Yegna Vibes 💛 Follow Us
(1)

09/10/2025

🥰 ከአንድ ወንድ በ2️⃣ ሚሊዮን ብር ገዛሁት







🔥 እንዴት ናችሁ ቤተሰብ  #ፎሎ ማረግ አይርሱ
09/10/2025

🔥 እንዴት ናችሁ ቤተሰብ #ፎሎ ማረግ አይርሱ




09/10/2025

✨ በሰራተኛነት ከገጠር አምጥተው ሴተኛ አዳሪ ያረጎት ወጣት ክፍል 3








08/10/2025

✨ በሰራተኛነት ከገጠር አምጥተው ሴተኛ አዳሪ ያረጎት ወጣት ክፍል 2








🥰 ድምፅን በመልካም እና ፀባየ ሰናይ ጋር ተሟልቶ የተሰጠው የሙዚቃው ጠበብት ዳዊት ፅጌ 🔥 ❤️ 🥰
08/10/2025

🥰 ድምፅን በመልካም እና ፀባየ ሰናይ ጋር ተሟልቶ የተሰጠው የሙዚቃው ጠበብት ዳዊት ፅጌ 🔥 ❤️ 🥰







07/10/2025

✨ በሰራተኛነት ከገጠር አምጥተው ሴተኛ አዳሪ ያረጎት ወጣት ክፍል 1








🌹 የት ሀይቅ ነው  ? ወገን ........................................................................................................
07/10/2025

🌹 የት ሀይቅ ነው ? ወገን ...........................................................................................................................................................................







07/10/2025

🔥 ተመልከቱ ይሄን ምርጥ ትወና








እስራኤል እና ሃማስን እያደራደርኩ ነዉ !/ ግብፅ /የእስራኤል እና የሃማስ ባለስልጣናት በጋዛ ያለውን አውዳሚ ጦርነት ለማስቆም ዩናይትድ ስቴትስ ባዘጋጀችው የሰላም እቅድ ላይ ለመደራደር በግ...
06/10/2025

እስራኤል እና ሃማስን እያደራደርኩ ነዉ !/ ግብፅ /

የእስራኤል እና የሃማስ ባለስልጣናት በጋዛ ያለውን አውዳሚ ጦርነት ለማስቆም ዩናይትድ ስቴትስ ባዘጋጀችው የሰላም እቅድ ላይ ለመደራደር በግብፅ ሪዞርት ውስጥ ቀጥተኛ ያልሆነ ውይይት መጀመራቸው ተሰማ ።

ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ባለፈው ሳምንት ያቀረቡትና በታጣቂዉ የሃማስ ቡድንም ሆነ በእስራኤል በኩል ይቀበሉታል ወይ የሚሉ የታጣቂ ቡድኑን ትጥቅ ማስፈታት እና የጋዛ ራስ ገዝ አስተዳደር ዙርያ ብዙ እርግጠኛ ያልሆኑ ጉዳዮች የያዘው ለመካከለኛው ምስራቅ የሰላም ሂደት መንገዱን ሊጠርግ የሚችለው የሁለቱ የሰላም ስምምነት በግብፅ እየተካሄደ መሆኑ ተነግሯል ።

እስራኤላውያን በከፍተኛ ተደራዳሪ ሮን ዴርመር የሚመራ ልኡክ ሃማስ ደግሞ በካሊል ሀያህ የሚመራ ልዑካን ወደ ግብፅ የላኩ ሲሆን ሰኞ ከሰአት በኋላ በቀይ ባህር ሻርም ኤል ሼክ ሪዞርት ድርድር መጀመሩን የግብፅ ባለስልጣን ተናግረዋል።

የዩናይትድ ስቴትስ የመካከለኛው ምስራቅ መልዕክተኛ ስቲቭ ዊትኮፍ እና የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ አማች ያሬድ ኩሽነርም ውይይቱን እንደሚቀላቀሉ የግብፁ መንግስት አል አህራም ዘግቧል።

ሃማስ እንደተናገረው ድርድሩ በመጀመሪያ ደረጃ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ያተኩራል፣ የእስራኤል ኃይሎች ከፊል መውጣትን ጨምሮ በጋዛ በታጣቂዎች የተያዙ ታጋቾችን በእስራኤል እስረኞች ልዉዉጥ ማድረግ ነዉ ። ብሏል

በግብፅ የሚካሄደው ውይይት በሶስት ቀናት ውስጥ ይለቃል። ተብሎ ይጠበቃል።

አንዳንድ የሃማስ ባለስልጣናት በፍርስራሽ ስር የተቀበሩትን የታጋቾችን አስከሬን ለማግኘት ተጨማሪ ጊዜ ሊያስፈልግ እንደሚችል ቢያስጠነቅቁም ኔታንያሁ “ትዕግስታቸዉ ለተወሰኑ ቀናት መሆኑን ተናግረዋል ።

የግብፁ ፕሬዝዳንት አብደል ፋታህ ኤል ሲሲ የትራምፕን ጥረት አድንቀዋል።
የተኩስ አቁም፣ የታጋቾችና ታሳሪዎች መመለስ፣ የጋዛ መልሶ መገንባት እና የፍልስጤም መንግስት መመስረት እና እውቅና ለማግኘት የሚያበቃ ሰላማዊ የፖለቲካ ሂደት መጀመር ማለት ዘላቂ ሰላም እና ጠንካራ መረጋጋት ለማምጣት በትክክለኛው መንገድ ላይ ነን ማለት ነው” ብለዋል። ሲሉ ያስነበቡት ዋሽንግተን ፖስት ዘሚድሊስት አልጀዚራ ናቸዉ ።

ዘጋቢ ፦

06/10/2025

😂 ምርጥ አዝናኝ ፊልም : ክፍል 2 | Ethiopian movies




*  🌹  መልካም ሳምንት ይሁንላችሁ  🙏   *
06/10/2025

* 🌹 መልካም ሳምንት ይሁንላችሁ 🙏 *

Adresse

Democratic Republic Of The

Notifications

Soyez le premier à savoir et laissez-nous vous envoyer un courriel lorsque Yegna Vibes publie des nouvelles et des promotions. Votre adresse e-mail ne sera pas utilisée à d'autres fins, et vous pouvez vous désabonner à tout moment.

Contacter L'entreprise

Envoyer un message à Yegna Vibes:

Partager