ሸዋ Times

ሸዋ Times ሸዋ በኢትዮጵያ ጥንተ ታሪክ ውስጥ ትልቅ አሻራ ያለው ነው!

ኢሬቻ በአማራ ባንክ😁
02/10/2025

ኢሬቻ በአማራ ባንክ😁

"ሆስፒታል ላይ ታጥበውና ተገንዘው የወጡ 20፣ አደጋ ከደረሰበት ቦታ በቀጥታ ወደቤታቸው የተወሰዱ 15፣ በአጠቃላይ 35 ሰዎች ናቸው የሞቱት!"        የአረርቲ ከተማ ከንቲባ
01/10/2025

"ሆስፒታል ላይ ታጥበውና ተገንዘው የወጡ 20፣ አደጋ ከደረሰበት ቦታ በቀጥታ ወደቤታቸው የተወሰዱ 15፣ በአጠቃላይ 35 ሰዎች ናቸው የሞቱት!"

የአረርቲ ከተማ ከንቲባ

የሀዘን መግለጫ‎ዛሬ 21/01/2018 ዓ.ም በአማራ ክልል ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ በአረርቲ ከተማ አስተዳደር አረርቲ ማርያም ቤተክርስቲያን አመታዊ ክብረበዓልን አስመልክቶ ከጠዋቱ 1:45 ላይ ...
01/10/2025

የሀዘን መግለጫ

‎ዛሬ 21/01/2018 ዓ.ም በአማራ ክልል ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ በአረርቲ ከተማ አስተዳደር አረርቲ ማርያም ቤተክርስቲያን አመታዊ ክብረበዓልን አስመልክቶ ከጠዋቱ 1:45 ላይ እየተሰራ ያለው ቤተክርስቲያን እየተጎበኘ ባለበት ‎ሰዓት ለፊኒሺንግ የተረበረበ እንጨት ተደርምሶ በበርካታ ምእመናን ላይ የሞትና የአካል ጉዳት ደርሷል።

‎በመሆኑም ለሞቱና ለተጎዱ ቤተሰቦች መጽናናትን እንመኛለን።

21/09/2025

ከአንድ ወር ትንቅንቅ በኋላ ፔጃችንን በእጃችን አስገብተናል!

ደብረ ብርሃን!
15/08/2025

ደብረ ብርሃን!

ነሐሴ 4 ቀን 1896 ዓ.ም ከ 121 ዓመት በፊት ልክ በዛሬ ዕለት የኢትዮጵያ የመከላከያ ሚኒስትር እና የሚኒስትሮች ጉባኤ ሰብሳቢ የነበሩት ስመጥሩ አርበኛ ራስ አበበ አረጋይ (አባ ገስጥ) ...
10/08/2025

ነሐሴ 4 ቀን 1896 ዓ.ም ከ 121 ዓመት በፊት ልክ በዛሬ ዕለት የኢትዮጵያ የመከላከያ ሚኒስትር እና የሚኒስትሮች ጉባኤ ሰብሳቢ የነበሩት ስመጥሩ አርበኛ ራስ አበበ አረጋይ (አባ ገስጥ) ከአባታቸው ከአፈ ንጉሥ አረጋይ ብቼሬና ከእናታቸው ወይዘሮ አስካለ ማርያም በሸዋ ተጉለትና ቡልጋ አውራጃ ልዩ ስሙ ጅሩ ዋዩ የሚባል ቦታው ላይ የተወለዱበት ዕለት ነበር።

"አባ ገስጥ አቤ ያሳጠረው አጥር
አልበገር አለ ያም ቢጥር ያም ቢጥር ፤

03/08/2025

በጉልበት ህግን ማስከበር አመፃን ይወልዳል!

"የአፄ ቴዎድሮስን ታሪክ ወደ ፊልም እስክሪፕት ቀየርኩና ፕሮዲዩስ እንዲደረግ ወደ ሆሊውድ ሄድኩ። አንድ ፕሮዲዩሰር ታሪኩን አንብቦ ወደደውና 'ለምን ዋና ታሪኩን ቴዎድሮስን ሊረዳ በመጣው ፈረ...
03/08/2025

"የአፄ ቴዎድሮስን ታሪክ ወደ ፊልም እስክሪፕት ቀየርኩና ፕሮዲዩስ እንዲደረግ ወደ ሆሊውድ ሄድኩ። አንድ ፕሮዲዩሰር ታሪኩን አንብቦ ወደደውና 'ለምን ዋና ታሪኩን ቴዎድሮስን ሊረዳ በመጣው ፈረንጅ ዙርያ እንዲያጠነጥን አናደርገውም?' አለኝ። እኔም እስክሪፕቱን ተቀብዬው ወጣሁ። ከዚያ በኋላ የሆሊውድን ደጅ ረግጬ አላውቅም!"

ፕሮፌሰር ሀይሌ ገሪማ

ጎንደር ደብረ ቀራንዮ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያንን ⛪
03/08/2025

ጎንደር ደብረ ቀራንዮ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያንን ⛪

በትናንትናው ዕለት የአቶ ተፈራ ወንድማገኝን ፎቶግራፍ በፔጃችን ያጋራን ሲሆን ብዙዎች በውስጥ መስመር ሰውየውን ባንዳ ነው በማለት ሲፅፉልን ውለዋል። እኛም እንላለን ተፈራ ህዝባዊ ቅቡልነት የ...
30/07/2025

በትናንትናው ዕለት የአቶ ተፈራ ወንድማገኝን ፎቶግራፍ በፔጃችን ያጋራን ሲሆን ብዙዎች በውስጥ መስመር ሰውየውን ባንዳ ነው በማለት ሲፅፉልን ውለዋል። እኛም እንላለን ተፈራ ህዝባዊ ቅቡልነት የነበረዉ ህዝባዊ መሪ ነበር።

ሌላው ነገር አቶ ተፈራ አሁን ላይ እየሠራ ያለው ሥራ ብዙዎችን እያስለፈለፈ ነው። አንድ ሰው ከነበረበት የሥራ ዘርፍ ሲወጣ ሌላ አማራጭ ፈልጎ ህይወቱን የማስቀጠል ግዴታ እንዳለበት መታወቅ አለበት። ለማንኛውም የተፈራ ስም ሲነሳ የሚደነብር የአማራ ጠላት እንጂ ወዳጅ አይደለም።

ተናፋቂው የሸዋ መሪ!
29/07/2025

ተናፋቂው የሸዋ መሪ!

የምህላ ፀሎት ታወጀ!በሰሜን ወሎ መንበረ ጵጵስና ሀገረ ስብከት በተለይ በቆላማ ወረዳዎች ክረምቱ ወቅቱን ጠብቆ ባለመግባቱና የዝናብ እጥረት በመከሰቱ ጸሎተ ምኅላ ታውጇል።ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ...
29/07/2025

የምህላ ፀሎት ታወጀ!

በሰሜን ወሎ መንበረ ጵጵስና ሀገረ ስብከት በተለይ በቆላማ ወረዳዎች ክረምቱ ወቅቱን ጠብቆ ባለመግባቱና የዝናብ እጥረት በመከሰቱ ጸሎተ ምኅላ ታውጇል።

ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ የሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ኹሉም ገዳማት፣ አድባራትና አጥቢያ አብያተክርስቲያን ከዛሬ ሐምሌ 20 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ለ7 ቀናት የሚቆይ ምኅላ አውጀዋል።

ኹሉም ሕዝበ ክርስቲያን በየአብያተ ክርስቲያናቱ ዘወትር ጠዋት በመገኘት በተሰበረ ልብ ወደእግዚአብሔር እንድጸልይ ብፁዕነታቸው ትናንት ሐምሌ 19 ቀን 2017 ዓ.ም አባታዊ መልእክት አስተላልፈዋል።

ትናንት አዳሩን በወልዲያ መጠነኛ ዝናብ ቢዘንብም በቆላማው ቀበሌዎች፣ በቆቦ፣በአላማጣ እንዲሁም በራያ አዘቦ እስካሁን ዝናብ እንዳለዘነበ አዩዘሀበሻ መዘገቡ የሚታወስ ነው።

Address

Nazareth

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሸዋ Times posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category