24/02/2026
ወደ አውሮፓ በነፃ ለመሄድ ለምትመኙ ሁሉ ታላቅ የምስራች!
የሮማኒያ መንግስት ሙሉ ወጪን የሚሸፍን የነፃ ትምህርት ዕድል (Scholarship) ለኢትዮጵያውያን ክፍት አድርጓል። የትምህርት ክፍያ፣ የመኖሪያ ቤት እና የወርሃዊ አበል የሚያካትት ሲሆን፤ የሚገርመው ደግሞ ምንም አይነት የእንግሊዘኛ ቋንቋ ፈተና (IELTS/TOEFL) አይጠይቅም። ከመጀመሪያ ዲግሪ እስከ ዶክትሬት (PhD) እንዴት መመዝገብ እንዳለባችሁ ደረጃ በደረጃ የሚያሳይ አዲስ ቪዲዮ ተዘጋጅቷል።
እድሉ ሳያመልጣችሁ አሁኑኑ ተመልከቱት!
https://youtu.be/pPxCEyglSiE