Tirita Sport / ትርታ ስፖርት

Tirita Sport / ትርታ ስፖርት Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Tirita Sport / ትርታ ስፖርት, News & Media Website, Addis Ababa.

- በጋዜጠኛ ኤርሚያስ ምስጋናዉ
- በጋዜጠኛ ገዛኸኝ ዱላ እና
- በጋዜጠኛ ብሩክ ተስፋዬ
ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከ7-9 ሰዓት በTirita FM 97.6 የሚቀርብ ።

https://youtube.com/?si=kVMFcXUlNLhcb4Aa

10/12/2025

በእዉነት ለ MO SALAH ይህ ይገባዋል ...?

01/12/2025

#አርሰናል



Tirita Sport / ትርታ ስፖርት

29/11/2025

የቀድሞዉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ፣ ሀዋሳ ከተማ እና ደደቢት ኮከብ ተጫዋች የነበረዉ በረከት ይስሀቅ ( #አቡሼ )

ሙሉ ቃለ ምልልሱን ለማግኘት 👉
https://youtube.com/?si=gDOuP37YMT7CDfh0

Tirita Sport / ትርታ ስፖርት

26/11/2025

Cristiano Ronaldo በእዉነት ክብር ይገባዋል
👏👏

25/11/2025

ኢትዮጵያ ቡና ቤት እያለሁ በማግስቱ ጨዋታ እያለን ሌሊቱን ስንጠጣ ነበር የምናድረዉ !!

🗣 ታፈሰ ሰለሞን

🔴 ሙሉ ቃለ-ምልልሱን ለማግኘት 👉 https://youtube.com/?si=cqNhsOIq3UMe1fs0

ክሪስታል ፓላስ በዚህ አመት በሊጉ በሜዳው ተሽንፎ አያውቅም !!ትላንት በሜዳዉ በኤቨርተን የተሸነፈዉ ማንችስተር ዩናይትድ ደግሞ በቀጣይ ሳምንት ከሜዳው ውጪ ወደ ሴል ሀረስት ፓርክ ተጉዞ ክሪ...
25/11/2025

ክሪስታል ፓላስ በዚህ አመት በሊጉ በሜዳው ተሽንፎ አያውቅም !!

ትላንት በሜዳዉ በኤቨርተን የተሸነፈዉ ማንችስተር ዩናይትድ ደግሞ በቀጣይ ሳምንት ከሜዳው ውጪ ወደ ሴል ሀረስት ፓርክ ተጉዞ ክሪስታል ፓላስን ይገጥማል ።

🙄🙄

Tirita Sport / ትርታ ስፖርት

25/11/2025

CR7 👏👏

Tirita Sport / ትርታ ስፖርት

መድፈኞቹ መሪነታቸውን አጠናክረዋል !አርሰናል ከቶተንሀም ጋር ያደረገውን የሰሜን ለንደን ደርቢ ጨዋታ 4ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።
23/11/2025

መድፈኞቹ መሪነታቸውን አጠናክረዋል !

አርሰናል ከቶተንሀም ጋር ያደረገውን የሰሜን ለንደን ደርቢ ጨዋታ 4ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።

23/11/2025

# ለአሸንዳ መቀሌ ሂጄ ፈታ ለማለት ስል መኪናየን ሸጥኳት ! 🙊🙊

ከሰሞኑ አነጋጋሪ ቃለ-ምልልስ የተወሰደ....

የቀድሞዉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ፣ ኢትዮጵያ ቡና ፣ ፋሲል ከነማ እና ሀዋሳ ከተማ ተጫዋች ታፈሰ ሰለሞን ።

Tirita Sport / ትርታ ስፖርት

22/11/2025

ከሽመልስ በቀለ እኔ የተሻልኩ ነኝ !!

የቀድሞዉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ፣ ኢትዮጵያ ቡና ፣ ፋሲል ከነማ እና ሀዋሳ ከተማ ተጫዋች ታፈሰ ሰለሞን ።

Tirita Sport / ትርታ ስፖርት

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tirita Sport / ትርታ ስፖርት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share