SBS Amharic

SBS Amharic SBS is the national multilingual, multicultural, and Indigenous media organisation for all Australian

From its beginnings in 1975, SBS has evolved into a contemporary, multiplatform and multilingual media organisation with six distinctive free-to-air TV channels in SBS, National Indigenous Television (NITV), SBS VICELAND, SBS Food, SBS World Movies, and SBS WorldWatch; an extensive radio, audio, and language content network providing more than 60 culturally and linguistically diverse communities w

ith services in their preferred language; and an innovative digital offering, including streaming destination SBS On Demand, available to audiences anytime, anywhere. Follow us on Twitter: twitter.com/SBS
Follow us on Instagram: instagram.com/sbs_australia


HOUSE RULES
This page is a way to get updates, the latest information, promotions and more for SBS and our shows. We'd love for you to leave comments, share photos and videos here. However, please always be respectful of others otherwise or we might need to take down your comments. We also reserve the right to remove spam, reposts, repetitive comments, and those that attempt to interrupt or derail a conversation between other members of the community. Whilst we welcome contributions to our page, we do not endorse the content of those contributions. Contributions should comply with SBS' Network Terms and Conditions and Privacy Policy which are linked clearly below. Network Terms and Conditions
sbs.com.au/terms
Privacy Policy
sbs.com.au/privacy

ከመነሻው ከ1975 ጀምሮ ኤስ ቢ ኤስ የዘመናዊነት ፤ፈርጀ ብዙ እና የመድብለ ቋንቋ የሚድያ ድርጅት ሲሆን ፤ስድስት በኤስ ቢ ኤስ የተለዩ የነጻ በአየር ላይ የሚውሉ ቻናሎች፤ የብሄራዊ የነባር ህዝቦች ቴሌቪዥን ( ኤን አይ ቲቪ ) ኤስ ቢ ኤስ ቫይስላንድ ፤ ኤስ ቢ ኤስ ምግብ ፤ኤስ ቢ ኤስ የአለም ሙቪዎች እና ኤስ ቢ ኤስ ወርልድ ዋች ፤ በርካታ ራድዮኖች ፤ የድምጽ እና ከ 60 በላይ በቋንቋዎች በባህል እና ቋንቋ ዝንቅ ለሆኑ የማህበረስብ ክፍሎች በሚመርጡት ቋንቋ አገልግሎት የሚሰጥ ፤ የዲጂታል ፈጠራን የሚያበረታት ፤ ይህውም ኤስ ቢ ኤስ በምርጫዎ ማድመጥ የሚያስችልዎት ፤ለአድማጮች በማንኛውም ጊዜ እና በፈለጉት ቦታ የሚገኝ ነው ።

በትዊተር ይከታተሉን፡ twitter.com/SBS
በትዊተር ይከታተሉን፡ : instagram.com/sbs_australia

የቤት ውስጥ ህጎች
ይህ የፌስቡክ ገጽ የተሻሻሉ መረጀዎችን ለማግኘት አንድ መንገድ ነው ፤ አዳዲስ መረጃ ፤ ማስታወቂያዎችን እንዲሁም የኤስ ቢ ኤስ ተጨማሪ ትይንቶች ማግኘት ይቻላል ።
አስተያየቶቻችሁን እንድታስቀምጡልን እንወዳለን ፤ ፎቶግራፎችን እና ቪዲዮዎችንም እዚህ እንድታካፍሉ።
ነገር ግን ሁል ጊዜም ሌሎችን የምታከብሩ መሆን ይኖርባችኋል ፤ አለበለዚያ አስተያየቶቻችሁን ልናነሳቸው እንችላለን ።
በተደጋጋሚ ፖስት የተደረጉ ፤ ስፓም እና ተደጋጋሚ አስተያየቶችን እንዲሁም በማህበረሰብ አባላት መካከል የሚደረጉ ውይይቶችን አቅጣጫው ለማሳት የሚፈልጉትን ሁሉ የማስወጣት መብት አለን ።
ምንም እንኳ በፌስቡክ ገጽ ላይ የሚኖራችሁ አበርክቶት እንዲጨምር ብናበረታታም ይዘታቸ ላይ ግን ሙሉ መብትን አንሰጥም ።
አበርክቶቶች በሙሉ ከ ኤስ ቢ ኤስ ኔትወርክ የውዴታ እና ግዴታዎች ከታች እንደሚታየውም ምስጢርን ጠብቆ የማቆየት ፓሊሲ ጋር የሚገናኝ ነው ።
ኔትወርክ የውዴታ እና ግዴታዎች
sbs.com.au/terms
ምስጢርን ጠብቆ የማቆየት ፓሊሲ
sbs.com.au/privacy

የአውስትራሊያ ሠራተኞች ማኅበር የአውስትራሊያ የሥራ ቀናት በሳምንት አራት ቀናት እንዲሆን ጠየቀ
22/07/2025

የአውስትራሊያ ሠራተኞች ማኅበር የአውስትራሊያ የሥራ ቀናት በሳምንት አራት ቀናት እንዲሆን ጠየቀ

የቀድሞው ጋዜጠኛ፣ ደራሲና ታጋይ የነበሩት ኦቦ ኩምሳ ቡራዩ ከእዚህ ዓለም በድንገት ተሰናብተዋል። የቀብር ሥነ ሥርዓታቸው ቅዳሜ ጁላይ 26 / ሐምሌ 19 በፐርዝ ከተማ ይከናወናል።
22/07/2025

የቀድሞው ጋዜጠኛ፣ ደራሲና ታጋይ የነበሩት ኦቦ ኩምሳ ቡራዩ ከእዚህ ዓለም በድንገት ተሰናብተዋል። የቀብር ሥነ ሥርዓታቸው ቅዳሜ ጁላይ 26 / ሐምሌ 19 በፐርዝ ከተማ ይከናወናል።

ሰኞ - ሐምሌ 14 ቀን 2025 / July 21 - 2025
21/07/2025

ሰኞ - ሐምሌ 14 ቀን 2025 / July 21 - 2025

አውስትራሊያ ውስጥ ጁን 30 የፋይናንስ ዓመት ማክተሚያና የግብር ጊዜ መጀመሪያ ነው። ግዴታዎችዎንና ለግብር ተመላሽ መመዘኛዎችን የሚያሟሉ መሆንዎን ማወቁ ለፋይናንስ ቅጣቶች ላለመዳረግና ስህተ...
21/07/2025

አውስትራሊያ ውስጥ ጁን 30 የፋይናንስ ዓመት ማክተሚያና የግብር ጊዜ መጀመሪያ ነው። ግዴታዎችዎንና ለግብር ተመላሽ መመዘኛዎችን የሚያሟሉ መሆንዎን ማወቁ ለፋይናንስ ቅጣቶች ላለመዳረግና ስህተቶችን ከመሥራት እንዲድኑ ያግዝዎታል። የቤተሰብ ድጎማ ክፍያዎችን የሚቀበሉ፣ ቤትዎ ሆነው የሚሠሩ፣ የግብር ተመላሽዎን ለመጀመሪያ ጊዜ የሚያቀርቡ ወይም ነፃ ገለልተኛ ምክርን የሚሹ ከሆነ፤ ምን ማድረግ እንዳለብዎት ግንዛቤ ይጨብጡ።

አውስትራሊያ ውስጥ ጁን 30 የፋይናንስ ዓመት ማክተሚያና የግብር ጊዜ መጀመሪያ ነው። ግዴታዎችዎንና ለግብር ተመላሽ መመዘኛዎችን የሚያሟሉ መሆንዎን ማወቁ ለፋይናንስ ቅጣቶች ላለመዳረ.....

በኢትዮጵያ ከሚፀንሱ 100 ሴቶች መካከል 21ዱ ፅንሶቻቸውን ያቋርጣሉ
20/07/2025

በኢትዮጵያ ከሚፀንሱ 100 ሴቶች መካከል 21ዱ ፅንሶቻቸውን ያቋርጣሉ

የውይይት መድረክ፤ አማራጭ መፍትሔዎችና ምክረ ሃሳቦች ለኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር በቪክቶሪያ / የኢትዮጵያውያን ማኅበር በቪክቶሪያ https://tinyurl.com/3jh3xa4t
18/07/2025

የውይይት መድረክ፤ አማራጭ መፍትሔዎችና ምክረ ሃሳቦች ለኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር በቪክቶሪያ / የኢትዮጵያውያን ማኅበር በቪክቶሪያ https://tinyurl.com/3jh3xa4t

ዶ/ር ቢቾክ ዋን፤ በቪክቶሪያ ዩኒቨርሲቲ የማኅበራዊ ሳይንስ መምህር፣ ደራሲ አዳሙ ተፈራ፤ የቀድሞው በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት፣ አቶ ዓለማየሁ በዛብህ፤ የቀድሞው...
18/07/2025

ዶ/ር ቢቾክ ዋን፤ በቪክቶሪያ ዩኒቨርሲቲ የማኅበራዊ ሳይንስ መምህር፣ ደራሲ አዳሙ ተፈራ፤ የቀድሞው በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት፣ አቶ ዓለማየሁ በዛብህ፤ የቀድሞው በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ዋና ፀሐፊ፣ አቶ አሕመድ ዳውድ፤ የቀድሞው በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ሥራ አስፈፃሚና ቦርድ አባል፣ ደራሲ ታክሎ ተሾመ፤ የቀድሞው በታዝማኒያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት፤ በመቋጫ የመወያያ አጀንዳነት አማራጭ መፍትሔዎችን ያመላክታሉ፤ ምክረ ሃሳቦችንም ለኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር በቪክቶሪያ / የኢትዮጵያውያን ማኅበር በቪክቶሪያ ይቸራሉ።

ዶ/ር ቢቾክ ዋን፤ በቪክቶሪያ ዩኒቨርሲቲ የማኅበራዊ ሳይንስ መምህር፣ ደራሲ አዳሙ ተፈራ፤ የቀድሞው በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት፣ አቶ ዓለማየሁ በዛብህ....

የውይይት መድረክ፤ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር / የኢትዮጵያውያን ማኅበር በቪክቶሪያ ቦርድ ያስፈልገዋል ወይስ አያስፈልገውም? https://tinyurl.com/3s5rnz7n
18/07/2025

የውይይት መድረክ፤ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር / የኢትዮጵያውያን ማኅበር በቪክቶሪያ ቦርድ ያስፈልገዋል ወይስ አያስፈልገውም? https://tinyurl.com/3s5rnz7n

Address

South Melbourne, VIC

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when SBS Amharic posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to SBS Amharic:

Share

Our Story

Our television, radio and online services broadcast in more languages than any other network in the world. 7 million Australians turn to us each week.