Kenedi Deribe

Kenedi Deribe #አለም ያሻውን ቢል ድንግል ማርያም አማላጅ ናት ✔️💯

26/10/2025
09/10/2025

Watch, follow, and discover more trending content.

30/09/2025

ትልቅ ዜና!

እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን!

ታዋቂው በጎ አድራጊ “ Fro Eticha” ወደ ፌስቡክ መንደር መጣ!

በቲክቶክ ማህበረሰብ ውስጥ በሰፊው ኢትዮጵያውያንን በመርዳትና በመለገስ የሚታወቀው ተወዳጁ ቲክቶከር Fro Eticha፣ የቲክቶክን መንደር ለቆ ወደ ፌስቡክ ማህበረሰብ መምጣቱን አስታውቋል!

💰 የመምጣት ስጦታ፡ ከ445,000 ብር በላይ ድጋፍ!
Fro Eticha ወደ ፌስቡክ ከመጣ በኋላ ባሉት ጥቂት ቀናት ውስጥ አስገራሚ የበጎ አድራጎት ሥራ አከናውኗል!

* በመግቢያው ላይ ከ445,000 (አራት መቶ አርባ አምስት ሺህ) የኢትዮጵያ ብር በላይ በማውጣት፣ የቴሌብር ዕዳ ያለባቸውን በርካታ ኢትዮጵያውያን መርዳቱን ይፋ አድርጓል።

በዚህም ተግባሩ የፌስቡክ ተጠቃሚዎችን በጎነትና ፍቅር አድንቋል፤ "ፌስቡክ ያላችሁ ወገኖቼ በጣም ፍቅር ናችሁ ያዝልቅላችሁ!" ሲልም ምስጋናውን አቅርቧል።

የፌስቡክ ተጠቃሚዎች የትብብርና የፍቅር መንፈስ እጅግ የሚደነቅ ሲሆን ። "ፌስቡክ የሚጠቀሙ ኢትዮጵያውያን በጣም ስነ-ስርዓት ያላቸው እንዲሁም በትብብር አንደኛ ናቸው" ።

* ሆኖም የፌስቡክ ተጠቃሚዎች ጊፍት የመላክ (ለምሳሌ Facebook Star የመላክ) ልምዳቸው ዝቅተኛ ቢሆንም፣ በፍቅርና በትብብር ግን የሚወዳደራቸው እንደሌለ ይታወቃል።

በፌስቡክ ማህበረሰብ ውስጥ መልካም ውብ የሆነ ቆይታ እንደምታደርግ እና የበጎነት ስራህን እንደምትቀጥል አንጠራጠርም!

እንኳን ደህና መጣህ "Fro Eticha "

🙏🙏🙏

🌴🌴🌴

28/05/2025

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! ተክለማርያም ፍሱሕ, Faisal Bin Nasser Anbal, Tewelde Welday, Kflom Fsuh, Heru Hafti Lili

😭😭
19/08/2024

😭😭

08/07/2024

# ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ 💙💙💙

#👏👏👏

 #የቅዱስ ዮ
07/06/2024

#የቅዱስ ዮ

Address

Adama
ADAMA

Telephone

+251931022622

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kenedi Deribe posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Kenedi Deribe:

Share