
10/08/2025
ነሐሴ 4 ቀን 1896 ዓ.ም ከ 121 ዓመት በፊት ልክ በዛሬ ዕለት የኢትዮጵያ የመከላከያ ሚኒስትር እና የሚኒስትሮች ጉባኤ ሰብሳቢ የነበሩት ስመጥሩ አርበኛ ራስ አበበ አረጋይ (አባ ገስጥ) ከአባታቸው ከአፈ ንጉሥ አረጋይ ብቼሬና ከእናታቸው ወይዘሮ አስካለ ማርያም በሸዋ ተጉለትና ቡልጋ አውራጃ ልዩ ስሙ ጅሩ ዋዩ የሚባል ቦታው ላይ የተወለዱበት ዕለት ነበር።
"አባ ገስጥ አቤ ያሳጠረው አጥር
አልበገር አለ ያም ቢጥር ያም ቢጥር ፤