበረስብ ክፍሎች በሚመርጡት ቋንቋ አገልግሎት የሚሰጥ ፤ የዲጂታል ፈጠራን የሚያበረታት ፤ ይህውም ኤስ ቢ ኤስ በምርጫዎ ማድመጥ የሚያስችልዎት ፤ለአድማጮች በማንኛውም ጊዜ እና በፈለጉት ቦታ የሚገኝ ነው ።

በትዊተር ይከታተሉን፡ twitter.com/SBS
በትዊተር ይከታተሉን፡ : instagram.com/sbs_australia

የቤት ውስጥ ህጎች
ይህ የፌስቡክ ገጽ የተሻሻሉ መረጀዎችን ለማግኘት አንድ መንገድ ነው ፤ አዳዲስ መረጃ ፤ ማስታወቂያዎችን እንዲሁም የኤስ ቢ ኤስ ተጨማሪ ትይንቶች ማግኘት ይቻላል ።
አስተያየቶቻችሁን እንድታስቀምጡልን እንወዳለን ፤ ፎቶግራፎችን እና ቪዲዮዎችንም እዚህ እንድታካፍሉ።
ነገር ግን ሁል ጊዜም ሌሎችን የምታከብሩ መሆን ይኖርባችኋል ፤ አለበለዚያ አስተያየቶቻችሁን ልናነሳቸው እንችላለን ።
በተደጋጋሚ ፖስት የተደረጉ ፤ ስፓም እና ተደጋጋሚ አስተያየቶችን እንዲሁም በማህበረሰብ አባላት መካከል የሚደረጉ ውይይቶችን አቅጣጫው ለማሳት የሚፈልጉትን ሁሉ የማስወጣት መብት አለን ።
ምንም እንኳ በፌስቡክ ገጽ ላይ የሚኖራችሁ አበርክቶት እንዲጨምር ብናበረታታም ይዘታቸ ላይ ግን ሙሉ መብትን አንሰጥም ።
አበርክቶቶች በሙሉ ከ ኤስ ቢ ኤስ ኔትወርክ የውዴታ እና ግዴታዎች ከታች እንደሚታየውም ምስጢርን ጠብቆ የማቆየት ፓሊሲ ጋር የሚገናኝ ነው ።
ኔትወርክ የውዴታ እና ግዴታዎች
sbs.com.au/terms
ምስጢርን ጠብቆ የማቆየት ፓሊሲ
sbs.com.au/privacy

በሰሜን ኢትዮጵያ ዳግም የተቀሰቀሰው ጦርነት፣ በኢትዮጵያ፣ ኤርትራና ግብፅ መካከል እየተባባሰ ካለው ዲፕሎማሲያዊ ውጥረት ጋር እየተሳሰረ መምጣቱ፣ ቀውሱ ወደ ሰፊ ቀጣናዊ የፀጥታ ችግር ሊሸጋገ...
02/10/2026

በሰሜን ኢትዮጵያ ዳግም የተቀሰቀሰው ጦርነት፣ በኢትዮጵያ፣ ኤርትራና ግብፅ መካከል እየተባባሰ ካለው ዲፕሎማሲያዊ ውጥረት ጋር እየተሳሰረ መምጣቱ፣ ቀውሱ ወደ ሰፊ ቀጣናዊ የፀጥታ ችግር ሊሸጋገር ይችላል የሚል ስጋትን አስከትሏል።

በሰሜን ኢትዮጵያ ዳግም የተቀሰቀሰው ጦርነት፣ በኢትዮጵያ፣ ኤርትራና ግብፅ መካከል እየተባባሰ ካለው ዲፕሎማሲያዊ ውጥረት ጋር እየተሳሰረ መምጣቱ፣ ቀውሱ ወደ ሰፊ ቀጣናዊ የፀጥታ ችግ...

ስለ ሄይ ፊቨር (hay fever) ለመናገር እንግሊዝኛን ይማሩን ይጠቀሙ። የሕመም ምልክቶችን ገላጭ ስለሆኑ አዘቦታዊ ቃለ ሐረጎች፣ ስለ መድኃኒትና በሄይ ፊቨር የታመመን ሰው በትሁት አንደበት...
01/10/2026

ስለ ሄይ ፊቨር (hay fever) ለመናገር እንግሊዝኛን ይማሩን ይጠቀሙ። የሕመም ምልክቶችን ገላጭ ስለሆኑ አዘቦታዊ ቃለ ሐረጎች፣ ስለ መድኃኒትና በሄይ ፊቨር የታመመን ሰው በትሁት አንደበት ማናገርን ይለማመዱ።

የአውስትራሊያ የንግድና ኢንዱስትሪ ምክር ቤት የብሔራዊ ባንክ የወለድ መጠን ጭማሪ ለመንግሥት የምጣኔ ሀብት አስተዳደሩ ላይ ለውጥ እንዲያካሂድ የማስጠንቀቂያ ደወል እንደሁ አመላከተ
30/09/2026

የአውስትራሊያ የንግድና ኢንዱስትሪ ምክር ቤት የብሔራዊ ባንክ የወለድ መጠን ጭማሪ ለመንግሥት የምጣኔ ሀብት አስተዳደሩ ላይ ለውጥ እንዲያካሂድ የማስጠንቀቂያ ደወል እንደሁ አመላከተ

አቶ አብደታ ሆማ፤ የቪክቶሪያ ኢሬቻ በዓል አስተባባሪ ኮሚቴ ፕሬዚደንት፤ የኢሬቻ ክብረ በዓል ሜልበርን አውስትራሊያ ውስጥ እንደምን መከበር እንደጀመረና ዘንድሮም እንደምን ተከብሮ እንደዋለ ይ...
30/09/2026

አቶ አብደታ ሆማ፤ የቪክቶሪያ ኢሬቻ በዓል አስተባባሪ ኮሚቴ ፕሬዚደንት፤ የኢሬቻ ክብረ በዓል ሜልበርን አውስትራሊያ ውስጥ እንደምን መከበር እንደጀመረና ዘንድሮም እንደምን ተከብሮ እንደዋለ ይናገራሉ።

አቶ አብደታ ሆማ፤ የቪክቶሪያ ኢሬቻ በዓል አስተባባሪ ኮሚቴ ፕሬዚደንት፤ የኢሬቻ ክብረ በዓል ሜልበርን አውስትራሊያ ውስጥ እንደምን መከበር እንደጀመረና ዘንድሮም እንደምን ተከብሮ እ...

የኢሬቻ በዓል 2026 በሜልበርን Wilson Botanic Park እሑድ መስከረም 17 / ሴፕቴምበር 27 በኦሮሞ ማኅበረሰብ አባላትና ተጋባዥ እንግዶች ተከብሮ ውሏል። ከታዳሚ የማኅበረሰብ አባ...
29/09/2026

የኢሬቻ በዓል 2026 በሜልበርን Wilson Botanic Park እሑድ መስከረም 17 / ሴፕቴምበር 27 በኦሮሞ ማኅበረሰብ አባላትና ተጋባዥ እንግዶች ተከብሮ ውሏል። ከታዳሚ የማኅበረሰብ አባላት እስከ አባ መልካ የበዓሉን አከባበር አስመልክተው አተያዮቻቸውን ያጋራሉ።

የኢሬቻ በዓል 2026 በሜልበርን Wilson Botanic Park እሑድ መስከረም 17 / ሴፕቴምበር 27 በኦሮሞ ማኅበረሰብ አባላትና ተጋባዥ እንግዶች ተከብሮ ውሏል። ከታዳሚ የማኅበረሰብ አባላት እስከ አባ መልካ .....

የንግድ ፈቃድ ለማግኘት፣ የቤት ኪራይ ችግርዎን ለመፍታት ወይም የቤተሰብ ድጋፍ ለማግኘት ማን ሊያግዝዎ እንደሚችል ያውቃሉን? ከፌደል፣ ካሮልና አቢር ታሪኮች የአውስትራሊያ ሶሶት የመንግሥት ደ...
28/09/2026

የንግድ ፈቃድ ለማግኘት፣ የቤት ኪራይ ችግርዎን ለመፍታት ወይም የቤተሰብ ድጋፍ ለማግኘት ማን ሊያግዝዎ እንደሚችል ያውቃሉን? ከፌደል፣ ካሮልና አቢር ታሪኮች የአውስትራሊያ ሶሶት የመንግሥት ደረጃዎች እንደምን እንደሚሠሩ ይረዱ። የአካባቢ፣ ክፍለ ሃገር ወይም ግዛትና የፌዴራል መንግሥታት ኃላፊነት ምን እንደሆነና ለእገዛ ወዴት ማምራት እንዳለብዎት ይወቁ።

የንግድ ፈቃድ ለማግኘት፣ የቤት ኪራይ ችግርዎን ለመፍታት ወይም የቤተሰብ ድጋፍ ለማግኘት ማን ሊያግዝዎ እንደሚችል ያውቃሉን? ከፌደል፣ ካሮልና አቢር ታሪኮች የአውስትራሊያ ሶሶት የመ.....

የአውስትራሊያ መንግሥታት፣ ሕጎችና ሕዝባዊ አገልግሎቶች እንደምን የእርስዎ የዕለት ተዕለት ሕይወት ላይ ተፅዕኖ አንዳላቸው? እውነተኛ ታሪኮችን ተመርኩዞ፤ ይህ መንደርደሪያ መረጃንና ድጋፍን ሲ...
28/09/2026

የአውስትራሊያ መንግሥታት፣ ሕጎችና ሕዝባዊ አገልግሎቶች እንደምን የእርስዎ የዕለት ተዕለት ሕይወት ላይ ተፅዕኖ አንዳላቸው? እውነተኛ ታሪኮችን ተመርኩዞ፤ ይህ መንደርደሪያ መረጃንና ድጋፍን ሲሹ፤ ሲልም በውሳኔ ላይ ጥያቄን ለማንሳት ከተከታታይ ክፍለ ዝግጅቶቹ ውስጥ ከየት መነሳት እደሚችሉ አመላካች ነው።

የአውስትራሊያ መንግሥታት፣ ሕጎችና ሕዝባዊ አገልግሎቶች እንደምን የእርስዎ የዕለት ተዕለት ሕይወት ላይ ተፅዕኖ አንዳላቸው? እውነተኛ ታሪኮችን ተመርኩዞ፤ ይህ መንደርደሪያ መረጃን.....

በ 660 ሚሊዮን ዶላር ወጪ የሚገነባው የኢትዮ - ጂቡቲ የነዳጅ ማስተላለፊያ ቧንቧ መስመር ዝርጋታ በሁለት ዓመታት ውስጥ ተጠናቅቆ ወደ ሥራ እንደሚገባ ተገለጠ
28/09/2026

በ 660 ሚሊዮን ዶላር ወጪ የሚገነባው የኢትዮ - ጂቡቲ የነዳጅ ማስተላለፊያ ቧንቧ መስመር ዝርጋታ በሁለት ዓመታት ውስጥ ተጠናቅቆ ወደ ሥራ እንደሚገባ ተገለጠ

አምስት ግለሰቦች ዩናይትድ ስቴትስ ኢራን ላይ ለጥቃት በተጠቀመችበት አንድ የእንግሊዝ አየር ኃይል ጦር ሠፈር አካባቢ በሽብር ተግባር ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ዋሉ
28/09/2026

አምስት ግለሰቦች ዩናይትድ ስቴትስ ኢራን ላይ ለጥቃት በተጠቀመችበት አንድ የእንግሊዝ አየር ኃይል ጦር ሠፈር አካባቢ በሽብር ተግባር ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ዋሉ

የኢሬቻ በዓል በሜልበርን
27/09/2026

የኢሬቻ በዓል በሜልበርን

Address

Alfred Deakin Building, Federation Square
Melbourne, VIC
3000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when SBS Amharic posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to SBS Amharic:

Shortcuts

Share