Anaf Tamene

Anaf Tamene 🌟 Passionate about personal and professional growth, I leverage my expertise in organizational management to inspire and empower others.

p Join me on this journey of continuous improvement! 🌟

15/08/2026

One of Ethiopian football challenges!

ዳያስፖራው ሀገሩ ላይ እንዲሠራ ለማስቻል.....የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከኢትዮጵያ ዳያስፖራ አባላት ጋር ውይይት አካሄደ። ***********ዛሬ በዋናው መሥሪያ ቤት ከተለያዩ የዓለም አካባቢዎ...
15/08/2026

ዳያስፖራው ሀገሩ ላይ እንዲሠራ ለማስቻል.....
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከኢትዮጵያ ዳያስፖራ አባላት ጋር ውይይት አካሄደ።
***********

ዛሬ በዋናው መሥሪያ ቤት ከተለያዩ የዓለም አካባቢዎች ከመጡ የዳያስፖራ አባላት ጋር በተካሄደ የውይይት መድረክ ላይ፣ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ አቤ ሳኖ ባንካችን በውጭ ሀገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ሀገራቸው ላይ እንዲሠሩ የሚያስችል አገልግሎት በመስጠት ላይ እንደሚገኝ ገልፀዋል።

ባንካችን በየዓመቱ 50 ቢሊዮን ብር ለዳያስፖራ የብድር አገልግሎት እንደሚያቀርብ የገለፁት አቶ አቤ፣ ለቤት መግዣ፣ ለአውቶሞቢል መግዣ፣ ለቢዝነስ እና ሌሎችንም የብድር አገልግሎቶች እየሰጠ መሆኑን አስረድተዋል ።

አቶ አቤ ለዳያስፖራ አባላቱ እንደገለፁት ባንካችን ከዛሬ ስድስት ዓመት ወዲህ ከፍተኛ እመርታ ማሳያቱን ተናግረው፣ በዚህም በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ብቻ የተቀማጭ ገንዘቡን ከአራት እጥፍ በላይ በማሳደግ በአሁኑ ጊዜ ከ2.4 ትሪሊዮን ብር በላይ ተቀማጭ ገንዘብ እንዳለው ገልፀዋል።

ባንካችን በዲጂታል አገልግሎት ረገድም መሪ መሆኑን የገለፁት አቶ አቤ፣ በሀገራችን ካለው የዲጂታል የገንዘብ ዝውወር 65 በመቶ የሚሆነው የባንካችን የሞባይል ባንኪንግ ድርሻ መሆኑን እና በአጠቃላይ በዲጂታል የገንዘብ ዝውውር ከ70 እስከ 72 በመቶ ድርሻ መያዙን ገልፀዋል።

አቶ አቤ የባንኩ የሳይበር ደህንነት ስርዓት ጠንካራ መሆኑን ተናግረው፣ በዚህ እረገድም አንዳችም ጥቃት እንዳልደረሰበት አረጋግጠዋል።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አገልግሎቱን በተመጣጣኝ ወለድ እና የአገልግሎት ክፍያ እንደሚያቀርብ የገለፁት አቶ አቤ፣ የዳያስፖራው ማሕበረሰብም በዚህ በሀገራችን ጠንካራው እና አስተማማኙ ባንክ አገልግሎቶች በመገልገል ራሳቸውንም ሀገራቸውንም እንዲጠቅሙ ጥሪ አቅርበዋል።

አቶ አቤ በባንካችን አገልግሎቶች እና አሠራር ዙሪያ የዳያስፖራ አባላት የሚያነሷቸውን ጥያቄዎች እና አስተያየቶች መሠረት በማድረግ ቀጣይ ማሻሻያዎችን እንደሚያደርግም አረጋግጠዋል።
Via ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

14/08/2026

Baayyeen si balleessuuf sitti gamanii ofiifuu......... ...... Kanaaf uumaan si waliin haa ta'u malee kaan hin sodaatiin! Akkasi bro 😘😘

🎉 Facebook recognized me as a consistent post creator this week!
13/08/2026

🎉 Facebook recognized me as a consistent post creator this week!

Yaalaa!
13/08/2026

Yaalaa!

13/08/2026

Yaada kee sirnaan ibsachuuf carraa argattee ibsachuu hin dandeenye taanan nama hin komatiin!

Oduu SimbirtuuMinisteerri Barnootaa Itoophiyaa  bara barnootaa 2019 (A.L.I) irraa eegalee kutaa 11ffaa irratti gosoota o...
11/08/2026

Oduu Simbirtuu
Ministeerri Barnootaa Itoophiyaa bara barnootaa 2019 (A.L.I) irraa eegalee kutaa 11ffaa irratti gosoota ogummaa fi hojii 11 hojii irra oolchuuf murtee dabarsee jira!

10/08/2026

The best time to plant a tree was 20 years ago. The second best time is now." Chinese Prover

ውጤታማነት በውጤት እንጂ በጩኸት አይለካም 💼በሙያዊ ጉዞአችን ውስጥ ዝምታችን እንደ ድክመት የሚታይባቸው ጊዜያት አሉ። ነገር ግን እውነተኛው ብቃት የሚረጋገጠው በንግግር ሳይሆን በሚታዩ የሥራ...
10/08/2026

ውጤታማነት በውጤት እንጂ በጩኸት አይለካም 💼
በሙያዊ ጉዞአችን ውስጥ ዝምታችን እንደ ድክመት የሚታይባቸው ጊዜያት አሉ። ነገር ግን እውነተኛው ብቃት የሚረጋገጠው በንግግር ሳይሆን በሚታዩ የሥራ ውጤቶች ነው።
ጉዟችንን በዕቅድ፣ ትኩረታችንን ደግሞ በግቦች ላይ እናድርግ!

ከአርጀንቲና የመጣ አሳዛኝ ዜና፡ የሊዮኔል ሜሲ አባት ጆርጅ በ68 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ።ጆርጅ ሜሲ ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ በሊዮ ሕይወት ውስጥ እጅግ ወሳኝ ሰው ነበሩ፤ በሙያቸው...
08/08/2026

ከአርጀንቲና የመጣ አሳዛኝ ዜና፡ የሊዮኔል ሜሲ አባት ጆርጅ በ68 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ።
ጆርጅ ሜሲ ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ በሊዮ ሕይወት ውስጥ እጅግ ወሳኝ ሰው ነበሩ፤ በሙያቸውም ሆነ በግል ሕይወታቸው ሁልጊዜ ከጎኑ ነበሩ።

ሐዘናችን ከጠቅላላው የሜሲ ቤተሰብ፣ ከሊዮ እና ከቅርብ ሰዎች ጋር ነው።
ነፍስ ይማር፣ ጆርጅ። 🕊️

Address

Adama

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Anaf Tamene posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share