Orttodox info

Orttodox info ይህ page በ ኦርቶ ዶክስ ተወህዶ ቤተክርቲያኖች የሚተላለፉ ፕሮ?

selam endet nachu enkuwan beselam aderesachu le medhanialem kibre baal cheru abatachin Hagerachinn selam yadrglen hizbac...
06/12/2021

selam endet nachu enkuwan beselam aderesachu le medhanialem kibre baal cheru abatachin
Hagerachinn selam yadrglen hizbachinn yitebikil ameenameeen

20/11/2021

በመላው አለም ላይ የምትኖሩ የተዋህዶ ልጆች ፣ የእመቤያችን ወዳጆች ብቻ መልዕክቱን አንብባችሁ ተአምሯን ሼርርርር አድርጉትትት

" ድንቅ ተአምር "

ዮናስ ደምሴ ( የአይንዬ ልጅ )
..ከታች በምስሉ የምታዩት እናት ከማዕከላዊ ሳመሎት ሚኒያ ስትሆን ስር በሰደደ የጉበት ቫይረስ እና ኢንፌክሽን ትሰቃይ ነበር በዚህም ተስፋ ቆረጠች የእሷ የቅርብ የሆኑ ሰዎች እንዲሁም ዶክተሮች ብዙ ጊዜ ይንከባከቦት ነበር

በዚህ ሁኔታ ቀናቶች አለፈ በመጨረሻ አል ጣይር ተራራ ወደ እሚገኝ በእመቤታችን ስም ወደ ተሰየመ ዲረ አልዛር ማርያም መጎብኘት ፈለገች ጉዞ አስቸጋሪ ቢሆንም ለቤተሰቦቾ እንዲህ አለች

ወደዛ መሄድ እፈልጋለሁ የህየወቴ የመጨረሻ ቀንም በዛ ማሳለፍ እፈልጋለሁ በማለት ተናገረች ዳግመኛም ምንም እንካን መሄድ አስቸጋሪ ቢሆንም መሄድ አለብኝ አለች

ሄዳም በእውነት እናት ፊት (ቅድስት ድንግል ማርያም) እና በአቡነ ቄርሎስ ፊት ፀሎት እና ስጦታ አቀረነች

ከጉብኝት ተመልሳ ከጥቂት ቀናት በኃላ እመቤታችን ድንግል ማርያም እና አቡነ ቆርሎስ ወደሷ መጡ

እሷም በቤቷ ተኝታ ሳለ ቀዶ ጥገና አረጉለት ቀዶ ጥገናውን በስሉ ፊት እንደምታዩት በመስቀል አምሳያ ነው ያረጉላት

እንዲህም ብለው ነገራት የተደረገልሽን ነገር ለሁሉም መስክሪ አላት ጥጥ እና ቅባ ቅዱስ ሰጣት ከተሰቃየችበት በሽታም ዳነች

ይህን ላደረገ ለጌታችን ለአምላካችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶት ለብርሀናት እናት ለቅድስት ድንግል ማርያም እና ለአቡነ ቆርሎስ ለወዳጁ ቅዱስ ሚናስ ለቅዱሳን ሁሉ ክብር ምስጋና ይገባቸዎል

እሷን የሰማ የእኛንም ፀሎት እና ልመና ተቀብሎ የልብ መሻታችንን እንዲፈፅምልን መልካም ፈቃዱ ይሁንልን አሜንንንን

የሚያምን ብቻ ሼርርርር ያድርገውውው

🇪🇹
20/11/2021

🇪🇹

15/11/2021

የማህሌተ ፅጌ ደማቅ ምስጋና ተመስገን ተመስገን

ማህሌተ ፅጌ ተፈፀመ
15/11/2021

ማህሌተ ፅጌ ተፈፀመ

Enkuwan le talaku ena tselotn semi lehonew le medahnialem ametawi kibre baal beselam beteja aderesen aderesachu
06/11/2021

Enkuwan le talaku ena tselotn semi lehonew le medahnialem ametawi kibre baal beselam beteja aderesen aderesachu

30/10/2021

Be talaku debr debreselam kidus gebrel betekrstiyan be 19 arb yetederege talak gubae mekfecha mezmur des yil neber yadamtut ye kidus gebrel bereketu chernetu miljawu ayileyen . Amen amen amen⛪⛪⛪

Address

Adama

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Orttodox info posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share