Ethio Mereja

Ethio Mereja News and entertainment
kebbc.com
people.com.et


Sell and buy marketplace

hahuads.com
Hahuexpress.com

እናቴ ስዉሯ ማሪያም ከመጣብንም ከሚመጣብንም መከራ ሁሉ ትጠብቀን!
30/09/2025

እናቴ ስዉሯ ማሪያም ከመጣብንም ከሚመጣብንም መከራ ሁሉ ትጠብቀን!

 #የጭንቅላትጨዋታ ስማርት ለሆናቹ
30/09/2025

#የጭንቅላትጨዋታ ስማርት ለሆናቹ

29/09/2025

ብዙ ሰዎች በቲክቶክ ሀብታም እነሆኑ ነው ሚስጥሩ ደግሞ ጥራት ያለው ቆንጆ ቪዲዮ ስለሚጠቀሙ ነው እናንተም አሁን በምጠቁማችሁ አፕልኬሽን በመጠቀም ቆንጆ ቪዲዮ አዘጋጅታችሁ ቫይራል እንዲወጣላችሁ በማድረግ ጥሩ ገቢ ማግኘት ትችላላችሁ:

አፑን ለማውረድ
👇👇👇

https://app.qefiira.com/2025/05/14/video-maker/

Pretty talented actress.❤️

አባታችን አቡነ አብርሀም  ለቅድስት ቤተክርስቲያን ብሎም ለኢትዮጵያ የዘመናችን አቡነ ጴጥሮስ ናቸው ቅድስት ቤተክርስትያን ማቅ በለበሰችበት ሰአት በትእግስት በጥበብ በጀግንነት ቅድስት ቤተክር...
28/09/2025

አባታችን አቡነ አብርሀም ለቅድስት ቤተክርስቲያን ብሎም ለኢትዮጵያ የዘመናችን አቡነ ጴጥሮስ ናቸው

ቅድስት ቤተክርስትያን ማቅ በለበሰችበት ሰአት በትእግስት በጥበብ በጀግንነት ቅድስት ቤተክርስቲያኗን የጠበቁ አባት ናቸው

አሁንም በቅድስት ድንግል ማርያም ላይ እየተካሄደ ባለው ዘለፋና ስድብ ኮስተር ያለ መልእክት በብርሀነ መስቀሉ አስተላልፈዋል

እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን

በምድር ላይ  ሰው ስለ እናት ቢጠየቅ ብቸኛው የሚያወራው ስለ ድንግል ማርያም ብቻ ነው  🙏🏿❤️‍🩹         አዛኝቷ የኛ ቤዛ 🤎🦋 እናት 🙏🙏❤❤🙏ድንግል ማርያም ህይወታችሁ ታሳምራላችሁ❤🙏
28/09/2025

በምድር ላይ ሰው ስለ እናት ቢጠየቅ ብቸኛው
የሚያወራው ስለ ድንግል ማርያም ብቻ ነው 🙏🏿❤️‍🩹
አዛኝቷ የኛ ቤዛ 🤎🦋 እናት 🙏🙏❤

❤🙏ድንግል ማርያም ህይወታችሁ ታሳምራላችሁ❤🙏

Beautiful talented Ethiopian mom
28/09/2025

Beautiful talented Ethiopian mom

የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት፥ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና።"                 1ኛ ቆሮ 1፡18ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል በቀር ሌላ ትምክህት ከእኔ ይ...
28/09/2025

የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት፥ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና።"
1ኛ ቆሮ 1፡18

ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል በቀር ሌላ ትምክህት ከእኔ ይራቅ።” — ገላትያ 6

ከባላጋራችን የተነሳ በትእዛዝ የተጻፈውን የእዳችንን ደብዳቤ ደመሰሰልን፣ ከመካከላችንም አራቀው፣ በመስቀሉም ቸነከረው” (ቆላ. 2፤14)

እንኳን በሰላም አደረሳችኹ።

Commemoration feast of the finding of the true cross of Christ!

28/09/2025

ማንኛውንም ሰነድ በዲጅታል መልክ ስልኮ ውስጥ ያስቀምጡ፤ ፎቶዎችን፣መታወቂያ እና የተለያዩ ዶክመንቶችን በሰከንድ ውስጥ እስካን በማድረግ ያስቀምጥልናል፤ አይበለውና ሰነዶ ቢጠፋ ወይም ቢቀደድ ከስልኮ ላይ ለመጠቀም ጥሩ መፍትሔ ነው:: አፑን አውርደው ይጠቀሙ
✅DOWNLOAD_APK✅
👇👇👇

https://online.qefiira.com/2025/05/10/document-scan-pdf-scanner/

Google pixel 4xl
LMC 8.4+XML 🌈🌄🌴
Édit : Lr🖌️🎨

እውነተኛ የቅድስት ቤተክርስቲያን አባት አቡነ ኤርምያስ
28/09/2025

እውነተኛ የቅድስት ቤተክርስቲያን አባት አቡነ ኤርምያስ

2018 አመተ ምህረት የመስቀል ዳመራ በአሁኑ ሰአት
26/09/2025

2018 አመተ ምህረት የመስቀል ዳመራ በአሁኑ ሰአት

ጄኔራል አበባው ታደሰ በጦሩ ካሳለፈው ልምድና ለሀገር ለዋለው ውለታ የፊልድ ማርሻልነት ማእረግ ይገባዋል የሚል ሀሳብ ተነስቷል  ! በዚህ ሀሳብ ይስማማሉ
26/09/2025

ጄኔራል አበባው ታደሰ በጦሩ ካሳለፈው ልምድና ለሀገር ለዋለው ውለታ የፊልድ ማርሻልነት ማእረግ ይገባዋል

የሚል ሀሳብ ተነስቷል ! በዚህ ሀሳብ ይስማማሉ

Adresse

Democratic Republic Of The

Notifications

Soyez le premier à savoir et laissez-nous vous envoyer un courriel lorsque Ethio Mereja publie des nouvelles et des promotions. Votre adresse e-mail ne sera pas utilisée à d'autres fins, et vous pouvez vous désabonner à tout moment.

Contacter L'entreprise

Envoyer un message à Ethio Mereja:

Partager