Ethio Fact Tube

Ethio Fact Tube Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ethio Fact Tube, Media/News Company, Addis abeba, Addis Ababa.

09/06/2023
01/06/2023

ወ/ሪት ፀጋ ተገኝታለች
ሰሞኑን በሀዋሳ ከተማ ተጠልፋ የተወሰደችው ፀጋ መገኘቷን ከእህቷ ነፃነት ኢትዮ ፋክት ሰምቷል። "መገኘቷን አሁን ነው የተነገረን ዝርዝር መረጃ አላገኘውም" ብላለች። ተጨማሪ መረጃ ከፖሊስ ይዘን የምንመለስ ይሆናል።

22/04/2023

በርቀት ፕሮግራም በሁለተኛ ዲግሪ ማስተማር ሆነ መማር ተከለከለ

የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን በርቀት መርሐ ግብር በሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራም ማስተማር እንደማይቻል አሳውቋል፡፡

በርቀት መርሐ ግብር በሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራም ማስተማር የማይቻል መሆኑን በባለሥልጣኑ የተቋማት ቁጥጥር፣ ኢንስፔክሽን እና የትምህርት ማስረጃ ማረጋገጫ ም/ዋ/ዳይሬክተር ቸሩጌታ ገነነ ገልጸዋል።

ተማሪዎችን ሲመዘግቡም ሆነ ሲያስተምሩ በሚገኙ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ላይ ጠበቅ ያለ ዕርምጃ እንደሚወሰድ ኃላፊው ተናግረዋል።

በተጨማሪም በዲፕሎማ ደረጃ በግብርና እና በመምህርነት የተማሩ ግለሰቦች ወደ ሌላ የትምህርት ስልጠና ዓይነት ቀጥለው መማር እንደማይችሉ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አስታውሰዋል።
(ጌች ሐበሻ)

03/02/2023
እንዲ ሲስቁ አንድም ሰዉ የሞተባቸዉ አይመስሉም ይብላኝ ለደሀዉ ወታደር
26/12/2022

እንዲ ሲስቁ አንድም ሰዉ የሞተባቸዉ አይመስሉም ይብላኝ ለደሀዉ ወታደር

አርቲስት አሊ ቢራ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየየክብር ዶክተር አርቲስት አሊ ቢራ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ፡፡ ከ50 ዓመታት በላይ በሙዚቃው ኢንዱስትሪ የቆየው ድምጻዊ ባደረበት ህመም በህክምና ሲ...
06/11/2022

አርቲስት አሊ ቢራ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ
የክብር ዶክተር አርቲስት አሊ ቢራ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ፡፡ ከ50 ዓመታት በላይ በሙዚቃው ኢንዱስትሪ የቆየው ድምጻዊ ባደረበት ህመም በህክምና ሲረዳ መቆየቱ ይታወቃል፡፡ በዛሬው ዕለትም የአርቲስቱ ህልፈተ ህይወት ተሰምቷል፡፡

 #ተጠናቀቀሰላም ለሀገራችን
02/11/2022

#ተጠናቀቀ
ሰላም ለሀገራችን

በዚ አጨዋወትማ ተስፋ አለን
27/10/2022

በዚ አጨዋወትማ ተስፋ አለን

ሀገራችን ታላቁን የጥበብ ሰዉ አጣች
27/09/2022

ሀገራችን ታላቁን የጥበብ ሰዉ አጣች

ፍፃሜዉን እንዴት አዩት
19/08/2022

ፍፃሜዉን እንዴት አዩት

ልዩ መረጃ‼️የሱማሌ ክልል ፕሬዘዳንት አቶ ሙስጠፋ ኡመር (ሙስጠፌ) ላይ ዛሬ ቢኬ በተባለው አካባቢ የግድያ ሙከራ ቢደረግባቸውም ሙስጠፌ በጀግናው የሱማሌ ክልል ልዩ ሃልና በአጃቢዎቻቸው ጥረት...
17/08/2022

ልዩ መረጃ‼️

የሱማሌ ክልል ፕሬዘዳንት አቶ ሙስጠፋ ኡመር (ሙስጠፌ) ላይ ዛሬ ቢኬ በተባለው አካባቢ የግድያ ሙከራ ቢደረግባቸውም ሙስጠፌ በጀግናው የሱማሌ ክልል ልዩ ሃልና በአጃቢዎቻቸው ጥረት የግድያ ሙከራው ሙሉ በሙሉ ከሽፏል:: ማምሻውን ከክልሉ ባለስልጣን ባገኘውት መረጃ መሰረት ሙስጠፌ ምንም እንዳልሆኑና ከበባውን የሱማሌ ክልል ልዩ ሃይል እና የሙስጠፌ አጃቢዎች በተቀናጀ መልኩ ከበባውን ሰብረው ወተዋል በማለት መረጃውን አድርሰውኛል::

ተገኝታለች
25/05/2022

ተገኝታለች

እንደምን አደርሽ እማማ ኢትዮጵያ
04/05/2022

እንደምን አደርሽ እማማ ኢትዮጵያ

Address

Addis Abeba
Addis Ababa

Telephone

+251970227108

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio Fact Tube posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share