Geez Media ግዕዝ ሚዲያ

Geez Media ግዕዝ ሚዲያ ለቀዳሚነት እንሰራለን

ህወሓት ኢትዮጵያ ባህር አልባ እንድትሆን ማድረጉ ሳያንስ ፥ አሁንም ኢትዮጵያ ባህር በር ተመልሳ እንዳታገኝ ከሻዕብያ ጋር ተጣምሮ ታሪክ የማይሽረው የባንዳነት ስራ እየሰራ ይገኛል‼️(ይሄ የክ...
11/11/2025

ህወሓት ኢትዮጵያ ባህር አልባ እንድትሆን ማድረጉ ሳያንስ ፥ አሁንም ኢትዮጵያ ባህር በር ተመልሳ እንዳታገኝ ከሻዕብያ ጋር ተጣምሮ ታሪክ የማይሽረው የባንዳነት ስራ እየሰራ ይገኛል‼️(ይሄ የክህደት እና የባንዳነት ተግባር ታሪክ ይቅር የማይለው ተግባር ነው)

11/10/2025

“ጦርነቱ በበቃኝ ከጨረስክ ቦኃላ፥ ተመልሰህ መፎከር ትክክል አይደለም‼️”

11/09/2025

አዲስ የኢሮብ ታጣቂ ተደራጀ በሚል ብዙዎች በደስታ እያራገቡት ይገኛሉ፥ የትኛውም በሃይል እና የሽፍትነት የሚደረግ እንቅስቃሴ ተቀባይነት የለውም። የትግራይ ህዝብ ሰላም እና ልማት ይፈልጋል‼️

11/09/2025

“ልጆቻችን ለጦርነት አንሰጥም‼️“

11/08/2025

ሁሉም አላፊ ነው ‼️

“‹ፅምዶ› በሻዕቢያ መንግሥት የተፈበረከ የፍርሃት አጀንዳ ነው“-ጄነራል ሳሞራ የኑስ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ጥምረት ወይም ‹ፅምዶ› የተሰኘው የማተራመሻ አደረጃጀት በሻዕቢያ መንግሥት የተፈበረከ የ...
11/07/2025

“‹ፅምዶ› በሻዕቢያ መንግሥት የተፈበረከ የፍርሃት አጀንዳ ነው“-ጄነራል ሳሞራ የኑስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

ጥምረት ወይም ‹ፅምዶ› የተሰኘው የማተራመሻ አደረጃጀት በሻዕቢያ መንግሥት የተፈበረከ የፍርሃት አጀንዳ መሆኑን የቀድሞ የመከላከያ ሠራዊት ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄነራል ሳሞራ ዩኑስ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ አስታወቁ።

ጄኔራል ሳሞራ የኑስ ለአዲስ ዘመን እንደገለጹት፤ ሻዕቢያ ‹‹ፅምዶ›› የሚል አደረጃጀት የፈጠረው በሁለት ምክንያት ነው።አንደኛው፣ ብቻውን መዋጋት ስለማይችል አብሮት የሚጠፋ አካል ይፈልጋል፤ ሁለተኛው በፌዴራል መንግሥትና በትግራይ ክልል መካከል መተማመን እንዳይፈጠር ለማድረግ ያስችለዋል።

የሻዕቢያ መንግሥት የትግራይን ሕዝብ ከመጉዳት በስተቀር በጎ ነገር አስቦለት አያውቅም፤ ማሰብም አይችልምም ብለዋል።

በድንበራችንም ሆነ በውስጣችን ለመሰንዘር የሚሞከር ማንኛውም ትንኮሳ ከሰማይ ከሚወርድ ብርቱና አውዳሚ ምላሽ ይሰጠዋል‼️
11/07/2025

በድንበራችንም ሆነ በውስጣችን ለመሰንዘር የሚሞከር ማንኛውም ትንኮሳ ከሰማይ ከሚወርድ ብርቱና አውዳሚ ምላሽ ይሰጠዋል‼️

❝የኢትዮጵያን ታላቅነት የሚመጥን ጠንካራ የአየር ኃይል ተቋም ግንባታችን ተጠናክሮ ይቀጥላል‼️ -ሌተናል ጄነራል ይልማ መርዳሳ
11/07/2025

❝የኢትዮጵያን ታላቅነት የሚመጥን ጠንካራ የአየር ኃይል ተቋም ግንባታችን ተጠናክሮ ይቀጥላል‼️ -ሌተናል ጄነራል ይልማ መርዳሳ

 #ወደ ጦርነት ከመግባት ጉዳዩ በሰላማዊ መንገድ ቢያልቅ‼️👉ምዕራብ ትግራይ ወደ ትግራይ ክልል አስተዳደር መመለስ ( ያለምንም ቅድመ ሁኔታ)  👉ከሻዕብያ የሚደረግ ህገወጥ ፅምዶ ባስቸኳይ ማቆ...
11/06/2025

#ወደ ጦርነት ከመግባት ጉዳዩ በሰላማዊ መንገድ ቢያልቅ‼️

👉ምዕራብ ትግራይ ወደ ትግራይ ክልል አስተዳደር መመለስ ( ያለምንም ቅድመ ሁኔታ)

👉ከሻዕብያ የሚደረግ ህገወጥ ፅምዶ ባስቸኳይ ማቆም( ፀረ ህገመንግሰት ስለሆነ እና የፌደራል መንግሰት በህወሓት እምነት እንዳይኖረው የሚያደርግም ስለሆነ)

👉በዓፋር ታጥቆ የሚገኝ የህወሓት ጦር ክፋይ በDDR መበተን ( ሌላ ክልል የሚወጋ ሽፍታ ማደረጃት ፀረ ህገምንግስት ስለሆነ)

👉ከላይ የተጠቀሱት ከተደረገ ቦኃላ ባስቸኳይ DDR ይፈፀም።

👁️‍🗨️ የትግራይ እጣ ፈንታ በሚመለከት ቀጣይ አመት በሚደረግ ሃገራዊ ምርጫ ህዝቡ የፈለገውን ፓርቲ ይምረጥ። መንግስት ከተመረጠ ቦኃላ የምዕራብ ትግራይ ጉዳይም ሪፈረንደም ተደርጎ ላንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ መፍትሄ እንያገኝ ማድረግ ።

ከባዱ ነገር ፕሪቶሪያ ቁጭ ብለህ መደራደር መቻል ነበረ እንጂ ፥ አሁን ቀሩ የሚባሉትን ለመፈፀም በቅንነት መፈፀም ብቻ ነበረ የሚጠበቀው። ወደ ጦርነት ከመግባት ጉዳዩ በሰላማዊ መንገድ ቢያልቅ የእለቱ መልእክታችን ነው።

#ፈጣሪ ኢትዮጵያ እና ህዝብዋ ይጠብቅ‼️

#በሃይል የሚደረግ እንቅስቃሴ ትርፉ ኪሳራ ብቻ ነው‼️

ግዕዝ ሚዲያ
ለቀዳሚነት እንሰራለን‼️

11/05/2025

ሽፍቶች የጫካ ስምምነት አድርገው ነው ኢትዮጵያን ባህር በር ያሳጡት ‼️

11/05/2025

“እኛ ኤርትራውያን አሰብ የኢትዮጵያ መሆኑ ጠንቅቀን እናቃለን‼️”

Address

Edmonton, AB

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Geez Media ግዕዝ ሚዲያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Geez Media ግዕዝ ሚዲያ:

Share