21/08/2026
አርሰናል የኮንሳን ዝውውር አጠናቀቀ !
የወቅቱ የፕሪሚየር ሊግ አሸናፊ አርሰናል የእንግሊዛዊውን ተከላካይ ኢዝሪ ኮንሳ ዝውውር አጠናቀዋል።
መድፈኞቹ ተከላከዩን ከአስቶን ቪላ በ 51 ሚልዮን ፓውንድ አስፈርመዋል።
እንግሊዛዊው ተከላካይ ኢዝሪ ክንሳ በአርሰናል ቤት ለአራት አመት የሚያቆየውን ፊርማ አኑሯል።