𝗛𝗮𝗺𝗯𝗲𝗹𝗹𝗮 𝗙𝗿𝗲𝗲 𝗣𝗼𝘀𝘁

  • Home
  • 𝗛𝗮𝗺𝗯𝗲𝗹𝗹𝗮 𝗙𝗿𝗲𝗲 𝗣𝗼𝘀𝘁

𝗛𝗮𝗺𝗯𝗲𝗹𝗹𝗮 𝗙𝗿𝗲𝗲 𝗣𝗼𝘀𝘁 argaa fi dhageettii

31/07/2025
30/07/2025
የኤርትራ እና የግብፅ ፈረሶች (የመጫወቻ ካርዶች) ዛሬም እነዚህን ገልቱዎች ተጠቅመው ኢትዮጵያን የብጥብጥ ማዕከል ለማድረግ እየሰሩ ነው! በተለያየ ዘመን ባንዳዎች ቢኖሩም ኢትዮጵያን እና ኢት...
26/07/2025

የኤርትራ እና የግብፅ ፈረሶች (የመጫወቻ ካርዶች) ዛሬም እነዚህን ገልቱዎች ተጠቅመው ኢትዮጵያን የብጥብጥ ማዕከል ለማድረግ እየሰሩ ነው! በተለያየ ዘመን ባንዳዎች ቢኖሩም ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያዊነትን አሸንፎ አያውቁም!! አይሳካላቸውም!

23/07/2025
21/07/2025
ታደሰ ወረደ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ሆኖ ስልጣን በተረከበበት ጊዜ ትግራይ ውስጥ ያለውን ሰላም ከማስጠበቅ በተጨማሪ *ስምንት ነጥቦችን* በመዘርዘር ትግራይን እንደ ክልል ጠብቆ ለማቆየት ...
18/07/2025

ታደሰ ወረደ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ሆኖ ስልጣን በተረከበበት ጊዜ ትግራይ ውስጥ ያለውን ሰላም ከማስጠበቅ በተጨማሪ *ስምንት ነጥቦችን* በመዘርዘር ትግራይን እንደ ክልል ጠብቆ ለማቆየት ቃል ገብቶ ነበር።

🎯*8ቱ የታደሰ አስተዳደር ቃል የገባባቸው ነጥቦች፦*
1. የተፈናቀሉ የትግራይ ተወላጆችን በሙሉ በመኖሪያ ቤታቸው በክብርና በደህንነት ማስፈር።
2. በፕሪቶሪያ ስምምነት መሰረት የቀድሞ ታጣቂዎችን ትጥቅ መፍታት እና ማዋሀድ።
3. የህግ የበላይነትን ወደነበረበት መመለስ እና የተደራጁ የወንጀል እና ሚሊሻ መረቦችን ማፍረስ።
4. አስፈላጊ መሠረተ ልማቶችን እንደገና መገንባት እና የመንግስት አገልግሎቶችን ማስቀጠል.
5. ህገ-መንግስታዊ እና የሰላም ስምምነቶችን የሚጻረር ህገ-ወጥ ወታደራዊ እና ፖለቲካዊ እንቅስቃሴን
ማቆም።
6. ለዴሞክራሲያዊ ምርጫ መሰረት መጣል እና የዜጎችን ነፃነት ማክበር።
7. ከሁሉም የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር አካታች ምክክርን ማዳበር።
8. በሚዲያ እና የህዝብ ግንኙነት ሀገራዊ አንድነትን ማሳደግ የሚሉ ነበሩ።
🎯*እነዚህ ነጥቦች ባለመተግበራቸው የትግራይን ህዝብ መከራ እየጠና ይገኛል።*

⭕️ እናንተ በጎረቤት ያላችሁ ገዥዎችም ሆናችሁ የወያኔ ርዝራዦች አንድ ነገር በደንብ ይገባችሁ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ መከላከያ ሠራዊት የሀገር ሉዓላዊነትና የህዝብ ክብር ዘብ የቆመ ኃይል ነው።...
18/07/2025

⭕️ እናንተ በጎረቤት ያላችሁ ገዥዎችም ሆናችሁ የወያኔ ርዝራዦች አንድ ነገር በደንብ ይገባችሁ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ መከላከያ ሠራዊት የሀገር ሉዓላዊነትና የህዝብ ክብር ዘብ የቆመ ኃይል ነው። ሰላምን ማክበሩ ከፍርሃት የመጣ እንዳይመስላችሁ። ማንንም ለመውረር ፍላጎት የለውም፤ ነገር ግን የኢትዮጵያን ዳር ድንበርና ክብር ለመንካት የሚያስብ ካለ፣ ዋጋውን በደንብ ያስከፍላል።

❌❌ የፖለቲካ ቁማር ተጫውታችሁ የሀገርን ትዕግስት ለመፈተን ከሞከራችሁ፣ መጨረሻው ምነው በቀረብን የሚያሰኝ መራራ ጸጸት ይሆናል። ይህ ሠራዊት ለሰላም የቆመ እርግብ ብቻ ሳይሆን ሲነኩት እሳት የሚተፋ ዘንዶ መሆኑን አትርሱ።

ጀብዱ ከፈለጋችሁ ምላሹ ፈጣንና የማያዳግም ይሆናል፤ መጨረሻውም እንደማያምር ከወዲሁ እወቁት‼️

Address


Alerts

Be the first to know and let us send you an email when 𝗛𝗮𝗺𝗯𝗲𝗹𝗹𝗮 𝗙𝗿𝗲𝗲 𝗣𝗼𝘀𝘁 posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to 𝗛𝗮𝗺𝗯𝗲𝗹𝗹𝗮 𝗙𝗿𝗲𝗲 𝗣𝗼𝘀𝘁:

  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share