Kal Kahsay2

Kal Kahsay2 Sports-related content in one place

21/08/2026

ቼልሲ ጠንካራ የሊጉ ተፎካካሪ መሆን ይችላል!

21/08/2026

የዓለማችን የወቅቱ ምርጥ 10 የመሐል ተከላካዮች!

20/08/2026

በፕሪሚየር ሊግ ማን ብዙ ኳሶችን አመቻችቶ ያቀብላል?

20/08/2026

የአርሰናል የመከላከል ክፍል የበለጠ የሚቆልፈው ኮንሳ!

አርሰናል ኮንሳን የግሉ አድርጓል!አርሰናል አምርሯል በጉዳት ምክንያት ያጣው ወሳኙ ተከላካይ ዊልያም ሳሊባን ለመተካት እንግሊዛዊው ተከላካይ ኤዝሪ ኮንሳን በ51 ሚልዮን ፓውንድ ከአስቶንቪላ ለ...
19/08/2026

አርሰናል ኮንሳን የግሉ አድርጓል!

አርሰናል አምርሯል በጉዳት ምክንያት ያጣው ወሳኙ ተከላካይ ዊልያም ሳሊባን ለመተካት እንግሊዛዊው ተከላካይ ኤዝሪ ኮንሳን በ51 ሚልዮን ፓውንድ ከአስቶንቪላ ለማስፈረም ተስማምቷል።

የ28 አመቱ ኮንሳ በቀኝ ተከላካይ ቦታ ላይ መጫወት መቻሉ ደግሞ ለመድፈኞቹ ሌላ አማራጭ እንደሚፈጥርላቸው ይጠበቃል።

19/08/2026

የማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊዎች ስጋት

19/08/2026

ማን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ ይሆናል?

18/08/2026

የፕሪሚየር ሊግ የወቅቱ ውድ 11 ቋሚ ተጨዋቾች!

18/08/2026

ባርሴሎና ቪክቶር ዮኬሬሽ ላይ ፍላጎት አሳይቷል

17/08/2026

ለሲቲ ከባዱ ነገር ሮድሪን መተካት ነው!

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kal Kahsay2 posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Kal Kahsay2:

Shortcuts

Share