Fegeg Podcast

Fegeg Podcast Fun conversations about sports

የማንችስተር ዩናይትድን የውድድር አመት ሊያድን የሚችለው ዩሮፓ ሊግ  | ሀገሬ ስፖርት | ሀገሬ ቴቪ
24/01/2025

የማንችስተር ዩናይትድን የውድድር አመት ሊያድን የሚችለው ዩሮፓ ሊግ | ሀገሬ ስፖርት | ሀገሬ ቴቪ

በፕሪሚየር ሊጉ 13ኛ ላይ የተቀመጠው ማንችስተር ዩናይትድ ትኩረቱን ኢሮፓ ሊግ ውድድር ላይ እንደሚያደርግ ይጠበቃል::በማሕበራዊ መገናኛዎቻችን መረጃዎችን በፍጥነት ያግኙ 👉 ፌስቡክ: http...

ኦማር ማርሙሽ በማንችስተር ሲቲ ይሳካለት ይሆን?  | ሀገሬ ስፖርት | ሀገሬ ቴቪ
24/01/2025

ኦማር ማርሙሽ በማንችስተር ሲቲ ይሳካለት ይሆን? | ሀገሬ ስፖርት | ሀገሬ ቴቪ

ሳይጠበቅ ደካማ የውድድር አመትን እያሳለፈ የሚገኘው ማንችስተር ሲቲ ራሱን ለማጠናከር በዝውውሩ ንቁ ተሳትፎን አድርጓል፡፡በማሕበራዊ መገናኛዎቻችን መረጃዎችን በፍጥነት ያግኙ 👉 ፌ....

A closer look at the operations of CANAL+ Ethiopia and the challenges faced along the way that ultimately brought its se...
17/01/2025

A closer look at the operations of CANAL+ Ethiopia and the challenges faced along the way that ultimately brought its service down.

Sport BizCanal+ Ethiopia A Brief, Impactful JourneyIn March 2021, right after the COVID-19 lockdown and restrictive public activities ended, Canal +, a French premium television channel, announced the launch of its services in Ethiopia. The channel, launched in November 1984 and broadcasts to Metrop...

Yosef Gebrewold appointed as head coach of the senior Ethiopia’s women national team. Via Ethiopian Football Federation
17/01/2025

Yosef Gebrewold appointed as head coach of the senior Ethiopia’s women national team.

Via Ethiopian Football Federation

With a squad revamp in sight, Manchester United needs to bolster their wing-back position. Here are the few options that...
17/01/2025

With a squad revamp in sight, Manchester United needs to bolster their wing-back position. Here are the few options that Manchester United can sign.

Manchester United seems to be gaining some momentum in the past three games. An impressive draw away at Liverpool was followed by an FA Cup third-round win agai

Berihu Aregawi Sets New Course Record in Thrilling Vallecana 10K Showdown
01/01/2025

Berihu Aregawi Sets New Course Record in Thrilling Vallecana 10K Showdown

Berihu Aregawi sets a new course record at the Nationale-Nederlanden San Silvestre Vallecana with a time of 26:32, narrowly defeating Jacob Kiplimo in an exhilarating sprint finish, while Spain's Adel Mechaal secures third place.

The Ethiopian Athletics Championship is taking place in Addis
01/01/2025

The Ethiopian Athletics Championship is taking place in Addis

Discover the excitement of the Ethiopian Athletics Championship in Addis Ababa, featuring thrilling races, outstanding performances, and inspiring athletes vying for glory.

01/01/2025

በሪሁ አረጋዊ በሳን ሲልቬስተር 2024 የ10 ኪሎ ሜትር ውድድር አዲስ ክብረ ወሰን በመስበር አሸናፊ ሆኗል፡፡

ውድድሩን በ26 ደቂቃ ከ32 ሰከንድ በሆነ ሰዓት ማሸነፍ ችሏል፡፡

Close Race!

የኢትዮጵያ ቮሊቦል ፌደሬሽን የስራ አስፈጻሚ አባላቱን አሳውቋል፡፡1.ም/ፕሬዝዳንት....ወ/ሮ አበዜ ሱሌማን 2.አቃቤ ነዋይ.......አቶ ዳንኤል መኮንን በንዑሳን ኮሚቴ ሰብሳቢነት 3.ውድድር...
27/12/2024

የኢትዮጵያ ቮሊቦል ፌደሬሽን የስራ አስፈጻሚ አባላቱን አሳውቋል፡፡

1.ም/ፕሬዝዳንት....ወ/ሮ አበዜ ሱሌማን
2.አቃቤ ነዋይ.......አቶ ዳንኤል መኮንን

በንዑሳን ኮሚቴ ሰብሳቢነት

3.ውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ...ወ/ሮ አሚና ሽኩር
4.ፖርትነርሺፕ እና ተቋማዊ ትስስር ...የተከበሩ ቶማስ ቱት
5.የቴክኒክ ኮሚቴ............ ወ/ሮ ለተሊባኖስ መለስ
6.ዳኞች ኮሚቴ................ አቶ ደረጀ ወንድሙ
7.ሴቶች ልማት ኮሚቴ.......ወ/ሮ አሚና ሽኩር

27/12/2024

የኢትዮጵያ ዋንጫ ጨዋታዎች ለተመልካች ክፍት እንዲሆኑ ተወሰነ

የኢትዮጵያ ዋንጫ የሁለተኛ ዙር ጨዋታዎች ከዛሬ 4:00 ጀምሮ እየተካሄዱ መሆኑ ይታወቃል።

በትናንትናው ዕለት የስፖርታዊ ጨዋነት ጉዳይ ላይ ዘላቂ መፍትሄ እስኪገኝ ድረስ በዚህ ዙር የሚደረጉ ጨዋታዎች ያለ ተመልካች በዝግ እንዲከናወኑ ውሳኔ መተላለፉን ማሳወቃችን ይታወሳል።

በመሆኑም ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በተደረገ ውይይት ጨዋታዎች በቅድመ ሁኔታ ለተመልካች ክፍት እንዲሆኑ መግባባት ላይ ተደርሷል።

በዚህም መሠረት ተጋጣሚ ክለቦች ደጋፊዎቻቸው ስፖርታዊ ጨዋነትን በተላበሰ መልኩ ክለባቸውን እንዲደግፉ የማስተባበር ስራ እንዲሰሩ እና ክለቦችም ለስፖርታዊ ጨዋነት ቅድሚያ በመስጠት ሙሉ ኃላፊነት በመውሰድ ጨዋታዎች ለተመልካች ክፍት እንዲሆኑ፤ ፌዴሬሽኑም የስፖርታዊ ጨዋነት ጥሰት በሚፈፅሙ ላይ የማያዳግም እርምጃ እንዲወስድ ውሳኔ ተላልፏል።

የኢትዮጵያ የአጭር፣መካከለኛ ፣የ3000 ሜትር መሠናክል ፣የሜዳ ተግባራትና ርምጃ ውድድር ዙሪያ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጥቷል ።በውድድሩ 21 ክለቦች፣ 2 ከማሰልጠኛ ማዕከላት፣ 1 ከአካዳሚ  በአጠ...
27/12/2024

የኢትዮጵያ የአጭር፣መካከለኛ ፣የ3000 ሜትር መሠናክል ፣የሜዳ ተግባራትና ርምጃ ውድድር ዙሪያ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጥቷል ።

በውድድሩ 21 ክለቦች፣ 2 ከማሰልጠኛ ማዕከላት፣ 1 ከአካዳሚ በአጠቃላይ 24 ተቋማት በተጨማሪም 331 ሴት ፣416 ወንድ በድምሩ 747 አትሌቶች እንደሚሳተፉ እና ውድድሩ በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ከታህሳስ 22-26/2017 ዓ.ም በጠዋት መርሀግብር እንደሚካሄድ ተጠቁሟል ።

ምንጭ Ethiopian Athletics Federation

ኮል ፓልመር ፉልሃም ላይ ያስቆጠረውን ግብ ተከትሎ በአንድ አመት ውስጥ ለቼልሲ ብዙ ግብ በማስቆጠር አዲስ ሪከርድ መያዝ ችሏል፡፡
27/12/2024

ኮል ፓልመር ፉልሃም ላይ ያስቆጠረውን ግብ ተከትሎ በአንድ አመት ውስጥ ለቼልሲ ብዙ ግብ በማስቆጠር አዲስ ሪከርድ መያዝ ችሏል፡፡

26/10/2024
ቶማስ ቱህል የእንግሊዝ አሰልጣኝ ለመሆን ተቃርበዋል:: ከአውሮፓ ዋንጫ መጠናቀቅ በኃላ ከጋሬዝ ሳውዝጌታ ጋር የተለያዩት ሶስቱ አናብስቶች ከ51 አመቱ ጀርመናዊ አሰልጣኝ ጋር እየተደራደሩ ነው...
15/10/2024

ቶማስ ቱህል የእንግሊዝ አሰልጣኝ ለመሆን ተቃርበዋል::

ከአውሮፓ ዋንጫ መጠናቀቅ በኃላ ከጋሬዝ ሳውዝጌታ ጋር የተለያዩት ሶስቱ አናብስቶች ከ51 አመቱ ጀርመናዊ አሰልጣኝ ጋር እየተደራደሩ ነው::

ቱህል አምና ከባየርን ሙኒክ ጋር መለያየታቸው ይታወሳል:: ስፍራውን የሚይዙ ከሆነ ከስዊድናዊው ስቬን ጎራን ኤሪክሰን እና ፋቢዮ ካፓሎ በመቀጠል ሶስተኛው እንግሊዝን ያሰለጠኑ የውጭ ሀገር ዜጋ ይሆናሉ::

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Fegeg Podcast posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Fegeg Podcast:

Videos

Share

Category