
18/11/2019
የሞባይል ስልክ ራም መጠን እንዴት ማወቅ እንችላለን?
1 .Settings....About......Build number 7 ጊዜ መንካት.... Developing option.....Running service ....Memory option መክፈት ወይም
👉Settings > Applications > Running services
👉or Settings > Apps > Running services
👉or Settings > More > Application Manager > Running (በአናት በኩል)
2. የሞባይሉ Search ማድረጊያ ላይ Memory ብሎ በመፃፍና በመፈለግ ማግኘት ይቻላል
3.Settings....Device maintenance ....Memory የሚለውን መንካትና መጠኑን ማወቅ
4.simple system monitor የሚል አፕሊኬሽን ጭኖ በመክፈት የራም መጠኑን ማየት ይቻላል
ጥሩ መረጃ እንዳገኙ ተስፋች ነው ታዲያ ይህ መረጃ ጓደኛዎ እንዲደርሰው Share,like,Comment ማድረግዎን አይርሱ
Ethio hacker