እውነት አንድ ነው እሱም ኢየሱስ ወልድ ነው !!

እውነት አንድ ነው እሱም ኢየሱስ  ወልድ ነው !! አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤>>>1ኛ ወደ ጢሞቴዎ

10/24/2024

ገንዘብህ ዝናህን ውበት ስኬትህ አይተው ከሚወዱህ ከሚያደቁህ እልፍ ወዳጆችህ ይልቅ በማንነትህ የወደደህ ያከበረህ ጥቂቱ ለምን 1 አሆንም የልብ እውነተኛ ወዳጅ ካለህ በቂህ ነው!

10/24/2024
10/19/2024

ስራ ሰርተህ ወይንም አስራስት ገንዘብ ሰጥተህ ትባረካለህ የሚል የአዲስ ኪዳን በረከት የለም!ልጁን ብትቀበል ትባረካለህ ተቀብለህ ካለህም ደግሞ ትባረከሃል ነው ‼ I am Blessed !

10/16/2024

እግዚአብሔር ከእኔ ጋር ነው ሃገሬ በሰማይ ነው በምድር ስኖር እግዳና ምፃተኛ ነኝ ‼
ክልል ዳርቻዬ ሰፊ ምድር በሙሉ ነው ‼ ትምክቴ እምነቴ ተስፋዬ ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው ‼

10/11/2024

ሰው ሆኖ አምላክ የሆነ የለም ‼ ሰው ሆነው አማልክት አምላክ ነን የሚሉ የሆኑ ነበሩ አሉ እስከፍርድ ቀን ይኖራሉ ! #አንድ ብቻ አለ #አምላክ ሆኖ ሰውም የሆነው ስጋን ገንዘቡ ያደረገው ያልተዋሃደው አምላክነቱን ያልተቀየረ ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ብቻ ነው ‼
ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ፥ አንድ ልጅም ከአባቱ ዘንድ እንዳለው ክብር የሆነው ክብሩን አየን።(የዮሐንስ ወንጌል 1-14)

10/08/2024

በእኔም እምነት የኢትዮጵያ ፓሎቲካ የተበላሸው ዝብርቅርቁ የወጣው ጋኑ ጠጠሩን የደገፈው ግድያ የበዛው የእግዚአብሔር ቃል የተሸከመቺው ቤ/ክ ስለወደቀች በጽድቅና በቅድስና ተጽኖ ስለማታረግ ነው

10/08/2024

ያሳዝናል 😢ዘማሪዋቻችን እራሳቸውን መሆንም መቀበልም አቅቶአቸው በተጽኖ ውስጥ ወርቀው ለተጣኦት የተሰዋን ፀጉጉር ተሸልመው ምሳሌ የሚሆኑ ተስፋዬ ጋብሶን ታምራት ሃይሌን ሳይሆን ቴዲ አፍሮን አስቴር ወቀን መሰሉ

10/05/2024

የኢሬቻ በአል ምክንያት አድርጋችው ወንጌል እርሱ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ የመሰከራችው ጀግኖች ጌታ ይባርካችው 🙏ሄዳችው ደግሞ ብረሃናችውን ከእንቅብ በታች ያደረጋችው ጌታ ይቅር ይበላችው 🙏

09/28/2024

እንደዚህ አድርጎ ለክርስቶስ የሚገዛ እግዚአብሔርን ደስ ያሰኛልና፥ በሰውም ዘንድ የተመሰገነ ነው።(ሮሜ 14-18)

09/25/2024

የቅርብ ዓመታት ታሪካችን በእኛ ፕሮቴስታት (ጶንጤ )በምንባለው በወንጌላውያን አማኞች መሃል እንኳን አገልጋይ ሆኖ አይደለም ምእመን ሆኖ አንድ ሰዉ ተሳዳቢ ነውረኛ በባትሪ ተፈልጎ አይገኝም ነበር ☹️

09/24/2024

ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው ፈጣሪ!በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው አማላጅነት ያላመነ ይሁን ያልተቀበለ ሃገር ይሁን ቤተሰብ ሰላም ሊኖረው አይችልም ብዬ አምናለው !

09/24/2024

Father God Make Canada great again bring Jesus back in Canadian culture and Values 🙏

Address

9456 151 Street
Edmonton, AB
T5R1K3

Telephone

+17802709029

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when እውነት አንድ ነው እሱም ኢየሱስ ወልድ ነው !! posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to እውነት አንድ ነው እሱም ኢየሱስ ወልድ ነው !!:

Share

Category