24/11/2025
ሰላም ወዳጆቼ ይህ
ተውዳጁ #የከእርስዎ #ለእርስዎ.. .ዝግጅቴ ነው!
-በዚህ አምድ ዘውትር በየትኛውም ቀናት
#ማህበረሰባዊ #ግለነካዊ... #ኢኮኖሚያዊ #ፖለቲካዊ
#ሽሙጥ #ወጋ #ወጋ #ጥያቄዎች #ከእርስዎ #ይላካሉ ለእርስዎ.. .ከአዘጋጁ ምላሽ ያገኛሉ!
-እየተዝናኑ ሃሳብዎን ያጋሩ
ጥያቄዎትን...በዚሁ ገፅ ያጋሩ.. .በ09 11 85 57 62
ከእርስዎ ለእርስዎ ብለው ይደውሉ!
ኅዳር/15/2018 ዓ.ም
፨ ሚዲያ ላይ ተፅዕኖ ፈጣሪ ነው የሚባለው ምን ሲያሟላ ነው❓🤔
♦ሚሊዮን(ከካዛንቺስ)
♥ታማኝነት ተቀባይነት ተደራሽነት
፨ "የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች ❗"ይባላል
በብብቷ ምንድን ነበር የያዘችው?
♦ከድር(ከመርካቶ)
♥የእጅ ቦርሳዋን😫
፨ ለሙቀት ሳቅፋት ለፀብ ያረገዘችብኝን ምን ላድርጋት?🤔
♦ካለሱ(ከአራዳ)
♥ ለሙከራ የቆረጥከው ሎተሪ ቢደርስህ
ምንታደርገዋለህ❓🤔
፨ የሃገር ውስጥ እግርኳስ ለውጥ ሊያመጣ ያልቻለው ለምንድን ነው❓✅
♦ሞገስ(ከኳስ ሜዳ)
♥ ትሻል ሄደው ትብስ እየመጡ
፨ " ያልታደለች በሠው ሰር ተዳረች!"የሚሏት በአሁን የኑሮ
ውድነት ማያዋጣ ሆኖ ነው❓🤔
♦ቀኑብሽ (ከገርጂ)
♥ክብር ይበልጣል ከብር ስለሆነ ነው❗✅
፨በአሁን ሰዓት ዋጋው ያጨመረና ያልተወደ ነገር ቢኖር
ምንድን ነው?
♦አክሊሉ(ከፒያሳ)
♥ የሞባይል ካርድ
፨ በአሁን ሰዓት ከአገባ ና ካላገባ ሰው ሠላም ያለው
ማነው❓🤔
♦ምናሉህ(ከተፍኪ)
♥"ከአንድ ብርቱ ሁለት መዳኒቱ" ይላሉ አቦይ
፨ እፀድቅ ብሎ ቢያዝላት ተንጠልጥላ የቀረችው ምን ሆና
ነው🤔❓
♦ፈቃዱ(ከአየር ጤና)
♥የመሬት ስበት አጥታ😫
FBC (Fana Broadcasting Corporate S.C.) Tribune SPORT with Fikir Yilikal and Ephrem Yemane Ahadu TV / አሐዱ ቴሌቪዥን BBC News Amharic Sayat Demissie Meron Ghetnet
በጋዜጠኛና ፕረሞተር:-ወንድወሰን(ማዕላፍ)ኃይሉ/W.H.K/
ኅዳር/16/2018 ዓ.ም