ሃረግ

ሃረግ give fact information!

26/08/2026

ደብረፅዮን መጠየቅ ያለበት ሰው ነው

24/08/2026

ፅምዶ ገና ያባላል 🤣

24/08/2026

ከፕሬዝዳንትነት ወደ ፓርኪንግ ሰራተኝነት
ከውጭ ጉዳይ ሚኒስተረሰነት ወደ ተራ ጠባቂነት
ከአማካሪነት ወደ ተላላኪነት

ሊያደርስህ የሚችል የፖለቲካ ውድቀት ነው። ልማር ነው ብሎ በክብር ከሚኖርበት ሀገር ወጥቶ ለታጣቂዎች ጥፋት አገልጋይ ሆነ፣ ለዚህ ነው የሀገር ክህደት? ለዚህ ነው ሀሰጋዊውን መንግስት በሀሳብ ከመታገል ህገወጥ ቡድንን ለመደገፍ መሯሯጡ? ያኔ በወያኔ ጦርነት ጊዜ እባክህ ተረጋጋ ወያኔ እና የትግራይን ህዝብ እየለየህ ተናገር ሲባል እምቢ ብሎ አሁን ታጣቂዎችን ለመደገፍ እንኳን አቅም አጣ። አሁንምኮ ህገወጥ ታጣቂ መደገፉን ትቶ ወደ ሀገር መምጣት ይችላል፣ መንግስት እንደ እሱ አይደለም ሌሎችንም ይቅር ብሎ ከእስር ፈቶ አይቷል።

"ዓላማችንን ሌሎች እንዲያውቁና እንዲያምኑ ልክ እንደነቢዩ ተግተን መድከም አለብን፡፡"~ ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አሕመድነቢዩ መሐመድ(ሰዐወ) ከአላህ የደረሳቸውን መልእክት ለራሳቸው ብቻ አላስቀሩም...
24/08/2026

"ዓላማችንን ሌሎች እንዲያውቁና እንዲያምኑ ልክ እንደነቢዩ ተግተን መድከም አለብን፡፡"
~ ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ

ነቢዩ መሐመድ(ሰዐወ) ከአላህ የደረሳቸውን መልእክት ለራሳቸው ብቻ አላስቀሩም፡፡ የተጠሩበትን ለሌሎች ለማካፈል ተግተዋል፡፡ መጀመሪያ በጣት ለሚቆጠሩ ሰዎች፣ በኋላም ለቅርብ ሱሐባዎች፣ በመጨረሻም ለዓለም መልእክቱን አዳርሰዋል ፡፡ እሳቸው የዘሩት ዘር እያፈራና እየጎመራ ተጉዟል፡፡ ዓላማችንን እኛ ማወቃችንና ማመናችን ብቻ ጥቅም የለውም፡፡ ሌሎች እንዲያውቁና እንዲያምኑ ልክ እንደነቢዩ ተግተን መድከም አለብን፡፡ የነቢዩን መውሊድ ስናከብር ከሕይወታቸው እየተማርን፤ የተማርነውንም ለሀገረ መንግሥት ግንባታችን እየተጠቀምን እንዲሆን አደራ እላለሁ፡፡

እንኳን ለ1501ኛው የነቢዩ መሐመድ(ሰዐወ) የመውሊድ በዓል አደረሳችሁየነቢዩ መሐመድ ታሪክ ትውልድን ለበጎ ከሚቀርጹ ታሪኮች መካከል አንዱ ነው፡፡ የተጠሩበትን ዓላማ ማክበር፤ ለተጠሩበት ዓላ...
24/08/2026

እንኳን ለ1501ኛው የነቢዩ መሐመድ(ሰዐወ) የመውሊድ በዓል አደረሳችሁ

የነቢዩ መሐመድ ታሪክ ትውልድን ለበጎ ከሚቀርጹ ታሪኮች መካከል አንዱ ነው፡፡ የተጠሩበትን ዓላማ ማክበር፤ ለተጠሩበት ዓላማ ዋጋ መክፈል፤ የተጠሩበትን ለሌሎች ማካፈል፤ የተጠሩበትን አክብሮ መኖር - እነዚህ ሁሉ ሺ መጻሕፍት የሚወጧቸው ትምህርቶች ናቸው፡፡

ነቢዩ የተጠሩበትን ዓላማ በሚገባ ስለተገነዘቡ አክብረው ኖረዋል፡፡ የተጠሩት ለተራና ርካሽ ነገር እንዳልሆነ ተገንዝበዋል፡፡ የተጠሩት ትውልድን ለመቅረጽና ታሪክን ለመቀየር መሆኑን አምነዋል፡፡ ያንንም በቃላቸው፣ በሥራቸውና በኑሯቸው አክብረውት ነኖረዋል፡፡ ለታላቅ ሀገራዊ ዓላማ ተጠርተናል ብለን የምናምን ከሆነ ይህ የነቢዩ ሕይወት ታላቅ ትምህርት ይሆነናል፡፡ የተጠራንበትን ዓላማ በንግግራችን፣ በሥራችንና በሕይወታችን እንግለጠው፡፡

ነቢዩ ለተጠሩበት ዓላማ ዋጋ ከፍለዋል፡፡ ከቦታቸው ተሰደዋል፤ ምግብና መጠለያ ተነፍገዋል፤ ከቤተሰቦቻቸው ተለይተዋል፡፡ ለሞት በሚያበቁ ፈተናዎች ውስጥ አልፈዋል፡፡ ጦርነት ተከፍቶባቸዋል፡፡ ነገር ግን ሁሉንም በአላህ ኃይል አሸንፈዋል፡፡ ክብር ያለ መከራ አይገኝምና፡፡ እውነተኛ ሰው ለዓላማው እንደ ነቢዩ መሐመድ(ሰዐወ)ዋጋ ይከፍላል፡፡ ዓላማው የሚያስገኘውን ክብርና ጥቅም ብቻ ሳይሆን ዓላማው የሚያስከፍለውን መሥዋዕትነት ለመክፈል ዝግጁ ይሆናል፡፡

ነቢዩ መሐመድ(ሰዐወ) ከአላህ የደረሳቸውን መልእክት ለራሳቸው ብቻ አላስቀሩም፡፡ የተጠሩበትን ለሌሎች ለማካፈል ተግተዋል፡፡ መጀመሪያ በጣት ለሚቆጠሩ ሰዎች፣ በኋላም ለቅርብ ሱሐባዎች፣ በመጨረሻም ለዓለም መልእክቱን አዳርሰዋል ፡፡ እሳቸው የዘሩት ዘር እያፈራና እየጎመራ ተጉዟል፡፡ ዓላማችንን እኛ ማወቃችንና ማመናችን ብቻ ጥቅም የለውም፡፡ ሌሎች እንዲያውቁና እንዲያምኑ ልክ እንደነቢዩ ተገትተን መድከም አለብን፡፡

የነቢዩን መውሊድ ስናከብር ከሕይወታቸው እየተማርን፤ የተማርነውንም ለሀገረ መንግሥት ግንባታችን እየተጠቀምን እንዲሆን አደራ እላለሁ፡፡

በድጋሚ መልካም የመውሊድ በዓል ይሁንልን።

ኢትዮጵያ በልጆቿ ጥረት ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኑር!!
ፈጣሪ ኢትዮጵያና ሕዝቦቿን ይባርክ!
ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ.ም

23/08/2026

ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን ስለ ኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር የሰሩት ዘገባ
#የኢትዮጵያሀገራዊምክክር
Al Jazeera Channel - قناة الجزيرة Firstpost

23/08/2026

ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን ስለ ኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር የሰሩት ዘገባ
#የኢትዮጵያሀገራዊምክክር

22/08/2026

ከሀገር አልሸሹም

22/08/2026

እስከ መቼ‼️

22/08/2026

አዎ ወንጀለኛ ነው

Address

Addis Ababa
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሃረግ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share