Amira Bint Hassen

Amira Bint Hassen Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Amira Bint Hassen, Digital creator, Adama.

Obbolummaa Sab-Daneessummaan Wabii Tokkummaa fi Iccitii Milkaahinaati!Imala keenya waliinii yeroo qaaccessinuu humni kee...
19/01/2026

Obbolummaa Sab-Daneessummaan Wabii Tokkummaa fi Iccitii Milkaahinaati!

Imala keenya waliinii yeroo qaaccessinuu humni keenya tokkummaa keessa akka jiru hubatama. Tokkoomnee heddumina keenya gaafa fudhannu, aadaan, afaanii fi safuun hundi eenyummaa waloo keenya ni guddisa.Mul’ata waloo boruu keenyaa karaa dammaqina qabuun mirkaneessuf tumsi waloo barbaachisaa dha.Kallattii kanaan nageenyaafi badhaadhina hunda galeessa mirkaneessuf hundi keenya waliin haa kaanu.

!

19/01/2026

የሀረሪ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የከተራና የጥምቀት በዓል በደመቀ እና ባማረ መልኩ እንዲከበር አስተዋጽዎ ላደረጉ አካላት ምስጋና አቀረበ

የሀረሪ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የከተራና የጥምቀት በዓል በደመቀ እና ባማረ መልኩ እንዲከበር አስተዋጽዎ ላደረጉ አካላት ሁሉ ምስጋና አቅርባል።

የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽነር አህመድ አብዲ እንዳሉት በክልሉ በየአመቱ በታላቅ ድምቀት የሚከበረው የከተራና የጥምቀት በዓል ባማረና በደመቀ መልኩ በሰላም መጠናቀቁን ገልጸዋል።

ለዚህ የፀጥታ ስራ ስኬት በክልሉ የሚገኙ የመከላከያ ፣ የፌደራል ፖሊስ ፣ የሐረሪ ፖሊስ እና የሚሊሽያ አባላት በመቀናጀት በአሉ ባማረና በደመቀ መልኩ በሰላም እንዲጠናቀቅ የተጣለበትን ሀላፊነት በሙሉ ብቃት መወጣታቸውን ገልጸዋል።

ለበዓሉ በሰላም መጠናቀቅ ሚናቸውን ለተወጡ የሐይማኖት አባቶች ትልቅ አክብሮት አለን ብለዋል።

የከተማው ነዋሪዎች ላደረጉት አስተዋፅኦ ለበዓሉ ድምቀት ለተወጡት ኃላፊነት ምስጋና አቅርበዋል።

ለበዓላቱ ስኬታማነት ሚና ለነበራቸውን የከተማው ህዝብ፣ የፀጥታ እና ህግ አስከባሪ አካላት የሀይማኖት አባቶች፣ ወጣቶች፣ ለኮሚዪኒቲ ፖሊሲንግ ተባባሪዎች አመስግነዋል።

19/01/2026
18/01/2026

ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የጥምቀት በአል እመኛለሁ።

በአሉ የሰላም፣ የደስታና የአብሮነት ይሁን።

መልካም በአል!

18/01/2026

Address

Adama

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Amira Bint Hassen posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share