Faage Informations de contact, plan et itinéraire, formulaire de contact, heures d'ouverture, services, évaluations, photos, vidéos et annonces de Faage, Création digitale, my, Djibouti.
(2)

27/07/2026

Djiboutik ethiopiak wallok kombolicha cagayah yamate mari mangoh

24/07/2026

"Taturtem Yassakoxxeenim Hora kee Agat Xisneh Kaxxa Doori Lem Kinni" - Ciggiila Naharsi Malaak Temesgen Tiruneh
Gaanah Xaylo Afrikah Curriyyat Kee Inkittinaane Dacrisak Sugte Miroctih Kassitto Waydal Xissem, Ado Kee Agat Xisneh Addat Leh Yan Doori Taybulleenim Kinnim Ciggiila Naharsi Malak Temesgen Tiruneh Qaddoose.

Gaanah Baaxok Akra Magaalal Geytimta Aydaadi Leh Yan Kwame Nkrumah Kassitih Parkit Gufne Abeenim Yiysixxige.

Ciggiila Naharsi Malaak Ayyunutiinô Retteemah Galil Elle Qaddosennal, Tama Aracal Gaanah Baaxok Naharsi Pirezdantih Yan Dr. kay barra, Fatia Nkrumah, kee aydaadi muuziyeem.

Dr. Kwame Nkrumah Gaanah Curriinoh Doori Dibuk Hinnay, Afrikah Baaxo Kolonialism Fanah Akah Gexannah Abak Sugeh Yan Mabla, Asaaku Kaak Horah Kaxxa Maqar Lem Kinnim Qaddoose.

Tonnah Kaadu Itiyoppiya Lih Leh Yan Xayi Kataysiinu Kee Afrikah Inkittiinoh Egla (Away Afrikah Inkiinoh Egla) Xisneh Abeh Yan Doori Umman Massakaxxal Kassitele Axcuk Qaddoose.
BaaxohAngaaraw

19/07/2026

Follow aba

19/07/2026

19/07/2026
በጠላት ሰንሰለት ታስሮ የቆየው የሀብሩ ወረዳ ሠላም ወደ ቀደመው ተመልሷል። የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 10 ቀን 2018 ዓ.ም​የጠላት የጭካኔ ቀንበር ተሰብሯል። ለሦስት እና አራት የጨ...
17/07/2026

በጠላት ሰንሰለት ታስሮ የቆየው የሀብሩ ወረዳ ሠላም ወደ ቀደመው ተመልሷል።

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 10 ቀን 2018 ዓ.ም

የጠላት የጭካኔ ቀንበር ተሰብሯል። ለሦስት እና አራት የጨለማ ዓመታት ከሰላም አየር ተገልለው የቆዩት የሀብሩ ወረዳ 7 የገጠር ቀበሌዎች፣ ዛሬ በጀግናው መከላከያ ሠራዊት የደም ዋጋ እና መስዋዕትነት ዳግም የነጻነት አየርን ተንፍሰዋል።

​እነዚህ ቀበሌዎች ለረጅም ጊዜ የፀረ-ሰላም ሃይሎች መፈንጫ ሆነው ቆይተዋል። ጠላት ህዝቡን በአፈሙዝ ኃይል አግቶ በመዝረፍ፣ በማስገደድ እና በግፍ በመግደል የፈጸመው ሰቆቃ የአካባቢውን ማህበረሰብ ከልማት ተጠቃሚነት አግዶት ኖሯል። ከመንግስት መዋቅር ጋር የነበረውን ግንኙነት በማቋረጥ ህዝቡን ለይቶ ለማቆየት የተሰራው የጥፋት ሴራ፣ የህዝቡን ዕለት ተዕለት ኑሮ እጅግ አድካሚ አድርጎት ቆይቷል።

​በዚህ ወቅት የመንግስት አመራሮችም ሆኑ የልማት ሰራተኞች ወደ ቀበሌዎቹ ገብተው መደበኛ አገልግሎት እንዳይሰጡ በጠላት የተደቀነው እንቅፋት፣ ዛሬ በሰራዊታችን የላቀ መስዋዕትነት ተወግዷል። የጠላትን ሰንሰለት በገሃድ በመበጣጠስ አካባቢውን ሠላም ማድረግ ተችሏል።

​ዛሬ፣ በነፃነት መንፈስ በደመቀው የ7 ቀበሌዎች የሰላም መድረክ ላይ፣ የየአካባቢው ነዋሪዎች፣ የሃገር ሽማግሌዎች፣ የሃይማኖት አባቶች እና ወጣቶች፣ በወረዳው የፀጥታና የፖለቲካ አመራሮች እንዲሁም የደቡብ ዕዝ አንድ ኮር አመራሮች ጋር ተገናኝተዋል።

​በመድረኩ ላይ የተመለከትነው የህዝቡ ስሜት ለዓመታት የናፈቁትን ሰላም ለማግኘት ያለውን ጥልቅ ጉጉት ያሳያል። የፀጥታ መዋቅሩ ተጠናክሮ እንዲቀጥል እና የመንግስት አስተዳደሩ ቀበሌዎቹን በመዋቅር እንዲያደራጅ የተወሰደው እርምጃ፣ የአካባቢው ነዋሪዎች ከፀጥታ ችግር ወጥተው ወደ ልማታዊ ስራ ለመግባት የጀመሩት ጉዞ መጀመሪያ ሆኗል።

አሁን ላይ የሀብሩ ወረዳ ነዋሪዎች ፊታቸውን ወደ ልማት፣ አንድነት እና መልሶ ግንባታ አዙረዋል። የጠላት ሴራ ተሸንፎ፣ ህዝብና መንግስት በአንድነት በመቆማቸው፣ አካባቢው በቅርቡ ወደ ቀድሞ የብልጽግና ጎዳና እንደሚመለስ ታላቅ ተስፋ ተጥሎበታል።

​በውይይቱ የተሳተፉ የህብረተሰብ ክፍሎችም በድጋሚ በመንግስት መዋቅር ስር ተደራጅተው መደበኛ ስራቸውን መጀመራቸው፣ የኢትዮጵያ ሰላም በምንም አይነት ሃይል ሊደፈርስ እንደማይችል በድጋሚ ማሳያ መሆኑን በደስታ ስሜት ተናግረዋል። ዘገባው የኮሩ የሠራዊት ሥነ ልቦና ግንባታ ነው።
ዘጋቢ አበበ ሰማ

የኤሌክትሮኒክስ ዋርፌር የህልውና ጉዳይ እየሆነ በመምጣቱ በዘርፉ የሀገራችንን አቅም ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ ነው። ክቡር ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ

17/07/2026

📍|| ሰበር ዜና🔴 || 🇺🇸 የአሜሪካ ሚሳይሎች በደቡባዊቷ የኢራን የወደብ ከተማ ባንደር አባስ ላይ ከባድ ጥቃት ፈጸሙ!

ሐምሌ 09 ቀን 2018(መናኸሪያ ሬዲዮ) የአሜሪካ ጦር በደቡባዊቷ ስልታዊ የወደብ ከተማ ባንደር አባስ እና በሌሎች ቁልፍ የኢራን ወታደራዊ ይዞታዎች ላይ ያነጣጠረ መጠነ-ሰፊ የሚሳይል እና የቦምብ ጥቃት መፈጸሙ ተረጋግጧል።

የኢራኑ ፋርስ የዜና ወኪል እንደዘገበው፣ በከተማዋ እና በአካባቢዋ ባሉ ወታደራዊ ማዕከላት ላይ የአሜሪካ ሚሳይሎች አርፈዋል። የአሜሪካ መካከለኛው ዕዝ (CENTCOM) ጥቃቱን በይፋ ያመነ ሲሆን፣ ለክንውኑ የተጠቀመበትን ተዋጊ አውሮፕላኖች እና እጅግ ዘመናዊ የሆኑ የኢላማ መምቻ ሚሳይሎችን የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ምስል ይፋ አድርጓል።

የአሜሪካ መከላከያ ሚኒስቴር ጥቃቱን የፈጸመው በሆርሙዝ የባህር ወሽመጥ ላይ የሚንቀሳቀሱ ዓለም አቀፍ መርከቦችን ደህንነት የሚያሰጉ የኢራን ወታደራዊ መሰረተ-ልማቶችን ለማውደም እንደሆነ ገልጿል።

ባንደር አባስ የኢራን ቁልፍ የወደብ ከተማና ዋነኛ የባህር ኃይል ጦር ሰፈር መገኛ በመሆኗ፣ ጥቃቱ በሀገሪቱ ወታደራዊ አቅም ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ እንደሚኖረው ተገምቷል። ይህንን አስከፊ ጥቃት ተከትሎ በመላው የኢራን ወታደራዊ ክፍሎች ዘንድ ከፍተኛ ጥንቃቄ የታወጀ ሲሆን፣ ቴህራን ለአሜሪካ የማያዳግም የአጸፋ ምላሽ እንደምትሰጥ በጥብቅ በመዛተት ላይ ትገኛለች።

ለሀገራችን ሠላምና ልማት ማንኛውንም መስዋዕትነት ለመክፈል ዝግጁ ነን።        የዕዙ የሠራዊት አባላት የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 10 ቀን 2018 ዓ.ም ግዳጃችንን በላቀ ብቃት በመ...
17/07/2026

ለሀገራችን ሠላምና ልማት ማንኛውንም መስዋዕትነት ለመክፈል ዝግጁ ነን።
የዕዙ የሠራዊት አባላት

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሃምሌ 10 ቀን 2018 ዓ.ም

ግዳጃችንን በላቀ ብቃት በመፈፀም የሀገራችን ሠላም
በፅኑ መሠረት ላይ እንዲገነባ ማንኛውንም መስዋዕትነት ለመክፈል ዝግጁ ነን ሲሉ በሰሜን ምዕራብ ዕዝ ክፍለጦር አባላት ተናገሩ።

ጀግኖች አባቶቻችን ሉዓላዊነቷን ጠብቀው ያስረከቡንን ሀገር በፅናት እናስቀጥላለን ያሉት አባላቱ ግዳጃችንን በአስተማማኝ ብቃት ለመፈፀም በስልጠና ሁለንተናዊ ብቃት እየፈጠርን እንገኛለን ሲሉም ተናግረዋል።

ከአባላቱ መካከል ምክትል አስር አለቃ ዑመር ሃፊዝና ወታደር ተፈራ ተሰማ ሀገራችንን ከማንኛውም ጥቃት ለመጠበቅ እንደ ክፍል ራሳችንን በስልጠና በሁለንተናዊ መስክ እያበቃን እንገኛለን ይህም ለቀጣይ ግዳጅ የበለጠ እንድንዘጋጅ የሚያደርግ ነው ብለዋል።

ምክትል አስር አለቃ እስማኤል ታጁና ምክትል አስርአለቃ አማኑኤል ነመራ በበኩላቸው ስልጠናው እርስ በርስ በመደጋገፍና በመተጋገዝ እንደ ግልና እንደ ክፍል የሚሰጠንን ግዳጅ በብቃት እንድንወጣ የሚያስችል ነው በማለት ተናግረዋል።

መሠረታዊ ወታደር እማሙ ዲን በበኩሉ በስልጠናው በነፍስ ወከፍ መሣሪያና ስልት ጥሩ አቅም መፍጠሩን ገልፆ እርስ በርስ የመደጋገፍና ችግርን የመቋቋም የበለጠ አቅም የፈጠርንበት ነው ብሏል።

የአባቶቻችን የጀግንነት ባህል በእኛ ትውልድ ይደገማል ያሉት አባላቱ ጠላቶቻችንን በጀግንነት ለመመከትና የሀገራችንን ሠላም ለማረጋገጥ ምን ጊዜም ዝግጁ ነን ሲሉም ተናግረዋል። ዘገባው የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ሚዲያና ህዝብ ግንኙነት ነው

17/07/2026

✅ Hakim ⚽
Full Name: Hakim Ziyech
Date of Birth: March 19, 1993
Place of Birth: Dronten, Netherlands
Height: 1.80 m (5 ft 11 in)
Nationality: Moroccan and Dutch (Dual Citizenship)
Preferred Foot: Left

Adresse

My
Djibouti
77101

Site Web

Notifications

Soyez le premier à savoir et laissez-nous vous envoyer un courriel lorsque Faage publie des nouvelles et des promotions. Votre adresse e-mail ne sera pas utilisée à d'autres fins, et vous pouvez vous désabonner à tout moment.

Raccourcis

Partager