Ethio Love

Ethio Love Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ethio Love, Media, Adama.

23/02/2023
23/02/2023

!!!

እውነተኛ ታሪክ

በአንዲት ገጠራማ መንደር ባለ ትምህርት ቤት ውስጥ ከመንደሯ ቅዝቃዜ የተነሳ ከሰል አንድደው እየሞቁ ነበር የሚማሩት። ተማሪዎቹ እና መምህሩ ከመምጣታቸው በፊት የመማሪያ ክፍሉን አሙቆ፣ ከሰል አንድዶ የሚጠብቅ አንድ ብላቴና ነበር።

አንድ እለት ተማሪዎቹ ወደዚያች ትምህርት ቤት ሲደርሱ ሁሉም ነገር በእሳት ተያይዞ ተመለከቱ። ትንሹን ብላቴና ከእሳቱ መሃል ጎትተው አወጡት፤ የብላቴናው ግማሽ አካል በእሳት ነዷል። የሚተርፍ አይመስልም፤ ራሱን ስቷል፤ አቅራቢያቸው ወዳለ ሆስፒታልም ወሰዱት።

እንደ ተዓምርም ሆኖ ብላቴናው ተረፈ፤ ሰውነቱም ካገገመ በኋላ አንድ ዶክተር ለእናቱ አሳዛኝ ዜናን አረዳት። እሳቱ ከእግሩ በታች ያለውን አካል አንድዶታልና መራመድ አይችልም፤ እንዲሁ እየተንፏቀቀ ይኖራል እንጂ።

ይህ ህጻን እጣፈንታ የጣለችው ስፍራ ላይ መቆየት አልፈለገም። በአእምሮውም ‘እንደምንም ሆኜ እራመዳለሁ’ ሲል አሰበ፤ ነገር ግን ከእሳት የተረፉት ቀጫጭን እግሮቹ አካሉን ሊሸከሙለት አልቻሉም።

በመጨረሻም ከሆስፒታል ወደ ቤት እንዲሄድ ተደረገ።

በየቀኑ እናቱ እግሩን ማሳጅ ታደርገዋለች። ሆኖም ምንም አይነት እንቅስቃሴም ሆነ ስሜት አልነበረውም፤ ውስጡ ያለው የመራመድ ፍላጎት ግን አልተዳፈነም።

አልጋ ላይ አልተኛም፤ በዊልቸር መንቀሳቀስ ጀመረ። አንድ እለት እናቱ አየር እንዲቀበል ወደ መናፈሻ ወሰደችው። ነገር ግን ያን እለት ከመቀመጥ ይልቅ ራሱን ከዊልቸሩ ወደ መሬት ወረወረ። በሳሩ ላይም ራሱን እየጎተተ፣ ግቢያቸውን ወደ ጋረደው አጥር ተጓዘ። እንደምንም ራሱን አንስቶ አጥሩን ተደገፈ፤ ቀስ በቀስም ለመራመድ ሞከረ።

ከዚያችም እለት ጀምሮ እስኪሻለው ድረስ አጥሩን ታክኮ መራመድን ተለማመደ።

ከምንም ነገር በላይ በእግሮቹ መራመድ ናፍቋል። በማያቋርጥ ጽናት ውስጥም ሆኖ መራመድ፣ መሮጥ ቻለ። ዳግምም ወደ ትምህርት ቤት ተመለሰ። በኋላም የኮሌጅ ትምህርት መከታተል ጀመረ። በኮሌጅ ሳለም የአትሌቲክስ ስፖርት ቡድንን ተቀላቀለ።
ይህ ሰው የክብር ዶክትሬት ያገኘው ግሌን ከኒንግሃም ነው።

የአለማችን ፈጣን ሰዓት በማስመዝገብ በብዙ የኦሎምፒክ አጭር ርቀት ውድድሮች ላይ አሸንፏል!!!

የምንግዜም የአሜሪካ ምርጥ አትሌት የተሰኘ ክብርንም አግኝቷል።

የማይቻል ነገር የለም፡፡ በምስሉ ላይ ካየኸው ከግሌን ከኒንግሃም በበለጠ አንተም ድብቁን አእምሮህን፣ ድብቁን ኃይልህን በመጠቀም ተአምር መስራት እንደምትችል ላረጋግጥልህ እወዳለሁ፡፡

ትችላለህ!!!

እዚህ ቤት ሀሳብ፣ እውቀትና ስኬት... አሉ፡፡
እባክዎ ይግቡ... 👍🚪

23/02/2023

ከብዙ ወሬ አንዲት ድርጊት ትበልጣለች

ማን እንዲህ ያደርጋል? በጣም አስገራሚ  https://get.et/1839R233
23/12/2021

ማን እንዲህ ያደርጋል? በጣም አስገራሚ https://get.et/1839R233

An act of kindness

እንዴት በቀላሉ ራስህን ማነቃቃት ትችላለህ የፈለግከውን ለመቀየር | how to motivate yourself for change | amharic | ethiopia  https://get.et/1839...
22/12/2021

እንዴት በቀላሉ ራስህን ማነቃቃት ትችላለህ የፈለግከውን ለመቀየር | how to motivate yourself for change | amharic | ethiopia https://get.et/1839K245

How to break bad habits

ዱባይን ለመጎብኘት ለምታስቡ ይህንን ቪዲዮ ተመልከቱ  https://get.et/1839c239
22/12/2021

ዱባይን ለመጎብኘት ለምታስቡ ይህንን ቪዲዮ ተመልከቱ https://get.et/1839c239

Watch this if you’re planning a vacation in Dubai

https://youtu.be/d7emUybDqFU
06/12/2021

https://youtu.be/d7emUybDqFU

በአነስተኛ መነሻ ካፒታል ሊሰሩ የሚችሉ 5 የስራ አይነቶች::1. የፅዳት አገልግሎት የሚሰጥ ድርጅት ማቋቋም2. የእጅ ስራ ውጤቶችን መስራት3. የህትመት ስራ4. የልብስ እጥበት አገልግሎት መስጠት...

06/12/2021

ምርትና አገልግሎትዎን ብነፃ ያስተዋውቁ

Address

Adama

Telephone

0936917151

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio Love posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category