ጋሞ ደሬ / gamo dere

  • Home
  • ጋሞ ደሬ / gamo dere

ጋሞ ደሬ / gamo dere ጋሞ ባይራ ዴሬ

14/07/2025


?

👉አሰልጣኝ መኮነን ገላነህ በአሰልጣኝነት በርካታ አመታት ያገለገለ ሲሆን በ 2013 ዓም ጎፋ ባራንቼን ወደ ከፍተኛ ሊግ ለመግባት በተደረገው አዳማ ከተማ ላይ እስከመጨረሻው እልህ አስጨረሽ ውብ እግር ኳስ በማሳየት የስፖርት ወዳዱን ቀልብ መሳብ የቻለበት ቡድን ይዞ መቅረቡ አይዘነጋም። ይህ ታታሪ አሰልጣኝ በተጫዋችነትም በአሰልጣኝነቱም የተሳካለት ነበር።
ይህ ሰው የአርባምንጭ ከተማ ፍሬ የህነው በቅፅል ሱሙ #ዊሀ ይባላል ።
እግር ኳስን በተጫዋችነት 1989 አም እስከ 2001 አም ተጫውቶ ያለፈ ሲሆን በተጫዋችነት ጊዜው በታላላቅ ክለቦች አገልግሎት ሲሰጥ የተጫወተባቸው ክለቦች ደግሞ ከታች ተዘርዝረዋል።
 በክለብ ደረጃ የተጫወተባቸው ቡድኖች
 ሀዋሳ ከተማ
 አርባምንጭ ጨርቃ ጨርቅ
 ወንጂ ስኳር
 ሐረር ቢራ
 አዳማ ከተማ
 ኦሜድላና
 ሻሸመኔ ከተማ ለ 13 አመታት መጫወት የቻለ ሲሆን ለብሄራዊ ቡድን ደግሞ በተለያዩ የእድሜ እርከኖች ተጫውቷል።
 ከ 17 አመት በታች
 ከ 20 አመት በታች
 ከ 23 አመት በታች ለኦሎምፒክ እና ለዋናው ብሄራዊ ቡድን አገልግሏል።
መልካም ዕድል weax 95🙏🙏
👉share
👉follow our page

28/06/2025

👏👏👏👏
👉መላ ኢትዮጵያ ጨዋታዎች ላይ ተሳታፊ የነበረው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በሴቶች እግርኳስ ሁለተኛ(2) በመሆን አጠናቀቀ።
👉 ቀድሞ የአርባምንጭ ዳሽን ቢራ እና አርባምንጭ ከነማ የመሃል ሜዳ ተጫዋች የነበረው አስጨናቂ ሃረጉ #(ላጋይሽ) ከኳስ ራሱን ካገለለ ወዲህ በአዲስ ታሪክ ድጋሚ ወደ ኳሱ ክስተት ሆኖ መጥቷል።
👉 ራሱን ብቁ በሚያደርጉት በተለያዩ የአቅም ማጎልበቻ ስልጠናዎች ካዳበረ ወዲህ ታዳጊ እንስቶችን ሰብስቦ በማሰልጠን ረዥም ጊዜን አሳልፏል ሆኖም የልፋቱ ውጤት ከንቱ አልቀረም እንስቶቹም ከዚህ ቀደም በ2015 የጋሞ ዞን የክለቦች ሻምፒዮና የሴቶች እግር ኳስ ስፖርት ውድድር የዋንጫ አሸናፊ ሆኑ ዘንድሮ ደግሞ በመላ ኢትዮጵያ ጨዋታዎች ላይ እንስቶችን ይዞ በመቅረብ ለዋንጫ ከኦሮሚያ ክልል ጋር ተጫውተው 1 ለ 0 በሆነ ጠባብ ውጤት ተሸንፎ 2ተኛ በመሆን አጠናቋል ሆኖም ይህንን ወጣት ክልሉም ሆነ የተገኘበት ዞን በደንብ ትኩረት ሰጥቶት ቢደግፈው ከዚህ የተሻለ ውጤት ማስመዝገብ ይችላል እና እባካችሁ ሚመለከታችሁ አካላት ደግፉት🙏። ወደፊት መልካሙን እንመኝልሃለን በርታ ላጋይሽ👏👏👏(አስጨናቂ ሃረጉ)
🏆🏆🏆

✍️✍️✍️ የአርባምንጭ ስፖርት

18/06/2025
ድምፅ እንሁናት!!  #ሼር  #ሼር ለሃገሯ ወርቅ ሜዳሊያ ያስገኘችው ቦክሰኛ የሚያሳክማት አጥታለች። 😢ምክትል ሳጅን ቤተልሔም ገዛኸኝ በጋና አክራ በተካሄደው 13ኛው መላው አፍሪካ ጨዋታ ለሃገ...
15/06/2024

ድምፅ እንሁናት!! #ሼር #ሼር
ለሃገሯ ወርቅ ሜዳሊያ ያስገኘችው ቦክሰኛ የሚያሳክማት አጥታለች። 😢

ምክትል ሳጅን ቤተልሔም ገዛኸኝ በጋና አክራ በተካሄደው 13ኛው መላው አፍሪካ ጨዋታ ለሃገሯ የወርቅ ሜዳሊያ በማምጣት በታሪክ መዝገብ ስሟን ሰንዳለች።
ቤተልሔም በደቡብ አፍሪካ በተካሄደው የማንዴላ ካፕ ውድድር ላይ ባጋጠማት የትከሻ ውልቃት ምክንያት በውድድሩ ሁለተኛ በመውጣት የብር ሜዳሊያ ተሸላሚ መሆኗ ይታወቃል።
ከዚህ ጨዋታው መልስ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሳ አስፈላጊው ሕክምና እንደሚደረግላት ቢነገራትም የሚያሳክማት ጠፍቷል።
ታዳጊዎ በኦሎምፒክ ውድድር ሃገሯን ለመወከል ራዕይ የሰነቀች ቢሆንም ሕልሟ ከንቱ ሊቀርባት ነው።
ለሕክምናው የተጠየቀችው 500, 000( አምስት መቶ ሺህ ብር ነው። የኢትዮጵያ ቦክስ ፌዴሬሽን ግን ጉዳዩ ከአቅሜ በላይ ነው ብሎ ደብዳቤ ፅፏል።
በ23 ዓመቷ የሃገርን ሰንደቅዓላማ ከፍ አድርጋ ያውለበለበችው ምክትል ሳጅን ቤተልሔም የሸማኔ ልጅ ናት።
ቤተሰቦቿ የተጠየቀውን ገንዘብ በማውጣት ለማሳከም የሚያስችል አቅም የላቸውም። እባካችሁ ኢትዮጵያውያን ሕልሜ እንዳይጨናገፍ ደግፉኝ በማለት ታዳጊዋ ትማፀናለች።
ይህ መልዕክት ለሚመለከተው አካል እንዲደርስ #ሼር በማድረግ ተባበሩን።
ለበለጠ መረጃ፦ 🤳
0956354158 ምክትል ሳጅን ቤተልሔም ገዛኸኝ

 😭😭😭😭😭😭👉አርባምንጭ ከነማ በፋይናንሱ ራሱን ለማሳደግ ደፋ ቀና በሚልብት በዚህ ወቅት እንዲህ  ያለ ቅጣት🤔🤔 ይግባኝ መጠየቅም ካለበት የሚመለከተው አካል በቶሎ ይጠይቅ ።
11/06/2024


😭😭😭😭😭😭
👉አርባምንጭ ከነማ በፋይናንሱ ራሱን ለማሳደግ ደፋ ቀና በሚልብት በዚህ ወቅት እንዲህ ያለ ቅጣት🤔🤔 ይግባኝ መጠየቅም ካለበት የሚመለከተው አካል በቶሎ ይጠይቅ ።

👉በአርባምንጭ  የምትገኘው ቅድስት ቤተክርስቲያን የምታሳንጸው ራስ አገዝ ህንጻ ማስፈጸሚያ ገቢ ማሰባሰቢያ ባዛር ዛሬ ተጀምሯል እንግዲህ ይምጡና ይሳተፉ።በሚቀጥሉት አራት ቀናት ቁርስና ምሳችን...
07/06/2024

👉በአርባምንጭ የምትገኘው ቅድስት ቤተክርስቲያን የምታሳንጸው ራስ አገዝ ህንጻ ማስፈጸሚያ ገቢ ማሰባሰቢያ ባዛር ዛሬ ተጀምሯል እንግዲህ ይምጡና ይሳተፉ።በሚቀጥሉት አራት ቀናት ቁርስና ምሳችንን ከቤት ውጪ የመመገብ እቅድ ካለን በዛው ለህንፃው ግንባታ እየረዳን ምርጫችንን ከቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት በሚደረገው ባዛር ይሁን ።

ለአርባምጭ ከነማ እግርኳስ ክለብ የከተማ እና የዞኑ አስተዳደር የመረት  እና የገንዘብ ስጦታ አበረከቱ።የክለብ አባላት ወደ አርባምንጭ ከተማ ስገቡ የዞኑ ነዋሪዎች ደማቅ አቀባበል አድርገዋል።...
28/05/2024

ለአርባምጭ ከነማ እግርኳስ ክለብ የከተማ እና የዞኑ አስተዳደር የመረት እና የገንዘብ ስጦታ አበረከቱ።

የክለብ አባላት ወደ አርባምንጭ ከተማ ስገቡ የዞኑ ነዋሪዎች ደማቅ አቀባበል አድርገዋል።

የአርባምንጭ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ እና የክለቡ ፕረዝዳንት አቶ ገዛኸኝ ጋሞ ለአጠቃላይ የቡድኑ አባላት የበት መስሪያ ቦታ በስጦታ አበርክተዋል ።

የጋሞ ዞን ዋና አስተዳደር እና የክለቡ የበላይ ጠባቂ አቶ አባይነህ አበራ በበኩላቸው ለቡድኑ አባላት የቤት መስሪያ መነሻ የቁጠባ ገንዘብ 3 ሚሊዮን ብር በስጦታ አበርክተዋል ።

የአርባምንጭ ዙሪያ ወረዳ አስተዳደር አቶ ቃፌ ቃፍሬ በበኩሉ ለክለቡ አባላት የ200,000 መቶ ሺህ ብር
ድጋፍ አድርጓል

ዘገባው ፦የዳጉ ስፖርት ሪፖርተር ያዕቆብ ገጃ ከአርባምንጭ

ለተጨማሪ መረጃ ከስር ያለውን ሊንክ ይጫኑ
https://t.me/Dagu_Sport

ለአርባምንጭ እግር ኳስ ክለብ የምዕራብ አባያ ወረዳ እና የብርብር ከተማ አስተዳደር በጋራ ከሀማሳ ጀምሮ ደማቅ አቀባበል እያደረጉ ይገኛሉ በ2016 ዓ/ም በድንቅ ብቃት የከፍተኛ ሊጉ አሸናፊ ...
28/05/2024

ለአርባምንጭ እግር ኳስ ክለብ የምዕራብ አባያ ወረዳ እና የብርብር ከተማ አስተዳደር በጋራ ከሀማሳ ጀምሮ ደማቅ አቀባበል እያደረጉ ይገኛሉ

በ2016 ዓ/ም በድንቅ ብቃት የከፍተኛ ሊጉ አሸናፊ በመሆን ለ2017 ዓ/ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተሳታፊ ለሆነው ለጋሞ አምባሳደር የምዕራብ አባያ ወረዳ እና የብርብር ከተማ አስተዳደር በጋራ ደማቅ አቀባበል እያደረጉ ይገኛሉ ።

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ጋሞ ደሬ / gamo dere posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share