ላጲስ/lapse

ላጲስ/lapse መተራረም ለሁሉም ይበጃል

ተወቃሹ ማነው?
19/07/2025

ተወቃሹ ማነው?

#በቅርብ ቀን
የእንጅባራ ከተማ አስተዳደር ኢንቨስትመንት ጽ/ቤት አንዳንድ ሰራተኞችና አመራሩ(ኃላፊው) በምን አይነት የሙስና ቅሌት ውስጥ እንዳሉ በማጣራት ላይ ነን በከፊል መረጃዎች ደርሰውናል። የበለጠ ከእናንተ በሚደርሰን መረጃ አጠናክረን በቅርብ ቀን በይፋ እናሰጣዋለን።
"አፍንጫ ሲመታ..."

19/09/2024

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Mekonnen Minayehu, Getachew Maru, Solomon Mekonnen, Dessie Genet, Ashenafi Workineh, Haile Amsalu
🙏

10/09/2024

የእንጅባራ ከተማ አስተዳደር አዲሱ አመራርና ሙሰኛ ሰራተኛችን በቅርብ በስም እናጋልጣለን።
ማዘጋጃ ቤት
የወርልድ ባንክን በጀት የሚልሱ(ጎጠኞች)
እንጅባራ ሆስፒታልና መዘዞቹ
ኢንቨስትመንት መምሪያ እና ጽ/ቤት
አስተዳደር ፀጥታና የፀጥታ ዘርፍ
ላጲስ/lapse

ነሐሴ 17፣ 2016 ዓ.ም በአንድ ጀምበር 600 ሚሊዮን ችግኞችን በመትከል ዓሻራችንን እናኑር::በአንድ መንፈስ በመላው ኢትዮጵያ ዓሻራችንን እናኑር፡፡ አንድ ከሆን ከዚህም በላይ እንችላለን!...
23/08/2024

ነሐሴ 17፣ 2016 ዓ.ም በአንድ ጀምበር 600 ሚሊዮን ችግኞችን በመትከል ዓሻራችንን እናኑር::

በአንድ መንፈስ በመላው ኢትዮጵያ ዓሻራችንን እናኑር፡፡ አንድ ከሆን ከዚህም በላይ እንችላለን!

አዋቂዎች ከ20 በላይ፣ ታዳጊወች ከ10 በላይ በመትከል ለሀገር ያለንን ፍቅር፣ ለትውልድ ያለንን ስጦታ በተገቢው ስፍራ እንግለጥ፡፡

ላጲስ/lapse

20/11/2022

ሰም ማጥፋት ሳይሆን
ለማረም ነው ላጲስ

Address

Abay

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ላጲስ/lapse posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share