Rahaa show

Rahaa show Walif
(2)

26/07/2025
12/07/2025
Breaking News!!Hidhattoonni Huutii Yaman misaa'ela balistikii fi Misaa'ela hayiparsoonikii 11 IZra"ael haleelluu isaanii...
07/07/2025

Breaking News!!

Hidhattoonni Huutii Yaman misaa'ela balistikii fi Misaa'ela hayiparsoonikii 11 IZra"ael haleelluu isaanii beeksisaniiru!! Haleellaa Huutii booda lammiileen IZa"ael abdii kutachuun mana jireenya gurguraa akka jiran beekkamee jira. Biyyi yaman seenaa hojjachaa jirti!!

07/07/2025
በሀገራችን የፖሊስ ታሪክ የመጀመሪያ የሆኑት የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮስታል ጋርድ ፖሊስ ዲፓርትመንት የታጠቃቸው ዘመናዊ የሞተር ጀልባዎች በሐዋሳ ሐይቅ ላይ የተሳካ ሙከራ አድርገዋል። በሀገ...
07/07/2025

በሀገራችን የፖሊስ ታሪክ የመጀመሪያ የሆኑት የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮስታል ጋርድ ፖሊስ ዲፓርትመንት የታጠቃቸው ዘመናዊ የሞተር ጀልባዎች በሐዋሳ ሐይቅ ላይ የተሳካ ሙከራ አድርገዋል።

በሀገር በመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ ቢሾፍቱ ሞተር ቬይክል ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ የተመረቱ ከፍተኛ የቴክኖሎጂ አቅም የተገጠመላቸው ዘመናዊ የሞተር ጀልባዎች በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ፣ በሌሎች ሀይቆችና የውኃ አካላት ላይ ሊያጋጥሙ የሚችሉ የደኅንነት ሥጋቶችን ለመከላከልና ፈጣን ምላሽ ለመስጠት ከፍተኛ ድርሻ እንደሚኖራቸው ተገልጿል።

ፈጣን ዘመናዊ ጀልባዎቹ የክትትል ካሜራዎች፣ የላቀ የመገናኛ ዘዴዎች እና የራዳር ሲስተም የተገጠመላቸው ሲሆኑ በሀገር ውስጥ ባለሙያዎችና ግብዓቶች መመረታቸው የሀገራችን ኢንዱስትሪ ዕድገት ማሳያ ሲሆኑ በውኃ አካላት ላይ ለተገነቡና ለሚገነቡ ሜጋ ፕሮጀክቶች ደኅንነት ጥበቃ ወሳኝ ናቸው ተብሏል፡፡

Address

Addis Ababa

Telephone

+251946441634

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Rahaa show posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Rahaa show:

Share