Awash Broadcasting Company

Awash Broadcasting Company Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Awash Broadcasting Company, Media/News Company, United Arab Enirates, Adama.

እዚህ ቦታ እንድደርስ ከጎኔ ሆናችሁ ለደገፍችሁኝ ጓደኞቼ በሙሉ ላቅ ያለ ምስጋና አቀርባለው...!                                 ፡     Like Our page🎃At  Aw...
28/09/2019

እዚህ ቦታ እንድደርስ ከጎኔ ሆናችሁ ለደገፍችሁኝ ጓደኞቼ በሙሉ ላቅ ያለ ምስጋና አቀርባለው...!

Like Our page

🎃At Awash Broadcasting Company

share to ur friends

•═•••😂🍃🌺🍃😂•••═•

Melkam bealEnkuan le brhane meskelu beselam Aderesachu
27/09/2019

Melkam beal

Enkuan le brhane meskelu beselam Aderesachu

27/09/2019
ሰላም ምርጦቼ እንዴት ናችሁ        እስቲ ስለ ፍቅር ትንሽ ላዉጋችሁ... ❤️ ፍቅር  ማለት ዉበት ፍለጋ አይደለም   ❤️ፍቅር  ማለት ጥቅምን  ፍለጋ አይደለም   ❤️ፍቅር  ማለት ዝሙት...
25/09/2019

ሰላም ምርጦቼ እንዴት ናችሁ
እስቲ ስለ ፍቅር ትንሽ ላዉጋችሁ...

❤️ ፍቅር ማለት ዉበት ፍለጋ አይደለም ❤️ፍቅር ማለት ጥቅምን ፍለጋ አይደለም
❤️ፍቅር ማለት ዝሙትን ፍለጋ አይደለም
❤️ ፍቅር ማለት በደስታ ግዜ መተቃቀፍ አይደለም
❤️ ፍቅር ማለት ስላከበረህ ማክበር አይደለም
❤️ ፍቅር ማለት ስላገዘህ አንተም ቀን ጠብቀህ ብድር መመለስ አይደለም

❤️ ፍቅር ከማንነት የፀዳ
❤️ ፍቅር ከማዳላት የራቀ
❤️ ፍቅር ከ መፍረድ እጁን ያወጣ
❤️ፍቅር ከ አሉባልታ የፀዳ

በመከራም፣በሀዘንም😔
በጭንቀት ፣በደስታ 😊
መተሳሰብ ፣መተጋገዝ እና መረዳዳት

አንተ ያላገኘኸውን ሌሎች እንዲያገኙ መመኘት
ስለምትወደው ሰው ራስህን አሳፈህ መስጠት
ስለምትወደዉ ሰው በደል መሸከም መቻል ማለት ነው

ስንቶቻችን ነን የ ፍቅር ትርጉም የገባን
እስቲ እራሳችን እንጠይቅ 🤔

ያላችሁን አስተያየት Abiy ላይ አድርሱኝ።

❤️❤️❤️ AwaAwash Broadcasting CompanyoAwash Broadcasting CompanymAwash Broadcasting Company️

ሰ ላ ም ደና አደራችሁ…👍"ማን የማን ታዛዥ/አገልጋይ ይሁን?"…………………………የህይወት ጣዕሙ የጠፋባቸው ሰዎች አሉ፡፡ በየዕለቱ ተመሳሳይ ህይወት የሚኖሩና በህይወታቸው ውስጥ አዲስ ክስተት አ...
25/09/2019

ሰ ላ ም ደና አደራችሁ…👍

"ማን የማን ታዛዥ/አገልጋይ ይሁን?"
…………………………

የህይወት ጣዕሙ የጠፋባቸው ሰዎች አሉ፡፡ በየዕለቱ ተመሳሳይ ህይወት የሚኖሩና በህይወታቸው ውስጥ አዲስ ክስተት አጥተው ስልቹ የሆኑ ሰዎች።
…………………………

ዘወትር ተመሳሳይ ህይወት መግባትና መዉጣት ፣መብላትና መጠጣት ..ብቻ አዲስ ህይወት የሌለበት ስልቹ አለም! እነዚህ ሰዎች... ህይወትን በማሰብ ብቻ የሚኖሯት ሰዎች ናቸው።
…………………………

ምክንያቱን የሰው ልጅ የልብ ቋንቋ (ፍቅር) ካልገባው በአእምሮ ብቻ ከኖረ ህይወት ትርጉም የሌለባት ባዶ ስለምትሆን ህይወትን በአእምሮ ሳይሆን በልብ ኑሯት፤ ህይወታችሁን በልብ ቋንቋ (በፍቅር) ስትመሯት አእምሯችሁ ታላቅ ተፈጥሮን ያሳያችኃል።
…………………………

በአእምሯችሁ ስትኖሩ ፓለቲከኛ፣ ዘረኛ፣ አክራሪ.......ወ.ዘ.ተ ትሆናላችሁ፡፡ በልባችሁ ስትኖሩ ግን መንፈሳዊ፤ ሀይማኖተኛ፤ አፍቃሪ ትሆናላችሁ። በልባችሁ ስትኖሩ የህይወት ጣእሙ ይገባችኃል፡፡ የፍቅር ሙቀቱ ይሰማችኃል።
…………………………

ተልእኳችሁን ስታውቁና በተሰጥኦዋችሁ ስትኖሩ የህይወታችሁ ገዢ ሀይል ከልባችሁ ይመነጫል። አዕምሯችሁም የልባችሁ ታዛዥ ይሆናል።
…………………………

ተሰጥኦዋችሁን ፈልጉ ራሳችሁን ፈልጉ አግኙትም። የዚያን ጊዜ ህይወታችሁ ከአሰልቺነት ወጥቶ በደስታ አለም ትገባላችሁ!
…………………………

,,,,,,,,,,,,🌹❣🌹❣🌹❣🌹,,,,,,,,,,,
•• በቅንነት ሼር ያድርጉ◉●••
━━━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━━━

Address

United Arab Enirates
Adama

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Awash Broadcasting Company posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Awash Broadcasting Company:

Share