Ahmad Musa page

Ahmad Musa page Alhamdulillah!!

17/09/2025
17/09/2025
09/09/2025
09/09/2025

እንኳን ደስ አለሽ ኢትዮጵያ ሀገሬ! 🇪🇹🇪🇹

‎ምስጋና 🙏
‎* ለጠቅላይ ሚኒስቴር ክቡር ዶክተር አብይ አህመድ
‎* ለቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስቴር ክቡር አቶ መለስ ዜናዊ
‎* ለቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስቴር ክቡር አቶ ሀይለማሪያም ደሳለኝ
‎* ለክቡር ለአጼ ኃይሌስላሴ
‎* ለክቡር ኢ/ር ስመኘው በቀለ
‎* ለክቡር ኢ/ር ክፍሌ ሆሮ
‎* ለክቡር ኢ/ር ስለሺ በቀለ
‎* ቦንድ ለገዙ ኢትዮጵያውያን
‎* ለደጉ የኢትዮጵያ ህዝብ
‎* ስለ አባይ ቀን ለሊት የሚጮሁት የሚዲያ አካላቶች
‎ትልቅ ክብር ይገባቸዋል::

‎ፀሀይና ብርድ ችለዉ ላባቸውን ጠብ አድርገው እዚህ ላደረሱ:
‎* ኢንጀነሮች
‎* ኤሌክትሪሻን
‎* የጉልበት ሰራተኞች
‎ * ለሀገር መከላከያ ሠራዊት

‎ሁላችሁንም እናመሰግናለን። 🙏

‎አባይ አባይ
‎የሀገር ሲሳይ

‎ኢትዮጵያ ትበለፅጋለች ታድጋለች ታብባለች

09/09/2025
09/09/2025

በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ምረቃ ሥነ ስርዓት ላይ የተገኙ አገራት መሪዎች
https://bbc.in/4m7INSj

09/09/2025
09/09/2025

Address

Adama

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ahmad Musa page posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share